@@DebelaAsefa-x7k I mean when do you gonna report or analyse Ethiopian war? Only about middle East and Eastern Europ ,as a journalist tell us what is going on between Amhara Fano and prosperity soldier because as an Ethiopian what is the importance of Russian, Ukraine, Israel,hamas and Hezbollah war for us?
ከራሻ ነኝ አለም አድናቂህ ነኝ የራሻን ከተሞች እና ስሞች እንደ እጅህ መዳፍ ነው የምታቃቸው слава Эфиопии !
Слава Украине ❤
Spasiva ❤❤❤
የምመክርህ በሰላም ከዚያ የፋሺስቶች አገር ብትወጣ ነው::
@@qwertyqwerty727የቱ ነው ፋሽት? ኢራን ወይስ ጋዛ😂😂😂😂😂
አባት አገር ራሺያ ወደፊት ብለናል ምድረ ተላላኪን ታፅዳልን ።ምድራችን አይታ ከማታቃቸው የክ/ዘ ከንቱ መሪ ማለት የዩክሬኑ ዘለንስኪ ነው ።አገሩን ያሥወደመ ባንዳ።ውድ ራሺያ ኡራራራራ....ብለናል ።አለምነህ በርቱ አሪፍ ነው።
አባት ይንሳህ
ድል ለሩስያ ሞት ለተላላኪዋ ዩክሬን
አዋዜ ይመችህ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እድሚሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ሁሌም የሚያናድድኝ ነገር ቢኖር በምዕራባውያን ግብረሰዶሞች ተንኮል ሁለቱ በክርስቶስ ደም አንድ የሆኑ የክርስቶስ አካሎች እርስበርሳቸው ሲገዳደሉ ማየት ነው😢😢😢
ድል ለሩሲያ ተላላኪዋ ዩክሬን ያአውሮፓዎች ሽንት ሽንፈትሩሲያያያያ❤❤❤❤
I like Awaze.great performance well qualified & professional reporter.
አለሁ እሩሲያ ነኝ
ምን ታደርጋለህ እነኚህ ፋሺስቶች አገር? ብትወጣ ይሻልሀል ወደ front አንቀው ሳይሉክህ::ታጂኮችና ኡዝቤኮች ሲያልቁ ወዳንተ ይመጣሉ::
VICTORY FOR RUSSIA 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa
10/12/2016 - 15/12/2016
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
. . . . . . . . .
የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
ምርጥ ጋዜጠኛ አለም ንወሴ እነት ነው
እጅግ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው
ድል ለፍልስጤምና ለሩሲያ
❤❤❤❤🎉🎉🎉 አዋዜ ዜና ❤❤❤ አለም በርታልን
Thanku❤❤❤
