የግብፅ ራስ ወዳድነት ኢ-ፍትሃዊ ነው - ዑስታዝ ያሲን ኑሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2020
  • #WaltaTV : ኢትዮጵያ ፍትሃዊና ምክንያታዊ የውሃ አጠቃቀምን መሰረት አድርጋ ዐባይ ለመጠቀም መነሳቷ ተገቢነት ያለው ቢሆንም የግብፅ ፍትህን ያላማከለ ራስ ወዳድነት ኢ ፍትሃዊ መሆኑን የሃይማት መምህሩ ዑስታዝ ያሲን ኑሩ ገለፁ፡፡
    Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    RUclips : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Комментарии • 201

  • @emuethiopia2368
    @emuethiopia2368 4 года назад +32

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ያንተን ትምህርቶች በጣም ነው እምከታተል በጣም አደንቅሀለሁ እወድሃለሁ በርታልኝ ምርጤ

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 года назад +122

    በኡስታዝ ያሲን ኑሩ ምክኒያት ሙስሊም ሁኚ ሁኚ እያለኝ ነዉ እርጋታዉ አነጋገሩ በእዉቀት የተሞላ አንደበቱ ርዕቱ በቃ ሰፍ ብዬ የማዳምጠዉ ሰዉ ነዉ እኔ ይሄን ያህል ከወደድኩት ሙስሊሞችም ደሞ ምን ያህል እንደሚወዱት

    • @omerhwako2543
      @omerhwako2543 4 года назад +4

      Made mi smile

    • @Sabit-pro
      @Sabit-pro 4 года назад +4

      Yeah true Hana. He is really different.

    • @sirajahmed7990
      @sirajahmed7990 4 года назад +9

      እውነት ብለሻለል እስለማዊ መጽሃፍቶችን አምቢቢ ትክክለኛውን ለማወቅ ከፈለግሽ

    • @kaduglisudan5568
      @kaduglisudan5568 4 года назад +7

      መሆን አይጠበቅብሽም ሆነሻል
      ተቀብለንሻል

    • @abdukemissie5775
      @abdukemissie5775 4 года назад +4

      Allah yirdash lanche yateshala Islamic new siketil Allah yiwafikesh

  • @californa9524
    @californa9524 4 года назад +60

    ቀላል ግልፃ አሰተያየት ነዉ ቃል አጠቃቀም ደረሰ እስላምን ወደድኩት ያሲን ባንተ አነጋገር እና በእናንተ ነብይ ሰ.ዐ.ወ ሰለምትሉ እኔም አልኩኛ እሰልምናን እቀበላለዉ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 года назад +1

      ትክክል ኢንሻአላህ

    • @tube6759
      @tube6759 4 года назад +1

      አለሀ ይወፌቅሽ ያኔ ቆንጆ🇪🇹🇪🇹❤ ለአለሀ ቢዬ እወዲሻለዉ

    • @emanmuhammad2678
      @emanmuhammad2678 4 года назад +1

      የኔ ቆጆ አላህ ይምራሺ

    • @zdneg9508
      @zdneg9508 4 года назад +1

      ማሻአላህ ቤታችን ክፍት ነዉ

    • @alain8492
      @alain8492 4 года назад +1

      የኔ ውድድድ አላህ ሸሀዳን ይወፍቅሽ ያረብብብ. ሀቢቢቲ ኢስላም ፍትሀዊ ነው በርች አላህ ያግዝሽ

  • @user-ut4np2jj6q
    @user-ut4np2jj6q 4 года назад +26

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ንግግርህ በጣም በእውቀት የተሞላ ነው::አንተን በመስማት እውቀትን ገብይቻለሁ::

  • @melmel4857
    @melmel4857 4 года назад +20

    የዚ ሰውየ እርጋታ ሁሌም ይማርከኛል ❤

  • @mohamadderese1016
    @mohamadderese1016 4 года назад +17

    ሡበሃን አላህ አስደማሚ ገለፃ ነው በጣም እድሜህን ያርዝምልን

  • @konjo7249
    @konjo7249 4 года назад +30

    ዲስላነይክ የምታደርጉ አክራሪ ክርስቲያን ልክ አይደላቹም እኔ የተዋህዶ ልጂ ነኝ እናም ውስታዝ የተናገሩት ነገር እውነታቸው ነው በአባይ ግድብ ሁላቺንም ያገባናላል ውስታዝ ያሲን ኑሩ አግዚያብሄር እድሜውን ይስጥልን በርታልን

