Ketezegaw Dose - ከተዘጋው ዶሴ Episode - 11

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 139

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 7 лет назад +1

    ከሁሉም በፊት ምን ቢቀበር ደም ይጮሃል እንጂ የተቀበረ ካሴት ነፍስ ዘርቶ መጋለጡ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ኣጋለጠው ይህችን ምስኪን ነፍሱዋን በገነት ያኑረው :: ሌላው ፖሊሶቻችን በርቱ ምርምራችሁ በጣም ምርጥ እየሆነ ነው:: ሁላችንም እንዲህ ከመስለው ፀፀት እግዚአብሔር ይጠብቀን ኣሜን!

  • @zineteshetu2516
    @zineteshetu2516 7 лет назад +10

    የሠው ልጅ የመኖሩ ትርጉም የጠፋበት ይመሥላል ባልሆነ ነገር ይጠመዳል ተጠቅሞ ላይጠቀም በህይወቱ ይቀልዳል የኔ አባትና እናት 1983 ተጋቡ 5 ልጆች አፈሩ ይሄው ዳሩ አረብ ሀገር ሠደዱ ከማሣደግ ወደመጦር ደረሡ ደሥታቸውን ፈጠሩ ታዳ ሠው ባለው ለምን ደሥታውን አይፈጥርም ጊዜውን በእሥር ቤት ያሣልፋል በቃ የሚያሥጨንቀን የዚች አለም ብልፅግና ብቻ ነው ጠፊ መሆኗን እያወቅን ምክንያቱም ይወለዳል ያድጋል መንፈሣዊ ነገር የሚያሥተምረው ያጣል ሀድሥ ቁረአን መፀሀፍቅዱሥ ሣያነብ የሠው ሀቅ እውነት የሚለውን ሣያውቅ ያድጋል እንደከብት ሢዘርፍ ይኖራል ሣያውቅበት ያለቀበት ከንቱ ሆኖ ወደመቃብር ይወርዳል ከዛም በጥያቄ ይፋጠጣል መልሥ ያጣል ወደጀሀነም ይጣላል፡፡ ምን መጨረሻ አለው ከንቱ ሠው እንደኛ ክፋት ሣይሆን እንደሡ መሀሪነት አላህ ይቅር ይበለን ምን ይሣነዋል፡፡

  • @ናታኔምነኝ-ቐ1ቀ
    @ናታኔምነኝ-ቐ1ቀ 7 лет назад +30

    ምን ጉድ ነው ቆይ ማረምያ ገብተው ነው ያላቹት የወንጀል ማሰልጠኛ ብትሉና ብታስተካክሉት ጥሩ ፎሆሆ ምን ያድርጉ ተቀልበው እደፈለጋቸው ይወጣሉ

  • @ያልፍልቀኑቀኑ
    @ያልፍልቀኑቀኑ 7 лет назад +1

    ይሄን ፕሮግራም መናገር ከምገልፅው በላይ ተመችቶኝል ከምንም በላይ ደግሞ የአገሬ ፖሊሶች ምስጋናዬ ወደር የለውም ግን ግን የሰረቀም የገደለፍ ፍርድ እንዴት ነው?

  • @SeidMoh39
    @SeidMoh39 7 лет назад +20

    ግለሰብ ወይንም ቡድን ቢዝነስ ሲሰራ ሌብነት ይባላል። መንግስት ግን ህዝብን ሲዘርፍ አገር ሲሸጥ ኢንቨስትመንት ይባላል። አሉ ነው .,..

