አክሲዮን መግዛት ያዋጣል?፣ ይሄን ካላወቁ አክሲዮን አይግዙ!/ Is Shareholder is beneficial ? | SILE BUSINESS| ስለ ቢዝነስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 53

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Год назад +4

    በጣም እናመሰግናለን የተብራራ መረጃ ስለምታቀርብልንን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад

      ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎናል!🙏🙏🙏🙏

  • @mitikubaye3925
    @mitikubaye3925 20 дней назад

    በርታልን ጀግናዉ

  • @Jamilah-p2m
    @Jamilah-p2m 7 месяцев назад +2

    አመሠግናለሁ❤❤❤

  • @alemayehuberhanu8446
    @alemayehuberhanu8446 Год назад +2

    berta arif new

  • @NoorahAhmad-gj7hg
    @NoorahAhmad-gj7hg 11 месяцев назад +1

    Betam enamesgenalen

  • @emanaman3593
    @emanaman3593 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ

  • @nahomgaremu7505
    @nahomgaremu7505 10 месяцев назад +1

    Thank you

  • @loveyou-lj7qe
    @loveyou-lj7qe Год назад +1

    thanks brother 🙏❤

  • @SEMA-sj3vv
    @SEMA-sj3vv 5 месяцев назад

    በጣም ነው የገባኝ bertalin ❤❤

  • @yosefaddisu8738
    @yosefaddisu8738 Год назад +1

    በርታልን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад

      እግዚአብሔር ያክብርልን!🙏🙏🙏

  • @muazsefa421
    @muazsefa421 Год назад

    Enamesegenalene arife merega new

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад

      ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
      እንድንሰራ የምትፈልጉትን አሳውቁን !👍

  • @susutube2726
    @susutube2726 Год назад

    ሰላም ወንድሜ እናመሰግናለን ለሰጠከን መረጃ እና ጥያቄየ ክፍለሀገር የምንኖር እንደት መግዛት እንችላለን ⁉️

  • @alemayehumekuria
    @alemayehumekuria 4 месяца назад

    እናመሸግናለን ወንድማችን እስኪ ስልክ ቁጥርህ አስቀምጥልን በስልክ ለማውራት ፈልጌ ነዉ

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 Год назад

    Shukuran

  • @tsigeethio621
    @tsigeethio621 11 месяцев назад +1

    barta Maskle tiru maglcha nw

  • @RehimaAbdo-qd5xy
    @RehimaAbdo-qd5xy Год назад

    ❤❤

  • @FikirteTeka-b5b
    @FikirteTeka-b5b 4 месяца назад

    ሠላም ወንድሜ ሰለሠጠኸን ማብራርያ ከልብ አመሠግናለሁ
    አንድ ጥያቄ አለኝ ለምሣሌ ውሉን ፈጽሜ ወደ ውጭ አገር ብሄድ እንዴት ነው እማደርገው ጉዳዩን እንዴት መከታተል እችላለሁ

  • @KatoMamo-in2mj
    @KatoMamo-in2mj Месяц назад

    አክስዮን ሽያጭ መቸ ይጀምራል መቼ ያበቃል።በቂ መረጃ ለማግኘት ስልክ ላኩልን።

  • @Shitatedeke
    @Shitatedeke 8 месяцев назад

    ወድሜ በስደት ብዙ ለፋ ሊሆንለት አልቻለም ና እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገሩ ሲገባ እዲሰራ እፈልጌለሁ ግን እዴት ሊገባኝ አልቻለም

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  8 месяцев назад +1

      +251 92 046 8467, ይደውሉልን 🙏

  • @Liilah929
    @Liilah929 7 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድም እኔ ሂጅራ ሼር ለመግዛት ኣስቤ ግን ችግሩ ቦሃላ ሊደርሰኝ ያምችል ገቢ ወይም ትርፉ ላውቅ ኣልቻልኩም ድርጅቱም info ውስጥ ኣላካተተውም እና እንዴት ነው ማወቅ እሚቻለው

    • @NusraAke
      @NusraAke Месяц назад

      ገባክ እንዴ?እስቲ ንገረኝ ስለ ትርፉ

  • @meram123
    @meram123 11 месяцев назад +1

    ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  11 месяцев назад

      ሠላም 🙏🙏🙏
      እኛም ቤተሰብ ስለሆናችሁን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @bintislam5379
    @bintislam5379 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድም እኔ መግባት እፈልግ ነበር ግን ካገር ውጭ ነኝ እንዴት ነው ስልካቸውን አግኝቸ የማናግራቸው?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад

      የነ ማንን?

