የሀበሻ ቅንጡ ቤቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ዘመናውይ ይህችን እቃ የተለያዩ እምድጃና የእቃ ማጠቢያ ማሽን ዋዉ ሰው በሰለጠነ መንገድ ሲኖሩ ምንኛ ያስደስታል

Комментарии • 22

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ተባረካ አሏህ ጤና ብቻ ይሰጠን እናያለን ገና ለሚ ምን አሰበህ ነው ይሄንን የምታሳየን የማዳም ቅመሞች ይሄንን ካልገዛን አንሄድም ብለን እዚሁ ስደት ልታበሰብሰን ነውደ ይሄንን የምታሳየን አይ ዱኒያ ምን ብትብለጨለጭ ዱኒያ ናት በፍቅረና በሰላም የምንኖረበት ከሰጋት ወተን ካለ ሰጋት የምንኖረበትን ዘመን ያምጣልን

  • @kedigaTube
    @kedigaTube Год назад

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሠላምበያለሁእንኳንደህናመጣሸህ አሪፍቆይታነበር

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ውዶቸ እዴት ናችሁ በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ብዝት ይበል በተረፈ በጣም ጎበዝ ልጅ

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነህ ወንድም ማሻአሏህ ተበረካህ ሏህ አሏህ ለኛም ይስጠን ያረብ አመዳም ቤት ይገልግለን አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የነበረን ቆይታ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር 👍👍👍😉

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    ማሻአላሕተባረክላሕደሥይላልያሠላም

  • @susu21
    @susu21 Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ዘራህመቱሓሒ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደሥ ይላል

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    አሕለንሳሕለንጀማልየማሻአላሕደሥይላል🌹🌷🌹🌷🏡

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ጀም ማሻአላህ ተባረክ አላህ ዋው ልዩ ነው ወላሂ ያረቢ ሂላሂ አንተ ሀብታም አድርገኝ አንተ አይቸግርህም ግን ኢትዩጲያ ውስጥ ነው

  • @fafatube4567
    @fafatube4567 Год назад

    አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁማሻአላህደስይልወንድም

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Год назад

    egzbhr yemesgn selamih yebzalegn jemu enkuan baselam meteh wendam alemvdemqet selam fkr tenan yadelen egzbhr wowwww

  • @ሰአዳጌታቸው
    @ሰአዳጌታቸው Год назад

    አሰላማላይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምለሀገራቺን

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Год назад

    ዋሊኩም ሰላም እራህ መቱላሂ ዉበርክቱ አይይይ የሀብታም ቤት እያየን አገር የምገባበት ቀን እራቀን አሁንሰ ምንም አልፍልግ ክዉዱ ባሌተ ቤቴጋራ በፍቅር በቆርቆሩ ቤቴ የምኑር ያድርገኝ

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    ሠላምሠላምውድየሐገሬጆቺሠላምበያላቺሑበት

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 Год назад

    ዋው ያተ መስሎኝ ነበር የሰው ይቅርብህ😂😂😂

  • @tube2883
    @tube2883 Год назад

    አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ፣ጉዲነው

  • @tube-dg8th
    @tube-dg8th Год назад

    አሰለማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያገሬ ልጅ በል ደምረኝ እሺ

  • @ZUZU-TubeYwllowa
    @ZUZU-TubeYwllowa Год назад

    ✍️አላህ (ﷻ) በነቢዩ (ﷺ) አንደበት እንዲህ ብሏል፦
    ➤:3 ነገሮችን እወዳለሁ ። ለ3 ነገሮች ውዴታዬ ብርቱ ነው።
    ➾:ቸር የሆነ ሀብታም እውዳለሁ። ከዚያ በላይ ግን ለድሃ ያለኝ ውዴታ ብርቱ።
    ➾:የሚተናነስ ድሃ እወዳለሁ። ከዚያ በላይ ግን ለሚተናነስ ሀብታም ያለኝ ውዴታ ብርቱ ነው።
    ➾:ቅን ታዛዥ የሆነ ሽማግሌ እወዳለሁ። ከዚያ በላይ ግን ቅን ታዛዥ ለሆነ ወጣት ያለኝ ውዴታ ብርቱ ነው።
    ➤3 ነገሮችን እጠላለሁ ። ግን ለ3 ነገሮች ያለኝ ጥላቻ ከዚያ በላይ ብርቱ ነው።
    ➾የሚኮፈስ ሀብታምን እጠላለሁ። ከዚያ በላይ ግን ለሚኮፈስ ድሃ ያለኝ ጥላቻ ብርቱ ነው።
    ➾የሚሰስት ድሃን እጠላለሁ። ከዚያ በላይ ግን ለሚሰስት ሀብታም ያለኝ ጥላቻ ብርቱ ነው።
    ➾ኃጢአተኛ የሆነ ወጣትን እጠላለሁ። ከዚያ በላይ ግን ኃጢአተኛ ለሆነ ሽማግሌ ያለኝ ጥላቻ ብርቱ ነው።

  • @yimameendris3214
    @yimameendris3214 Год назад

    ዋሻ እልህ ነው በጣም ድስት ምን ቤት ነው. ዋዉ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Год назад

    እህት አለም የሀብታም ቤት ማየት አልፍልግም አሰር አመቴ በሰድት ግን ወግድ ወርዳ የሚባል ክተማ ታቸ የማያሰ ቤት አሰቻለሁ አሰር ፎቅ አይይይይ

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Год назад

    አይ ወድም ጀማል የሀብታም ቤትማ ታየህ ወድሚ አገርህ አገባም አትይ የሀብታምቤትክክክክ

  • @ሰአዳጌታቸው
    @ሰአዳጌታቸው Год назад

    🥂🥂🥂🥂🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👍👍👍