አለሜ ወንድማችን ባዕዲዊይን የገቡበት እጅ ሰላም የለም የእኩራይን ደንቆሮ መሪ የባዕዳዊይን ሰምቶ ህዝቡን በታተነው በጣም ይሳዝናል አንተ ግን በርታ አለም ንወሴ ምርጥ ጋዜጠኛ❤
አለመነህ ብዙ ጊዜህን በራድዮ አገልግሎት ስላሳለፍክ የህዝብን ትችን ስለማተውቅ ስሜተህ ሲጎዳ ይታያል:: የሚሰራ ሰው ይመሰገናልም ይተቻልም ይህንን ካላወቅክ ትጎዳለህ::
ብዙ ጊዜ ሳዳምጥህ እንደዚ ማለት እፈልግ ነበር ነገር ግን አንዳንዶች በሌላ ይተረጉሙብኛል ብለህ ዝም ትላለህ::
አንተን አክብረን እይታህን ፈልገን የምንመጣውን ሰዎች ግን ስታመሰግን አትታይም:: ባልሳሳት ስለ ሊባኖስ ይሁን ሰለአነድ አረብ አገር ለመናገር ፈልገህ ትችት ፈርተህ ትተሀዋል::
መስራትህ የሚታወቀው የሀሳብህ ተቃዋሚም ሲኖርህ ጭምር ነው::
ከቻልክ ድሮ ስለ ባህረ ሰላጤው ጦርነት ስራህ ለትውስታ ከአሁኑ ነባራዊ እውነት ጋር ብታቀርብልን:እለለሁ
በተረፈ በርታልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ
አለን ሰላም
በርታ
አይ ትራንፕ እንደው ሳሰበው አቡሸ ነው ገና😅😅ማን ያምራል ከሁለታችን እኔ አምራለሁ እሷ ታሰጠላለች😅😅😅 አለምየ ይቅር ይበላቸው አላለም ሞትኩ በሳቅ 😅😅😅😅😅
❤❤❤ድል ለሩሲያ ጀግኖች ❤❤❤
ሩስያ ❤️❤️💪,
ድል ለፋኖ
ድል ለሩስያ
ድል ለራሺያ
Super thanks
እራሺያ ታሼንፋለች ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለወራሪ የአምባገነኖች ቁንጮ ሀገር መደገፍ ምን የሚሉት እብደት ነው ከአቅራቢ ጋዜጠኛ ጀምሮ
Wonderfulvlctory
Alem Rassian medegef ye gid new tikikilegna akwam new
አለምነኽ: እነዚኽ የነእንትና መርፌ የተወጉ ምናምንቶች ጀሮዳባ ስጣቸውና: እንደቀድሞህ ዝም ብለኽ ቀጥል።
ምክንያቱም: እነማንና እንዴት መኾናቸው አውቀናል አንተም ሳታውቅ አትቀርምና: ረግጠሀቸው መቀጠል ብቻ ነው። ጭንቅላት-አልባ በሁለት እግር የሚንቀሳቀሱ አጋሰሶች ናቸው።
ድል ለራሺያ ሞት ለእምነት የለሹ ዘለንስኪ
የተወደድክ አለምነህ ቢቻል የቆዪም ይሁን አዲስ የወታደራዊ ቪድዮዎች ብታሳዪ ከዘገባው ጋር የሚዛመድ ይሁን ። ይኸን የመሰለ ትንተና እየሰጠህ የማይገናኝ ቪድዮ ሲታይ ትኩረት አይስብም
2. ቢቻል ከንግግር ይልቅ ዘገባ ቢሆን(Coherent and contiunity ) ያለው ንግግር ቢሆን
you are the Best 👌
የሩሲያ ጳጳስ ልክ ጦርነቱ እንደጀመረ እኮ ጀቶችና ታንኮች በአደባባይ ሲባርክ አይተናል ስለዚህ ሩሲያ የሰይጣን ሃገር ናት።
እርሻ አባት ሀገር ድል ይሁንላት❤❤❤❤
ድል ለራሺያ ሞት ለእምነት የለሹ ጎራ
ድል ለሩሲያ ለሀይማኖት አክባሪው ቭላድሚል ፑቲን ሽፈት ለይክሬን ሞት ለአሜሪካና እስራኢል
ድል ለሩሲያ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪
