Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርግት ጥሩ ነው ምስክርነቱ፣ ግን ንጉስ ቻርልስ ምድራዊ ንጉስ ነው ምን አገባን እኛ ግን ትክክለኛውን የአለምን ንጉስ ይዘናል ደስ ይላል፣ ተዋህዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ፣ ማህተቤን አልበጥስም እኖራለሁ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤፣እነሱ እራሳቸው ናቸው በአለም ላይ ያለ ኦርቶዶክስ እንዲህ እንድንጠፋ እያረጉን ያሉት፣
እግዜያቤር ይመስገን ጥሩ ምልክት ነዉ እሄን ያሀል ማወቅ ከቻሉ።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤
🔵ግሩም ቅንብር ። በርቱ!
እግዚአብሔር ይመሰገን
አባታቸው ግሪካዊ ናቸው ብዙ ጊዜ ግሪክ ያለው ገዳም ይመጡ ነበር
82 አሀዱ መፅሐፍ ቅዱስ የለም አስተካክይ
Egzabher yemsgen❤❤❤❤❤❤❤
አይ ኦርቶዶክስና ልጆች አንግሊካንን ደብዳቤ ጣፈች ብላችሁ ለዚህ የሠይጣን ወኪል ሙገሣ? ቤተክርስቲያኝናችን እንድሆነ ጠባቂዋ የሚያንቀላፋው እግዚአብሔር እንጅ ንጉሥ ቻርለስ አይደለም
እህቴ ከ ይቅርታ ጋር ሰማንያ አሀዱ በሚለው ቢስተካከል።
betammm des yilal bertu
Egzieher yimesgen
ቻርለስ ይፃፍ ሌላም ይፀፈው ዋናው የክርስትና ሀይማኖት መረጃ ከ"ከመፅሐፍ ቅዱስ"ማግኘቱ ላይ ትኩረት ባቢደረግ ህይወት ከእነትርፉ ማግኘት ይቻላል።
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ?ዶር ዘበነ በቅርቡ የሰጡትን ትምህርት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከግሪክ ፣ከኮፕት፣እነዲሁም ከኦሪየንታል የተለየች ነች ብለዋል።ታዲያ ንጉሡ የኢትዮጵያን የተለየ ኦርቶዶክስ እንዴት ያውቁታል ?
Ketlubet wendmoche
የሚያስደምመውና እጅግ የሚያነጋግረው የነገስታት ሁሉ ንጉስ የሆነው እግዚሕአብሔር ሲናገርና ሲያሞግስ እንጂ አንድ የፈጣሪ የእጅ ሥራ ግለሠብ የእኔን ሃይማኖት አደነቀ ብሎ ይህንን ያህል እስክስታ መውረድ ምን የሚሉት እብደት ነው ። ይሄ ንጉስ እኮ በእግዚሕአብሔር በሸክላ አፈር ሠርቶት ሳሎን ያስቀመጠው የጌጥ ዕቃ በመሆኑ ልክ እንደ እናቱ አንድ ቀን ይሠበራል። ይሄ የራሱን የመጨረሻ ዕጣ ፈንታ የማያውቅ የሸክላ አፈር የፈጣሪን አግራሞት ስለማይዘክል እባካችሁ አጉል ወሬ ከማናፈስ ተጠበቁ።
ቻርልስ እራሱ ዕብድ ነው!
ምነው ምኑንም ባታውቂ መቼም ሰምተሽም ይሆናል ሰማንያ ሁለት አሀዱ የሚል አላየንም ወይም መፅሐፉነ በደንብ ለሚያውቁት ፁሁፉንም ብታሳልፊ መልካም ነው መፅሐፉም ሰማንያ አሀዱ ነው።
Who care what he says
አርትራን ጋብዛትሁ ከፋኖ ጋርሆንቸሁ የተዋህዶን ንብረት ከትግራይ ዘርፋቸሁ
ምን ማለት ነው
ምን የሚዘረፍ ኖሮአቹሁ😂 እናንተ ትዘረፋላቹሁ ከ25አመት እንደውም የኤርትራን ሃብት ንብረታቸውን እየቀማቹሁ ቤታቸውን እየቀማቸሁ እናንተ ተፈናቃይ በሚል ሰበብ ወሰዳቹሁባቸው ዘረፋቹሃቸው ዘርፍ እናንተ እንጅ ኤርትራ አደለችም ቢዘርፉማ ገንዘቤቸውን ነበር በናንተ የተወሰዱባቸውን አጭበርባሪዎች
እኔ ትግራዮች በምነታችሁ ጓበዞች ነበር የምትመስሉኝ ግን ሚዲያላይ ሳያችሁ በጣም ዘረኛ ናችሁ ዘረችሁ ለየት ያለ ነው መስሎ የሚሰማችሁ ለምን አላውቅም ከሀይማኖታችሁ በላይ ዘር ላይ ታተኩራላችሁ ይህ ዘረኝነት የሚባለው በሽታ በስሪጅ ነው ውስጣችሁ የገባው
ወገኖቼ የእንግሊዝ ሚስጢር ሲፈልጉ ብቻ ነዉ የሚወጣዉ፡ ካልፈለጉ ግን ቀብሮ ማስቀሩትን ተክነዉበታል፡ ለእኛ ግን መልካም ነዉ፡፡