በነጻነት ማግስት ጭንቀት ለምን? |ኸሚስ ምሽት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 59

  • @ፈላህtube
    @ፈላህtube Год назад +34

    ምርጥ ባል🌹ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹ማን አለ አዛኝ ተናፋቂ🌹ምርጥ መሪ🌹 ማን አለ እንደረሱል❤️ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Год назад +2

      ሰ አ ወ

    • @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ
      @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ Год назад +1

      الهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد اليه افضلا سلتي وسلم ❤

    • @Alhamdulilah37
      @Alhamdulilah37 Год назад

      عليه أفضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤

  • @jemilajemila6321
    @jemilajemila6321 Год назад +11

    ማሻአላህ የኔንም ልጅ አላህ አሊም ያርግልኝ ያረብ ዱአ አርጉልኝ

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ በጣም ደስ የሚል ቂሷ ነዉ ያርብ እኛንም ከመልካም ባሪያወችህ አድረገን ያርብ ዱረየተል ሷሊህ የሆኑ ልጆችን ወፍቀን ያርብ ጀዛኩሞላህ ኸይር ኡስታዛችን

  • @Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ

    ሱብሃን አላህ መሳጭ ቂሷ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሼይኽ
    ያረብ ሂዲያህን ለቤተሰቦቼ ያረብ በተለይ ለእናቴ ያረብብብ😢
    አሚን🤲አሚን🤲አሚን🤲አሚን🤲አሚንን🤲አሚንንንንን ያረብብብብብብብብብብ

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ Год назад +2

    ወላሒ ደሥ ሢል የትልቅ ሠው ወሬ ከኢልም ጋ ሢሆን ደግሞ ላቅ ይላል❤❤አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🎉

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 Год назад +4

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያሼክ አላህ ሃያቶትን ያርዝምልን በየ ሳምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቆት የሁሴንና መመሀመድ ነቆራም ይመቸኛል የዛሬው አሳጠሩብን ለም ለሳምንት አደረጉት እኔ ዛሬውኑ መስማት ፈለኩኝ ኢንሻአላህ አላህ የሳምንት ሰው ይበለን ዱዓ አድርጉልኝ ማሜ ሁሱ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ አላሁ ሞሶሌ ወሰሊማላ ሰይደና ወአላሙሀመድ ዱዓ አድርጉልኝ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Год назад +2

    ማሻአሏህ ያርብ ሼክና ሹክርን ዝም እያልን ቁመነገር 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fozita
    @Fozita Год назад +5

    ኡስታሳዝችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኸሚሳችን ድምቀት ❤❤❤❤

  • @hafizamisbah5247
    @hafizamisbah5247 Год назад +4

    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @greenman8627
    @greenman8627 Год назад +3

    lshallah ይመጣል ባይመጣም አላሕ አባቱን ያሣዬዋል ባለበት

  • @wisalislamic1343
    @wisalislamic1343 Год назад +1

    Masha allah ❤❤❤❤

  • @MuniraMine
    @MuniraMine Год назад +7

    የስም ነገርስ አይነገር ልጄ አባትዋ ሀፍሳ ብሎዋታል ያላትም የኡመር ረ'ዐ ልጅ ታሪክ ስምቶ ነው እኔ ሀኪም ቤት ወልጄ ታሪኩ እንድሰማው ሼር አርጎልኝ አስታውሳለሁ ግን እኔ ኑሀ ነው ምላት እሱም የሱ ስም ይጠራል እኔም የራሴ😂😂😂😂😂 ልጅ የሌላችሁ ልጅ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Год назад +3

    جزاكم الله خيرا يا شيخنا

  • @oumerahmed7434
    @oumerahmed7434 Год назад +3

    Mash ahlla

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 Год назад +3

    ወአለይኩም አሰላም

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Год назад +2

    Amene. Amene. Amene. Yarebilalemiyne

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 Год назад +2

    ሚገርመው ኡስታዝ ለልጆቻችን ስናወጣ ምናልባት እስላሚክ ስም ብለን ጎግል አድርገን ጥሩ ትርጉም ያለዉን አጭር ለመጥራት ማይከብድ ብለን ነው ምናወጣ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ጭንቀት ድብርት ሲሰማኝ እናተን ስሰማ ይቀለኛል የዑስታዝ ከፈገታ ጋር ትምህርት የተማሪ ሙሀመድ ፈረጅ እና ሁሴን ሳቅ ደስስስ ይላል ጀዛኩምላህ ሀይረን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatiyanaser9955
    @fatiyanaser9955 Год назад +2