    • @aman6k341
      @aman6k341 4 года назад +2

      ክርሲቲያኖች አይመስሉኝም ዲስላይክ የሚያረጉት አሉ የግብጽ አሽቃባጮች

    • @user-cu2ow5zy1s
      @user-cu2ow5zy1s 4 года назад

      @@aman6k341 kkkkkk

    • @konjo7249
      @konjo7249 4 года назад

      @@aman6k341 እውነትክን ነው

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913 4 года назад

      Nice

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 4 года назад +28

    ኡስታዜ አላህ ይብቅህ ጀግናዬ

  • @robelabraha8197
    @robelabraha8197 3 года назад +3

    ኡስታዝ ያሲን እንተርቪ ሁሌ ብታቀርቡል ጥሩ ነበር? በጣም ደስብሎኝ ነው የማዳምጠው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤💯👍።

  • @sisayfentaya1274
    @sisayfentaya1274 4 года назад +13

    ኡዝታዝ እንወንድሃለ እንቁ ኢትጲያዊ ነህ

  • @seidmahamed9997
    @seidmahamed9997 3 года назад +1

    ማሻአላህ ኡዝታዛችን እጅግ ድንቅ ማብራሪያ ነው ጀዛከላ

  • @user-ot9ed6bu6k
    @user-ot9ed6bu6k 4 года назад +9

    ማሽአላህ ዉዱ ኡስታዛቸን

  • @user-xj9kh5nu2o
    @user-xj9kh5nu2o 4 года назад +9

    ማሻአላ ኡስታዝ እናመሰግናለን

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 года назад +1

    ኡስታዜ እድሜና ጤና አላህ ይጠብቅልን ያረብ

  • @emuethiopia2368
    @emuethiopia2368 4 года назад +4

    ኡስታዝ ያሲን በጣም ነው እምወድህ ምርጥ ሰው

  • @endrisali4954
    @endrisali4954 3 года назад +1

    ያአላህ ምንአይነት ደስየሚል እውቀትነው አላህ ይጠብቅልን

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад +1

    ማሻአሏህ ሙስታአዝ"ያሢኑ"እድሜናጤናይስጥል"♥

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +2

    ዋው አነጋገሩ ያፈዛል ማሽአላህ ሁስታዛችን

  • @user-wb1ed5tc7x
    @user-wb1ed5tc7x 4 года назад +3

    ውይ፡ስወዶት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh 4 года назад +21

    ትክክል ነው። መንግስት እርዳታ ማድረግ አለበት ለአረብ ተናጋሪዎች በተለይ ለመሐመድ አሩሲ በጣም እርዳታ ያስፈልጋዋል።

    • @birukkassa80
      @birukkassa80 4 года назад

      OOOIIZIIIZZIIIII7OOIOOOOOO

    • @okokok4912
      @okokok4912 4 года назад

      አላህ ይጥቅ ሀቢቢ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 4 года назад +3

    ኡስታዜ አሰበቱ እረቱ አላህ ይጠብቅልኝ 💝💝💝

  • @ndb6093
    @ndb6093 4 года назад +20

    እኔ የሚገርመኝ 3ሺ ታሪክ አላት ከተበለ ኢትዮጲያ ሱዳን ሁለት ግድብ ስገነባ
    ግብጽ 2/3ግድብ ስትገነባ የኢትዮ መሪዎች የት ሂደዉ ነበር የማን ጸጉር እያበጠሩ ነበር ?? ወይሥ ሙሥሊሞን በመጨፍጨፍ ቢዚ ሆነዉ ነበር
    አባይ ሊገነባ መጀመሪያ ቤታ ክርስቲያን ፈቀደኛ ነች ወይ የግብጹ ፐትራሊክ አባይ ለገነበ የተቀደዉ ኦርቶዶክስ ቤተመንግሥት ከለቀቀች በዉሃለ ነዉ ብሎ እርፍ አላ የግብጹ ጰጰሥ
    የረብኛ የምችል ገብቶ መሥማት ይችላል mbs mesr

