//አዲስ ምዕራፍ// “የቆሻሻ ገንዳ ዉስጥ አድሬያለሁ....” //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 68

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 3 месяца назад +15

    የሰው ልጅ ፈተና ብዙ ነው ግን ጤና ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 3 месяца назад +14

    አቤት የኛ ሰው ደስ የሚለው እኮ ተጎሳቁለህ ሲያይህ ነው አኡዙቢላህ የሄን ጠብደል የምትሉ ውነት አላሳዘናችሁም ወይስ ምቀኝነት ነው ኢላሂ ማስተዋል ስጠን

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 3 месяца назад +7

    EBS❤❤❤❤አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቺሁ ሰጪን አሏህ ይሰጠዋል የሰዉልጂ ፈተናዉ ብዙ ነዉ አሏህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢 EBS እናተ ትለያላቺሁ አሏህ ይስጣቺሁ😢

  • @yonasmelaku3384
    @yonasmelaku3384 3 месяца назад +9

    በጣም ጎበዝ ታታሪ በጉልበቷ አዳሪ የነበረች በደረሰባት የጤና ችግር ጎዳና መውደቅ ደረጃ የደረሰች ነገሮች ቢመቻቹላት ሠርታ እራሷን ለመርዳት ለሌሎች ለመትረፍ የምትችል ናት አባካችውን አናግሩን

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv 3 месяца назад +3

    የኔ ወንድም ለአናትህ በጣም ስለምታስብ ጌታ ያስካልህ.

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 3 месяца назад +4

    ጎበዝ፡ታታሪ፡ጌታ፡ይርዳህ ebs እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 месяца назад +3

    አዲስ ምእራፎች ተባረኩ ወንድሜ ጎበዝ በርታ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አምናለው።

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 месяца назад +4

    ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ እናደርጋለን በርታ

  • @tsion3656
    @tsion3656 3 месяца назад

    ሳየው ቢያስዝነኝም በመጨረሻ ጥሩ ስለሚሆን የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 месяца назад +1

    ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @yonasmelaku3384
    @yonasmelaku3384 3 месяца назад +8

    አስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልጋት ልጅ ነበረች በምን በኩል አገኛችኋለው

  • @debebea7669
    @debebea7669 3 месяца назад +8

    እጅግ በጣም በጤናም ሆነ በእድሜ የተጎዱ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ወገኖች ስላሉ እነሱን ብትጎበኙ ይሻላል። የዚህ ግለሰብ ገቢ ጤና ስላለው በወር ከአንድ የዩኒቨርስቲ ምሩቅ ያላነሰ ነው።

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 3 месяца назад +2

      አቤት ምቀኝነት 😏😏😏

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 месяца назад

      እና ሳይወዲቁ መደገፍ በጣም ትንሺ ዲጋፍ ካለ ይነሳሉ የሚሰራም እናበረታታ

  • @BirkaBekele
    @BirkaBekele 3 месяца назад +1

    እባካችሁ መንትያ ልጆች እናት በጣም ተቸግራ ልጆቼን የት ልጣላቸው ምን ላብላቸው ት/ርት ቤት ሲዘጋ ቸገረኝ የቤት ኪራይ መከፈል አቃተኝ እያለች ነውና ሠርታ መለወጥ ትችላለች ትንሽ ድጋፍ ብታገኝ እባካችሁ ድረሱላ !

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 3 месяца назад +1

    ጉበዝነክ ይገባሐል

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 3 месяца назад +6

    Ebs ዛሬ ትክክለኛ ሰው አላገኛችሁም እንደእኔ ሁሉም የተቸገረ ቢረዳ ደስ ይለኛል ግን በጣም የባሰበት አለ እንደዚህ አይነት ኑሮማ የተለመደ እኮ ነው አኢትጲያ ውስጥ

    • @osmandulla7944
      @osmandulla7944 3 месяца назад +4

      ልክናቸው ሁለት ሰው ባንዲቤት ጎዳና መውጣት የለባቸው ህፃኑ መማር ባለበት እድሜ ጎዳና መውጣት የለበትም በነሱ ውስጥ እናታቸውን ማየት ያስፈልጋል ሳር እያጨደች አሳድጋ በነሱ አርፋለው እያለች እነሱም ጎዳና ሲወጡባት ምን እንደሚሰማት ማሰብ ነው እነሱን መርዳት እናታቸውን እንደመርደት ነው

    • @Godisgood20209
      @Godisgood20209 3 месяца назад

      @@osmandulla7944 እንዴ ህዝቤ ቤተሰቡን ይዞ ቤት ፈርሶባቸው ከአሉበት ተፈናቅለው ህጻናት ሁሉ አደባባይ አይደሉም እንዴ ያሉት ??