    • @bintislam5379
      @bintislam5379 Год назад

      @@Silebusiness ለሽያጭ ሲያቀርቡ እንዴት ነው ማወቅ የሚቻል እዚጋ ያቀረብክልንን ያሽዋ ቴክኖሎጅ ድርጅቶች ምንም ኢንፎርሜሽን የለኝም እናነው ወይንም የተሻለም ድርጅት የምታውቀው ካለ ብትተባበረኝ ከይቅርታጋ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад +1

      915606758 ይደውሉልን

    • @bintislam5379
      @bintislam5379 Год назад

      @@Silebusiness እሽ

  • @DawitaberaAdane-du5eb
    @DawitaberaAdane-du5eb Год назад

    ahun aksiyon bemeshet lay yalu dirjitoch eneman nachew bemun megzat enchilalen

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад

      አጣርተን እናቀርባለን !👍

  • @marufanasir1609
    @marufanasir1609 Год назад +1

    ሰላም መስቀሌ ኣዴት ነክ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад

      ሠላም ጤና ይስጥልኝ !👍

  • @BaheruNu
    @BaheruNu Год назад

    አንድሠውአክሥዮን የገዛበት ሙሉ ክፍያ ከፈጰመ በኻላ ውል መፈጰም ያለበት የአክሥዮኑ ክፍያ የከፈለበት የባንክ እሥሊፕ ይዞ ሢቀርብ በእለቱ አለያም በማግሥቱ መሆን ያለበት ይመሥለኛል በዚህ ላይ ሀሣብ ብታካፍሉን

  • @Zahraumukena
    @Zahraumukena 8 месяцев назад +2

    ድርጅቱ ቢከስርስ

  • @BaheruNu
    @BaheruNu Год назад

    አክሣዮን ከገዛን በኻላ ውልና ማሥረጃ ላይ ውል ለመዋዋል ምን ዬህል ቀን ይወሥዳል

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад

      እንደየ ድርጅቱ አሰራር እና ቅልጥፍና ይወሠናል!👍👍👍

  • @BarkotHailemariyam
    @BarkotHailemariyam 11 месяцев назад

    Yet nw megezat menchlew

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 10 месяцев назад

    ውንድሜ መልስልኝ ትዉልድአገሬ ገና ታዳጊ ቀበሌነች እና በማህበር ተሰባስበዉ አክስዮን ጀምርዉ አለሁበት ሁለት ገዝቻለሁ እና ገና አሁን መሬቱን ልሾ እያርጉነዉ ፕላስ ዋን ነዉ ብላኑ እና ባንክ የለም አገራችላይ ባክ ይከራያል ሢያልቅአሉ እዴትነዉ ትርፍማ ይሆን ማለቴ ቀበሌ ስለሆነ ትልቅ ከተማ አይደለም ግን አንዱብቻ እስከአምስት ይፍቻል እያሉነዉ ሁለቱየገባ አንድ ሚልዮን ማለትነዉ እና ለባክ ስያከራዩ ትርፍይኖርዉ የጋራ ወጋራ ከባድነዉ ሲይሉኝ ጠብለቅብየ የግልንየመሰለ የለም

  • @marufanasir1609
    @marufanasir1609 Год назад +1

    ባታው ተገኝተክ አያናገሪካችወ ቢሆን አሪፈ ነወ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад

      እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏
      በጠቅላላው የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃ መስራት ስላለብን ነበር።

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 11 месяцев назад

      ​@@Silebusinessወንድሜ አንድጥያቄ መልስልኝ በመሀል አቁአርጦ ብወጣ ሁሉንም ብር ማህበር ይመልሳል እዴነዊ የጋራ ወጋራ ሆኖ አዱብርሲያገኝ አዱእያጣ ወደሁላ ቀር በዛላይደግሞ ሀገራችንን እርብሹአት አገር ወዳዶች

    • @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
      @ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ 9 месяцев назад

      ​@@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸየገዛሺው ትክክለኛ ቦታ ከሆነ በባንክሸ በአመት ትርፍሽ ይገባልሻል ወይም እዛው መሸጥ ትችይ ይመሰለኝል

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 9 месяцев назад

      @@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ ኦኬ

  • @abiyzeleke5157
    @abiyzeleke5157 Год назад

    Don’t scam!
    Don’t scam people,please. This is absolute shamble.

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  Год назад

      Thank you for your feedback ,but i can't get you which one is scam?

    • @abiyzeleke5157
      @abiyzeleke5157 Год назад +1

      Most of them. Ashewa technology is crazy. People on my share are mafias. In this year the profit margin was 7 percent. Inflation is 35 percent. It’s not good. That wasn’t not the promised investment return. I can’t wait to see the the stock market. I am prepared to sell my shares