  • @user-zm7yr6tr6z
    @user-zm7yr6tr6z 4 года назад +3

    ዉስጤ ኑርልኝ

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 года назад +2

    አላህይጠብቅልን፡ኡሥታዞቻችንን፡ይረብ፡ሀይትይሥጥህ

  • @nzzhhh6875
    @nzzhhh6875 4 года назад +2

    ሰላምነህ ኡዝታስ ያሲንኑሩ ጠፈተህነበር አላህይጠብቅህ ወድሜ አላህጥላቶችህን ይያዝልህ ትምህርትህጡሩነው።

  • @hayuti7791
    @hayuti7791 4 года назад +2

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አንደበትህ ማር ነው

  • @hgg5253
    @hgg5253 4 года назад +1

    ጀክ አላህ ኸይርን የኛ ጀግና አላህይጠብቃችሁ

  • @zaharamuhammadadam8717
    @zaharamuhammadadam8717 4 года назад +2

    አላህይጠብቅህ።ያሲኑሩ።💚❤💚❤

  • @hubatube6382
    @hubatube6382 3 года назад +1

    ያሲኔ አላህ ሀያትክን ይጨምርልህ

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 4 года назад +16

    ኡሰታዝ፡ያሲኒ፡ኑሩ፡ መችም፡ቤሆን፡ህይወቴ፡ላንተ፡እሰጣለሁ፡ጥሩ፡ቅን፡ኢትዮጵያዊ ፡ ምነው፡ሁሉ፡እዳንተ፡መሆን፡ብቻል፡ጥሩ፡ነው፡ለመሆኑ፡አንተ፡ከሰው፡የተለየህበት፡ሚሰጥሩን፡አካፍለኛ፡እኔም፡እንዳንተ ፡አድሆን፡እርዳኛ፡አሰተምረኛ።

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 года назад

      ኧረ አይባልም ሙሉ ህይወትሽን ሁለ ነገርን ውደታንም ቢሆን ለአላህ ስጭ ጉድድድድድ

    • @jemalmohammed9475
      @jemalmohammed9475 4 года назад

      ሤት ነጋዴ ያሢን ኑሩ ማለት ቁርአንና ሡናን የሚኸልፈ ሙብተዲእ ነው በምኑ ነው የወደድሽ በእም ነቱ ከሆነ ጠቁሞ አጥማሚ ነው

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 года назад

      @@jemalmohammed9475 ህይወቴን እሰጣለሁ አለች ሱብሀን አላህ
      ለሙብተድ ሂወቴን. የኛ ሰው እኮ ሰውን ከአላህ አስበልጦ ሊወድ ምንም ያክል አልቀረውም

    • @jemalmohammed9475
      @jemalmohammed9475 4 года назад

      @@rbintali7351 ወሏሂ በጣም ገረመኝ እኔማ አሏህ ሀቁን ያሣውቃት ምንም እምንለው ነገር የለም

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 года назад

      @@jemalmohammed9475 አወ አላህ ያሳውቃት ምን ይባላል

  • @meryemyassin7749
    @meryemyassin7749 4 года назад +4

    እናመሰግናለን👍

  • @tube-vi5cs
    @tube-vi5cs 4 года назад +3

    ሀበሻን ጠብቃት አተ ያረህማን የቢላልን ሀገር የነነጃሺን

  • @habibhabib6767
    @habibhabib6767 3 года назад +1

    ኡስታዙን እረሥቶታል አህለል ቮለቲካ

  • @maymunamimo9630
    @maymunamimo9630 4 года назад +2

    ወንዲሜአላህይጨምርልህ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 года назад +11

    Wow,እግዚያብሄር ይስጥህ ወንድሜ....እውነት ነው ,ፍትህ ነው ኢትዮጵያዊያኖች የሚፈልጉት

  • @haiktube1077
    @haiktube1077 2 года назад +1

    ምርጥ ሰው!

  • @abdurehimhussein3752
    @abdurehimhussein3752 4 года назад +2

    ustaz am really appreciate your speech it is the real islamic view!!!!!!!