    Mashall jazakumulw kayeran ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 Год назад +1

    امين ❤يارب

  • @abdumenur1555
    @abdumenur1555 Год назад +5

    በጣም ደስሚሎኝ የአገራችን ያሉት ዛሬ ለኛ ያደረሱል እስልምናን ምን ያክል ትግል እንዳደረጉልን እና ታሪካቸውን እንድናውቀው ብታቀርቦልን

  • @ለምን
    @ለምን Год назад +1

    ጅዛኩም ላህኽይረን

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع Год назад +3

    አሏህይጠብቃችሁ❤ያርብ❤🎉❤🎉❤❤

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 2 месяца назад

    _ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሸሀችን ፈገግታችሁ ደስ ሲል አላህ በዱኒያም በአኬራም አይለያችሁ ያረብ❤❤❤_

  • @MouNn-d2s
    @MouNn-d2s Год назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሚንበሮች ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ።።።

  • @Samirchamp
    @Samirchamp Год назад +1

    Mashallah Mashallah ❤

  • @jamilamohamed1583
    @jamilamohamed1583 Год назад +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉

  • @hayatje3698
    @hayatje3698 Год назад +1

    allah ytebklin wudoch

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 Год назад +1

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላሕ ኸይር

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 Год назад +1

    ድሮ ድሮ ስሜ የአሮጊት ስም እያሉ ሲያሾፉብኝ እናደድ ነበር ዛሬ ግን በስሜ በጣም ደስ ይለኛል ከእናቴ የተሰጠኝ ብቸኛ ውዱ ስጦታየ ነው

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ Год назад

    ጀዛሁም ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Год назад +1

    መሸሀለ

  • @saeedSaeed-fk1xg
    @saeedSaeed-fk1xg Год назад +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @LeilasedluSedlu
    @LeilasedluSedlu Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ሁላቹንም አላህ ይጠብቃቹ❤ሱኸይላ የሚለውን ማእናውን ብትነግሩን ጀዛኩሙላ ኸይረን❤

  • @KediyTube885
    @KediyTube885 Год назад

    ጀዛኩምላህ ከይር ❤❤❤❤❤❤

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад

    Mashallhe

  • @YesufAhmed-tp1mz
    @YesufAhmed-tp1mz Год назад +3

    አሰ ወራ ወበ ❤❤❤

  • @alifumer2116
    @alifumer2116 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @amaamm-rd3pz
    @amaamm-rd3pz Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NsraAa-t9g
    @NsraAa-t9g Месяц назад

    አንጥልጣይ:ዲራማ:አርጋቹት:መጨርሻውን:መስማት:ጓጓውኝ።😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umuebrahimumusemira1607
    @umuebrahimumusemira1607 Год назад

    ሡበሀን አላህ የኢማን ጥንካሪ

  • @MohammedJemal-vx8ln
    @MohammedJemal-vx8ln Год назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @fuf7972
    @fuf7972 Год назад +5

    አህለን❤❤❤❤❤❤የሙስል አምበሰደሮች❤❤❤❤❤❤አለህ ይጠብቃቹ❤

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 Год назад

    ❤❤

  • @daneetube2058
    @daneetube2058 Год назад +2

    አህሌን

  • @saeedSaeed-fk1xg
    @saeedSaeed-fk1xg Год назад +2

    You

  • @daneetube2058
    @daneetube2058 Год назад +3

    😂

  • @Muntaha0-z2v
    @Muntaha0-z2v Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Alleyesonme-v8b
    @Alleyesonme-v8b Год назад

    ❤❤❤

  • @Muntaha0-z2v
    @Muntaha0-z2v Год назад +1

    ❤❤❤❤❤