  • @ethiopiatoday3362
    @ethiopiatoday3362 7 лет назад +39

    ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የሚመቸኝ አንዳንዴ መርማሪ ፖሊስ በሆንኩኝ እላለሁ
    በርቱልን

    • @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ
      @ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ 7 лет назад +2

      ethiopia today የምር እኔ ከ 10ኛ ክፍል ውጤት ሳይመጣልኝ ብሎ ነው እዚህ የመጣሁት ግን እዚህ ከመምጣት ፕሊስነት ሰልጠኝ ብሆን እላለሁ የኔ ጉዋደኞች ፕሊስ የሆኑ ልጆች አሉ

    • @ሀናሀና-ቨ8ተ
      @ሀናሀና-ቨ8ተ 7 лет назад +4

      ፈጣሪየ አላህ መሪየ ሰ.ዐ.ወ መመሪያየ ቁረአን

    • @blenemkrer3704
      @blenemkrer3704 7 лет назад

      +ፈጣሪየ አላህ መሪየ ሰ.ዐ.ወ መመሪያየ ቁረአን አብረን እንግባና እንሁን እኔም ምኞቴ ነው

    • @fsmfsm6887
      @fsmfsm6887 6 лет назад

      Ethiopia today ክክክክ ያሉትምህ በደንብህ አርገው አልመረመሩምህ

    • @ssbhsbjsosji9289
      @ssbhsbjsosji9289 2 года назад

      ከሞት ወደ ህይወት የተመለሰችው ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/kqoxuhD14lE/видео.html
      ruclips.net/video/kqoxuhD14lE/видео.html

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 лет назад +2

    የሰው ህይወት አልጠፉም!! ስርቆት ብቻ ነው መጨረሻው ደስ ይላል

    • @siferasyopia3401
      @siferasyopia3401 7 лет назад +1

      ትግስት ከናዝሬት እ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 лет назад +1

      Sifer Asyopia እእእ

    • @robelmekonnen539
      @robelmekonnen539 7 лет назад

      ትግስት ከናዝሬት
      አንቺ ቂጥሽ አረጠበ አይደል
      የኔ ቂንጥራም....

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 лет назад +1

      Robel Mekonnen
      ጠፍተህ ነበር መጣህ አንተ ባለጌ

    • @ssbhsbjsosji9289
      @ssbhsbjsosji9289 2 года назад

      ከሞት ወደ ህይወት የተመለሰችው ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/kqoxuhD14lE/видео.html
      ruclips.net/video/kqoxuhD14lE/видео.html

  • @workelove2786
    @workelove2786 7 лет назад +3

    አሪፍ ነው ወንጀለኞቹ መያዛቸው ደሥ ይላል የሠው ሀቅ መጥፎ ነው

  • @brhanhafte6600
    @brhanhafte6600 7 лет назад +3

    ይገርማል ኣንድ ኣንድ ግዜ ከ ትንሽ ጥፋት ሊታረሙ ተብሎ ማረምያ ቤት ይገቡ እና የባሰ ወንጀል ተምረው ይወጣሉ እቺ ቤተሰብ ጥየቃ የምትል ቃል ግን ገርማኛለች

    • @fikersewsaba1485
      @fikersewsaba1485 7 лет назад

      Brhan Hafte ምን ሰርተው ይብሉ መሌ እንኳን ሌብነትም ስራ ነው መያዝ ወጀል ነው ብሎ የለ ስለዚ ይስረቁ ሰው ካልገደሉ

  • @user-onelove21
    @user-onelove21 7 лет назад

    Egziabeher Ke matate yesewerene
    Ke mesereke degemo
    yemisera tsenu lebe yesetene

  • @sarakiyasara8087
    @sarakiyasara8087 7 лет назад +2

    ይሄን ፕሮግራም በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩ ተመቸኝ ምናለ ፖሊስ መርማሪ በሆንኩ እላለው
    ግን እነዚህ ስዎች ስርተው ለመለወጥ ሞክረዋል ግን አልሆን አለ ምናለ ካለው ብሲርቁ ታድያ የነሱ ይፋ ወጣ እንጂ ሁሉም ባለስልጣን አለ አደል የደሀን የሚዘርፍ ደግ አረጉ