  • @Naja253
    @Naja253 4 года назад +2

    የኔ አስተዋይ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 4 года назад +3

    Aselamualeyikum Mashaallah Jezakumulaheyiren ያሲን ኑሩ ቆንጆ ኢንተርቪው ነው :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

  • @hayath639
    @hayath639 3 года назад +1

    ማሻላህአላህይጠብቅህያሲኒ

  • @emanmuhammad2678
    @emanmuhammad2678 4 года назад +1

    ኡሥታዚ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ እህህህ

  • @user-si8bu1rf3w
    @user-si8bu1rf3w 3 года назад +1

    ማሻአላ እስታዛችን ንግግሮቹ መቸም አይጠገቡ

  • @user-gd4ft7xz1j
    @user-gd4ft7xz1j 4 года назад +2

    አለህ የቆይልን

  • @user-bs4gt1zm6p
    @user-bs4gt1zm6p 4 года назад +2

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ አተን ነበር ጠቅላይ ሚንስቴር ማደረግ ሁለየም አላህ ከጎንህ ይሁን

    • @alain8492
      @alain8492 4 года назад

      ትክክል የኔም ምኞት ነበር ፍትሀዊ ሁሌም የበላይ ነው አላህ በዱኒያም በአሄራም ከፍ ያድርግልን የኔ አዴበተ ጣፋጭ ብዙ ልጆች ጣፋጭ ትምህርቱን እየተከታተሉ ኢስላምን ተቀብለዋል

  • @lerningeslamic6634
    @lerningeslamic6634 4 года назад +2

    Masha Allah ustazachin Allah edimena tena yistih yegna Ustaz.

  • @ebrahimhajimenza
    @ebrahimhajimenza Год назад

    አላህ ይባርክህ ዋንድሜ

  • @soniyaadem7702
    @soniyaadem7702 4 года назад +3

    Ustaze Allah hulem keante gar yehun Allah yetebeqeh, 👍👍👍👍👍👏👏👏

  • @nebilakalu
    @nebilakalu 3 года назад

    jezakumullah ustaz. may Allah grant me knowledge and wisdom like you.

  • @saeedalmansoori4366
    @saeedalmansoori4366 3 года назад +1

    ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-di4of6hp4u
    @user-di4of6hp4u 4 года назад +1

    አበጀህ የኛ ጀግና እኛ በሥደት እየዋኘን

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 4 года назад +2

    ጅዛኩሚላህ

  • @user-ff6un4tt5d
    @user-ff6un4tt5d 4 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ኦስታዙና

  • @fanyeabichuwadaje1952
    @fanyeabichuwadaje1952 4 года назад +4

    Allah yetbikeh ustaze

  • @rahimatoetale955
    @rahimatoetale955 3 года назад +1

    ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ ና ይጠብቅህ ከኩፉሁላ

  • @lovetp9837
    @lovetp9837 4 года назад +7

    ኦስታዜ አንተ የአለም ትምሳሌት የምትሆን ነክ አላህ ይጠብቅክ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 года назад

      አሚንን

    • @alain8492
      @alain8492 4 года назад

      አሚንንንን ያረብ እሱ ነበር ጠቅላይ ሚንስተር ማድረግ

  • @denberemengistu816
    @denberemengistu816 4 года назад +2

    Thank you Brother Ustaze it’s true we have to work hard about Blue Nile and God bless you

  • @user-mx3qz7db9i
    @user-mx3qz7db9i 4 года назад +8

    ኡዝታዞቻችንን በተደጋጋሚ ለምድነው የሚታቀርቦቸው??? ለምን ሌላ ሀይማኖት የማይጠየቁት? ማን እደ ባለ ሀገር ማን እደሌላ ዜጋ ይታያል ? አላህ ይጠብቃችሁ እነኝህ የሌላ እምነት ተከታዪች ሁሌ ወዴውጪ ሙስሊሙን የሚወረውሩት እናተ ማናቹሁ?????