አላህ ሩሲያን አሸናፊ ያርጋት
እናኔቴ የሩስያ ዳጋፍ ናቿው
ዜና ስታቀርቡ የምታሳዩን አስፋልቱን ሳይሆን ከዜናዎቹ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ቦታዎች ቢሆን …. አመሰግናለሁ፡፡
Sewiyew Leasir ken and wer tinish new?atashikabit
መቼም ቢሆን ድል የራሺያ ነው
ድል ለጀግናው ሩሲይ ህዝብና መንግስት እኳረይን አክተሩ ደንቀሮ መሪ አሸባሪ መውደም አለበት።
እንደ ሚዲያ ባለሙያ ብያንስ balance ጠብቁ
ሩስያን የምደግፍበት ምክንያት ብዙ ቢሆንም ዋና ዋናዎቹ ውስጥ
1የማንነትን ጥያቄን ስለምትጠብቆ
2 ታሪክና ባህልን ስለምትጠብቅ
3ኛ ሃይማናትን ስለምትጠብቅ ነው፡፡
ምዕራብያን የዚህ ተግባር ተቃራኒ ናቸው፡፡ ስለዚህ በምን ምክንያት ነው የዩክሬን ደጋፊ የምሆነው?? ግብረ ሰዶም እንደ መደገፍ ነው የምቆጥረው፡፡
ሩሲያ ሞስኮ ነኝ
ይሄን የፋሺስት አገር ለቀህ ውጣ::ታጂኮችና ኡዝቤኮች ሲያልቁ(ኧረ ባያልቁም)አንጠልጥለው ወደ front ይወስዱሀል::መቼም አገሪቷ ውስጥ ህግ እንደሌለ ታውቀዋለህ::
❤❤❤👍👍👍🌷🌷🌷👌👌👌
10 Q Awaze tube 🎉🎉🎉🎉🎉
እዉነተኛ የእስራኤል ደጋፍ ነኝ እኔ
,አለም ነህ ዋሴ ኑርልነ ድምፀ መረዋው
روسيا 🇷🇺 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺
What about Ethiopia war?
😂😂😂 ethiopia news is fake
@@DebelaAsefa-x7k I mean when do you gonna report or analyse Ethiopian war? Only about middle East and Eastern Europ ,as a journalist tell us what is going on between Amhara Fano and prosperity soldier because as an Ethiopian what is the importance of Russian, Ukraine, Israel,hamas and Hezbollah war for us?
አሜሪካ በ1980 ሶቬት ህብረትን፣ ዩጎዝላቪያን እና አኢትዮጵያን እንዲፈርሱ ወስነዉ እየሰሩ ያሉት በዋናነት እምንት እና ጠንካራ ባህሎቻቸዉን ለማክሰምም ነዉ።
ድሀ በሕልሙ ቅቤ ባይጠጣ....
ዩክሬን ተውራሪ ነች ለምንድነው ሩስያን ምንደግፈው ግን
ሩሲያ ለኛም ጨምሮ ለአለም ነጻነት ነው ምትዋጋው ከገባህ
ዩክሬን የ ጥይት ማብረጃ ናት, ጦርነቱ የሌላ አጀንዳ ነዉ
ቡሽቲን ለማጥፋት። ቡሽቲ ነህ እንዴ?
ትራንምፕ እኔ አምራለሁ እሷ ታስጠላለች ማለቱ ገብቷችኋል? ዘረኝነት ነው እየሰበከ ያለው። ጥቁሮቹ ይሄን መስማታቸው ስለማይቀር መልእክቱ በቅጡ ገብቷቸው ፉንጋቸው ለመምረጥ እየተዘጋጁ ይሆን???