    • @ElasNegash-yi7tb
      @ElasNegash-yi7tb 3 месяца назад

      እሄም ሰው ነው ግድ መቆሸሽ እልባት ውይም እካሉ መጉደል እለበት

    • @EmotiEman-j6n
      @EmotiEman-j6n 3 месяца назад +1

      ከዚህ የበሰ ቦታላይ ከመውደቁ በፊት ማሳት የተሻለ ይመስለኛል ለምን ታሞ እና ከዚህ በታች ቢወድቅ ለማሻሻል ወይም ለማንሳት የከብዳል ስለዚህ ሰውን መርዳት ከወደቀ ቡሀላ ሳይሆን በግዜ ነው ቡሀላ ቢለቀስ እእእእእይ ማለት ምን ለማን ምንም አይጠቅምም💯 👍👍👍✅✅✅

    • @asutub9446
      @asutub9446 3 месяца назад

      ​@@EmotiEman-j6n👍👍👍

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 3 месяца назад

    God bless ebs❤❤❤❤❤❤

  • @abehabasha
    @abehabasha 3 месяца назад

    God bless you more ebs❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 месяца назад

    ጨምሯ ዪስጣችሁ ebas. ፅጉሩንም ደግ አረጋችሁ ከሆላ ያለዉ ቁጯጯ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 3 месяца назад +1

    አሁን ይሄ ሰርቶ የሚበላ ጠብደል ምኑ ይረዳል ስንት ጤና የሌለዉ ሰርቶ መብላት የማይችል ቤቱን ዘግቶ የሚዉል ሞልቶ😢😢

  • @fgty4821
    @fgty4821 3 месяца назад +4

    እንደዚህ አይነት ባል ነበር የምመኘዉ😢

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 3 месяца назад

      አዲስ ምእራፎች ይህንን ሰው ዳሩላት

    • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
      @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 3 месяца назад

      ይሄን ልጅ አናግሪው ከልቤ ነው የሰው ልጅ መገናኛ አይታወቅም

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 3 месяца назад

      ያሳካልሽ

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 3 месяца назад

      😂😂😂 ሆ​@@alemkebede5848

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 3 месяца назад

      ጎሺ፡ኢቢኤሶች፡ያገናኙሻል

  • @Getegech
    @Getegech 3 месяца назад

    Aschekuay erdata yemisfelgew sew neber endat lagignachihu

  • @DiluDaneil
    @DiluDaneil 3 месяца назад

    Wow

  • @KhaledChhade
    @KhaledChhade 3 месяца назад

    Koy gin min hono.naw.era lenam.erdon.plc.ena Besdet lay eylfal eydkman.aylflen blnal.so.ena erdon ksdet awtuion way zandro way good era senta yerabew.saw ale Koy serto ayblam way

  • @ZegeyeFetene-ky2vh
    @ZegeyeFetene-ky2vh 3 месяца назад +2

    እቤሶች በእነታቾ ቀበነ አከበብ አንድ የታቸገራች የልቾች እናትበጠም ታቸግራሌችነ ቤትበለየለ ለይ ፈረሶበታልነ እበከቾ ድራሱለት

    • @aminamolla6017
      @aminamolla6017 3 месяца назад

      ተመዝግበውበወረፋነውኮእሚያቀርቡት

    • @ZegeyeFetene-ky2vh
      @ZegeyeFetene-ky2vh 3 месяца назад

      እግዚአብሔር በጠም እየተሰቀየችነዉ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 3 месяца назад

    ☝️🇪🇹☝️🤲💪☝️

  • @Abduselam-n6h
    @Abduselam-n6h 3 месяца назад +8

    ስንት የባሰበት አለ ይሄን የመሰለ ጤነኛ ከሱ የባሰ ስንት አለ የዚህ አይነፋም

    • @ሰሚረሀምዘ
      @ሰሚረሀምዘ 3 месяца назад +2

      አረ አለህን ፊሪ ለመረደት መጎሰቀል መተመም አከል ጉደተኘ መሆን አለበት የአለህ ፈተነ ለሰውልጅ ጥቂቱንም መቋቋም አይችል ከፈየነው ይጠብቀን

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 3 месяца назад +1

      አሏህ ጠብደል ያሚያሳክል በሽታ ይላክብሽ

    • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
      @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 3 месяца назад +1

      አንቺ አረዳሽ ምን አገባሽ

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 3 месяца назад +3

      አልረዳሽ አልጠየቀሽ አልጎደለብሽ ለምንድ ይህንን አስቀያሚ ቃል ምትጠቀሚው

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 3 месяца назад

      Seto mayak sew seset seyaye yalekesal alu

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 3 месяца назад

    ሀብታም ለሰጠ ደሀ አለቀሰ አሉ አንዳንድ ኮሜተሮች ምትነገሩት አታቁም ምን ቸግር አለው ቢረዱት በያቋቁሙት የሰው ልጅ ወዶ ጎዳና አይወጣም 😢😢

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 3 месяца назад +2

    ጠብደል እያላችሁ እምኮምቱ ምነው ፈለጋችሁት እሱ ህልም ያለው ስው ነው ተዉት አይገኝም😂😂😂

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Selmmillion
    @Selmmillion 3 месяца назад +5

    ምንሆኖ ነው ስንት ችግርኛ አለ እኔም ሼም ባይዘኝ እመጣ ነበር

  • @miskirteferi9508
    @miskirteferi9508 3 месяца назад

    God bless ebs ❤❤❤❤❤❤