  • @user-zc5qt9wu5v
    @user-zc5qt9wu5v 4 года назад +4

    ማሻአላህ

  • @fathella123mohammed9
    @fathella123mohammed9 4 года назад +1

    ማሸ ኣላ እዴሜክ ያዝምልይ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 года назад +1

    ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-gx6jd2we4r
    @user-gx6jd2we4r Год назад

    ማሽ አላህ እውቀትኮ እስከ ጥግ ነው አላህ ይጨምርልህ አተ ነበርክ የኢትዮ መሪ መሆን የነበረብህ ወላሂ ከአላህ በታች ሁሉም ይስተካከል ነበር

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 4 года назад +2

    የኔ ጣፍጭ ሀቢቢ

  • @kamarmohammad5223
    @kamarmohammad5223 4 года назад +1

    አላህ ይጠበቅለን

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 4 года назад +4

    ግብፅ ራሰ ወዳጅ

  • @Oumitopia
    @Oumitopia 4 года назад +2

    ፍትህ ፣

  • @musaethiopia3314
    @musaethiopia3314 3 года назад +1

    መሻአላ

  • @sofiyamohammed3819
    @sofiyamohammed3819 4 года назад +3

    Our hero we love you

  • @zd3724
    @zd3724 4 года назад +1

    ውስታዜ ያሲን ሲቀርብ ሰብስክራይብ አርኩ

  • @kaffadlu8450
    @kaffadlu8450 4 года назад +3

    Allah yetebeqeh ustaze

  • @zd3724
    @zd3724 4 года назад +4

    የኔ አደበተ ጫፍጭ ሁሌም ኑርልኝ ያርብ ልክ እደነቴ እምሳሳልህ

  • @user-qv9wy3rg9d
    @user-qv9wy3rg9d 4 года назад +1

    ያሲኔ በጣም አከብርሃለው አላህ ይጠብቅህ

  • @melikfahad2579
    @melikfahad2579 4 года назад +1

    Ustaze MashaAllah bemiyamer melku serahen sertahal Allah hulem yerdah

  • @mekiyamehbub9315
    @mekiyamehbub9315 4 года назад +3

    Allah yetibikeh

  • @user-nk7nb6yb5i
    @user-nk7nb6yb5i 4 года назад +1

    መሸአላ❤❤

  • @abdullahnaser8321
    @abdullahnaser8321 3 года назад +1

    ትክክል

  • @halimamehammedomer8425
    @halimamehammedomer8425 4 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @user-oy8gs6cw3h
    @user-oy8gs6cw3h 4 года назад +1

    اللهم صلى على محمد وعلى علي محمد

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 4 года назад +1

    እኔ እኮ በጣም ሚገርመኝ የኢትያጲያ ሕዠብ ግማሹ ማብራት ተጠቃሚነዉ ስትሉ በጣም ይገርመኛል የገጠር ከተሞች ጫፍ ላይ አንድአንዱ ጫፋ ለይ ነዉ እጂ አዲሳባነዉ እጂ የታለና ባካቹ ስለገጠሮች ድቄት ልገሣ ይቅርና ማብራትና ዉሀ አንድ በሉን መዱረክ ያላቹ ሰዋች እናት እህት ወይም የቅርብ ዘመድ የሌለዉ የለም ባካቹ ።

  • @haikelabdella599
    @haikelabdella599 4 года назад +1

    MashaAllah

  • @somirayoutobi3052
    @somirayoutobi3052 2 года назад +1

    Jegna 😍😍👍👍

  • @user-up3nw2by4i
    @user-up3nw2by4i 4 года назад +1

    ጀግና የሲኔ

  • @tsehaygetnet6569
    @tsehaygetnet6569 4 года назад +2

    አስታዚ በታም ነው እራጋታህ ደስ ይላኒል

  • @user-tn7xr2wj5w
    @user-tn7xr2wj5w 4 года назад +8

    ለምንድነው ሁሌ በግብፅ ግዳይ ሙሥሊም የምታቀርቡት አላማቹ ምንድነው

    • @levitateab3206
      @levitateab3206 4 года назад

      Because Egypt trying to play the religion game so we have to show them we are the starter of Islam in Africa so they can’t hit us with that religion shit.