Edemea yestek Mert journalist
ከዩክሬን ጋር ተባብሮ እናት አገር ሩስያን ለነካ የገባበት ገብተን እናጠፋዋለን እኛ የ ኤርትራ ወታደሮች ( uura ሻቢያ )እንባላለን።
😂😂😂😂
ፈሳም ምን አለ ይሄ የተንኮታኮተ የደኸየ የወደቀ የፈረሰ አገርህን ለማሳደግ ብትሞክር::ማጥፋቱንማ አገራችሁን(ኤርትራ ምን አገር ናት መንደር እንጂ) ለ30 አመታት አጠፋችዃት::አሁንም ድሮ ድሮ ጣሊያን በሰራው ሕንፃ ነው የምትመፃደቁት😂::ቆሞ ቀሮች😢መቼም አዲስ አበባ ለናንተ ፓሪስ ናት::
@@qwertyqwerty727 እናንተ የ 7 ዓመት ልጅ ደፋሪዎች ጨካኞች አረመኔዎች ። ፍትህ ለ ህፃኗ ልጅ ፌቨን
🎉 3:49 3:51 3:57
Can you report and analyze fano movement you Hodam
ፍትሃዊ ሚዲያማ አይደለሕም
Let sedum down and let immigrant live in their own country this is it
ባታደላማ የራቫ ህዝባ እያዴረገ ያለውን ተቃውሟ ተዘገብ ነበር ታደላለሕ አዪጌልፀዉም
Yeha Yemetasayunen Addis Abeba Video Tetachehu Lemen Selemetaworut Video Minch Bemeteqes Bitasedegfu Tiru Sabynetun Qensotal
ህምም ማስታወቂያ 😢
Sile yemitaqribew zena enamesegnalen, bihon gin , be Carta wey ye Wigia video bitadrigew tru neber
እውነተኛ የስራኤል ደጋፊ ነህ ይህንንም በግልጥ በዘገባህ ደጋግመህ አሳይተህና
Yesew. Wore woym. Coment. Bemadamet tkklegna mereja kemestet endayazenagoh. Berta.tenkr
ፑቲን በሳምንት ውስጥ እጨርሰዋለው ብሎ የሎከሰው እሳት አሁን በቤቱ እየለበለበው ነው ። ወራሪ መቼም ቢሆን አሸንፎ አያቅም ዩክሬኖች በጣም ጀግኖች ናቸው ትልቅዋን ሩስያን የመግጠም ብቃት አላቸው ።
😂k nato garnew emetwagawe russia yalechew fara gene tashenefalech wegiyawe ke seytan gare new
❤❤Abaze 😂❤Viva 😂❤
🎉
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ከመች ጀምሮ ነው አንተ የሩሲያ ደጋፊ የሆንከው 🤣🤣🤣🤣🤣 እልም ያልክ ምእራባዊያን አምላኪ አደለህ እንዴ ጭራሽ ሩሲያንና ፑቲንን በማጣጣል ሀገርህን እስራኤልን ያገስክ እስኪመስልህ ምትናገረው ።ምንም አልክ ምን ድሉ የታላቋ ሩሲያ ዋጠው
አንተ ርቦህ ነው ወንድሜ ብላ
@@eliasziyen7565 አተ የቤተሰብ ሸክም እህት ቲክቶክ ላይ ትለምናለች እናትህ ጎዳናላይ ከችግር ጋ ተጣብቀህ አድገህ እንዴት ደና ነገር ታስባለህ የሰው ልጣጭ
አንተ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ሁሉም ሰው ስለ ጋዘጠኝነት ያውቃል ብለህ አታስብ
🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪💪
ድል ለሩሰያ
የጠላት ወሬ አትስማ አለም
በሰው ችግር እንጀራውን የሚጋግር ጋዜጠኛ? ድል ለሩሲያ ምንም ጊዜም አሸናፊ ናቸው
alemneh andande ewenet tenager enji ;Russia ke seytanoche west gare new emetwagawe
❤😂❤አንተና ባልደረባህ እምታዳሉት ለአፓርታይድ እስራኢል እንጅ ለዩክሬንና ለራሺያ እንኳን ምንም አይወጣላችሁም። ግንግን ለጋዜጠኛ ታዳላለህ መባል ብቻ በራሱ ትልቅ ውርደት ነው።እራሳችሁን ከስሜታዊነት ቆጠብ ብላችሁ ሰው በሚለው እሳቤ ብቻና ብቻ በህዝብ ፊት ለመቅረብ ሞክሩ።
ሌላው አገር የለም america ብቻ ናቸው ይከታተሉአቹ አለ ከአረብ አገር ይበልጥ እንተሳሰ
How do you support invader????😊😊
daniel weyane weta kezi mekelle hede mike hammer metoal dayper
Sijmer Russia alchil bla eko adelm gn bebzu ngr atrafi nechi
ፑቲን ነዉ ይሄን መለያየት ያመጣዉ በሌሎች አታሳቡ ብዙ ሰዉ ራሺያን ስለሚደግፍ ብላችሁ አትፍሩ እዉነቱ ፑቲን በሁለት ሳምንት ዩክሬንን እይዛለሁ ብሎ ዩክሬንን በአየር ሀይሉ ደብድቦ በጥጋብ ወረራት ግን እወነት ዩክሬን ጋር ስላለ ያሸንፋሉ ድል ለተወረረዉ የዩክሬን ህዝብ
serki emsam ke nato gare new emiwagawe eshi ewedshalew
LGBTQ እንደሆንክ ጥርጥር የለውም
ደንቆሮ በደንብ አንብብ
አላም በዚህማ አትታማም ማሻላህ ነህ ግን በእስራኤልና በፍልስጤም ነው ምትታማው እስራኤል ደጋፊ ነክ አንዋዋሻ
የመደገፍ መብት አላችሁ እንደማንኛውም ሰው
እውነት ለመናገር ዜናችሁ ሱስሁኖብኛን ጋሽ አለምነህ
10qs
ን ኮርያ ትሄዳለክ ኤርትራና ትግራይ ከሽዋ ጋር ያለው ግንኙነት የናንተም ሚና አለበት ጥላቻው ስሩ ተበጣጥሰዋል አድዮስ ቻው ፊንፊኔ
ኣለም ዋሽ ወደ ስዩም ተሾሽ እየጠራህ ነህ
Russian side 👿
በኛ ላይም እኮ ደርሷል አለም ነህ፤ አኤርትራ አኢትዮጵያ፤የአኦሮሞ፣ የትግሪ እየቀፈቀፉ ነዉ። አሜሪካ መበተን ወይም መጥፋት አለባት
አለምነህ ጭራሽ የዩክሬን ድምጽ ሆንክ😂😂😂 የዩቲዩብ ቻናልህን kiv today በለው 😂😂😂😂😂 ጭራሽ ጀልባ ወሰዱ ሩሲያ ላይ ተናደዱ አይ አንተ እልህንና ጥማትህን በዚህ ተወጣ እንጂ አይዞ
He is hodam
russia ke nato gare new emetwagawe mecheresham tashenefaleche
ውነት ነው ሚዛናዊነት ይጎልሀል ስለ ሀግርህስ ለምን አታወራም
ሀገር አፍርሰህ ከጨረስክ በኋላ ስየትኛው ሃገር ይወራልህ?
በራሽያ ፌዴሬሽን አምናለሁ አይሸነፉም ኩርክስ የገቡት 11 ሸ አሸባሪዎች እዛዉ ነዉ እሚቀሩት አይወጡም😂እጅ እሚሰጡትን ብቻ ተከታተሉ በቪላድሚር ፑቲን አመራር ትደነቃላችሁ🌷🇷🇺🇷🇺👌💪
Del le russia
Glory to Russia😍
❤❤❤😂
ከእስራኤል ወሬ ከአልወጣህ አንተ አራዳ ደይሊ የሚባል ሚድያ እና ባላገሩ ሚድያ የምትበሉ እኛ ቤተሰብ እስራኤላውያን አንፋታችሁም
አለምነህ ዋሴ ምን አለ አንድ ቀን እንካን ለዑክረን ሞራል ብትሰጥ
እስከ መጨረሻ ከፑትን ጋር ሙጭጭ 😢
አንተ የዘጠናዎቹ ጉምቱ ዘጋቢዎች አንዱ ነህ ትዝታም ጭምር ነህ
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏💙💙💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱
እኛ የማን ልጆች ነን😮
LGBTQ ቂጥህን ኔታኒያሆ ጎረጎረልህ እንዴ?
@@eliasziyen7565 ቡዳ አማራ