    • @ahlammohammed4902
      @ahlammohammed4902 4 года назад +6

      አላማቸዉ ምን መሰላችሁ መስሊሞች ጣልቃ ካልገቡ አባይ ስለማይገኝ ነዉ

    • @user-tn7xr2wj5w
      @user-tn7xr2wj5w 4 года назад +1

      @@ahlammohammed4902 ከከከከከከከከከ አሥመሠሉት አይደል ኢሥኪ በሌሎች ሀይማኖት ምን እንደ ሚባል ያሰሙን ማለትም ከመፃፋቸው የሙሥሊሙ ሰምተናል

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 года назад +6

      ሙስሊሞች ስለተፈጥሮዊ በደንብ ያቃሉ ምክንያቱም ቁራን ያነባሉ ።አባይን የፈጠረ አላህ ቁርዐን የወረደው ከአላህ ስለዘመ ነው ።አላህ በቁርዐኑ ስለሁሉም ነገር ተናግሯል አለቀ።

  • @asthey
    @asthey 4 года назад +1

    Ostas Yasin MERT YETHIOPIA LEJ!!! egypt YETHIOPIA AMLAK FRDUN YESTLEN 🤲😭🙏🏽

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 3 года назад

    Wedd wendmahen 💕🌹🌹

  • @user-ny6zk5gt2p
    @user-ny6zk5gt2p 3 года назад +1

    ♥👍

  • @suleymanyimam278
    @suleymanyimam278 4 года назад +1

    ያሲኔ ሀቢቢ ምርጥሰው

  • @Oumitopia
    @Oumitopia 4 года назад +2

    እሙ ሃይመን ፣

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 3 года назад

    Mesalh alhmedlillhe

  • @endrishassen7409
    @endrishassen7409 4 года назад +1

    As Ethiopian citizen and Muslim I do not believe or agree with "Equitable and Reasonable Utilization of Shared Water Resource" Because Abay (Blue Nile) is the Resource of Ethiopian People. If we do not agree or give as "Sedeqa" (help ) we can ask Sundas and Egyptians to pay for the water and the soil per litre...... this should be known and underline by everyone in the world.

  • @bediluwodajo2754
    @bediluwodajo2754 4 года назад +1

    waw

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 4 года назад

    ♥️♥️♥️

  • @nebilakalu
    @nebilakalu 3 года назад

    you should be Ethiopian president after Abey Ahmed. inshalllah our country will live in peace .

  • @abdukkk2708
    @abdukkk2708 4 года назад +2

    Ustaz Yasin nurelen

  • @zenata8652
    @zenata8652 4 года назад

    ፀጋፀ፤ዋው

  • @zamirazeyni4176
    @zamirazeyni4176 3 года назад +1

    🤲☝❤❤❤❤❤👍

  • @abdukkk2708
    @abdukkk2708 4 года назад +5

    Betam talak sew neh akeberehalew

  • @ndb6093
    @ndb6093 4 года назад +4

    ለአመሪኛዉ ፌሥ ቡክም በቂ ነዉ የቀበሌ ቋንቋ አለም አይረዳቹም አለም በሚግበበት ቋንቋ እሥኪ ለመጠቀም ሞክሩ እያተሟገታቹ የላቹት ከአለም ህብረተሠብ እንጂ ከኢትዮ ህዝብ አይደለም
    እንግሊዚኛ :000000000000000
    አረብኛ : 00000000000000000
    ፈረንሣይኛ :000000000000000
    የሀገሬን ህዝብ ለመብቱ እንዳይተገል የበፊቱ መሪዎች የደረጉት ለዚህ ሀሠባችን እንዳንገልጽ አፋችን ተሸክመን ቀረን
    በሥንቱ እንቀጠል በግብጽ ደባ
    ወይሥ በሚዲያዎቻችን የመንደር አረደነት
    እዚያዉ በለች እዚያዉ ቀረች እዛዉ በዚያ ኩኩሌ ኩክ በሉ!!!!

    • @amantikue1037
      @amantikue1037 4 года назад

      Aren't you one of us why don't you do one of those zero.

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 4 года назад +1

    ♥️♥️👍👍👍👌👌👌😘

  • @tsehaygetnet6569
    @tsehaygetnet6569 4 года назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