  • @mairamhasna9965
    @mairamhasna9965 5 лет назад +1

    ኧረ እንኳንም ደሃ ሆንኩ በደህንነት ውስጥ ሰላም አለኝ 😂😨

  • @sameeraasel7377
    @sameeraasel7377 4 года назад +1

    💓💑

  • @alhamdulilhaalhamdulilahe5379
    @alhamdulilhaalhamdulilahe5379 4 года назад

    xiru astemari pirogram new qexilubet inamesegnalen

  • @የኔዋየኔ
    @የኔዋየኔ 7 лет назад +16

    አይፈረድባቸውም ምክንያቱም ሰርቶ ለመለወጥ መሞከር በራሱ ወንጀል የሆነበት ሀገርላይ እኮ ነው ያሉት ተምሮ ለመስራት በየድርጅቱ አጎት ወይም አክስት እና ወንድም ብቻ ዘመድ የሆነ ሊኖረው ይገባ አልገባቹህም ዋናው የሌባ ግሩፕ እኮ መሪውና የመሪው ተከታዮች ናቸው ማለቴ ከ ፕሬዝዳንቱ ጀምሮ እስከታች እነሱንስ መች ነው ይዛቹ ለፍርድ የምታቆሙልን እ ለዘመድ አታዳሉዋ ወንጀለኛ ከተባለ ከነሱ ይጀመር አባት እየዘረፈ ልጁን ሌባ ነህ እንደማለት ነው

    • @salammalkorashi2967
      @salammalkorashi2967 7 лет назад

      የኔዋ የኔ እና መስረቅ አለባቸዉ እያልሽ ነዉ

    • @የኔዋየኔ
      @የኔዋየኔ 7 лет назад +2

      አይ ቢሰርቁም አይገርምም እስኪያዙ ሌቦች አይደሉም ብሏል አጎቴ ክክክክ

    • @maronmaron3859
      @maronmaron3859 7 лет назад

      የኔዋ የኔ ትክክል ነሽ

    • @metrsmetrs88
      @metrsmetrs88 5 лет назад

      ልክ ነሽ ፍቅር

  • @ahlammoftah9739
    @ahlammoftah9739 6 лет назад +1

    ወይ አምላኬ ለመሥረቅ ምክር

  • @agazihadush8058
    @agazihadush8058 4 года назад

    ደሰየሚሉ ማፋያወች ጠልያሉ ቅርቅሞቦ የማያሰበሰቡ

  • @zdyawollolijeimawodshalahu7784
    @zdyawollolijeimawodshalahu7784 7 лет назад +2

    በጣም አሥተማሪ ነው thank you guys

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 7 лет назад +2

    ይሀወ ተዝናኑ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ9ወ

    መጨረሻቸው ምን ሆነ ስንት አመት ተፈረደባቸው ? ሁሉም ልምድ ያላቸው ልባች ናቸው የዘረፍትን ብር ምን አረጉት ለጫትና ለሲጋራ or መሳራያ ገዙበት ተቀይረው እካ ቢሆን ጥሩ ነበር ደማ ምን ያክላሉ ሲያስፈሩ

    • @sositena5207
      @sositena5207 7 лет назад +1

      weshetamoch leban enkon ye ethio polis ayzeshem abero tekafaye new.ene ke deresebeng new .2001 amet meret keweche heje ledeta fekadu hotel lesamet eza alega yeze yalengen zefe new yargung gen polic .betam new kelebochu gar tebabero dem aselkesong .yetelesuket

    • @demesewgetahun7528
      @demesewgetahun7528 7 лет назад +1

      Sosi Tena sosi,enam be Somaliwoch tezarefe police officers be nefse techawetawal,be mecharasha lebawen agenche asaserkut,policsoche gen gubo beltew leqaqute

    • @sositena5207
      @sositena5207 7 лет назад

      yen wedem ene eko efuuu men beye edem geletselek yekebedengal ahun 8 amet yalefew guday new bezu nebert aferechalew E/g yemsegen .gen beweketu yaderesubeng benena yezarew balebet yanew godengaye betam kebad neber.sasebew zare meselong new yemitayeng.sew behageru berso sew tezerfo kehotelu balebet gar tesemametwew new.enga demo ke erop neber yehedenew guday lemasecheres chger mezegaja bet keza regem geze hotel yezen mekemte bereben ena sew teru new belo eza weseden engam anakem segemer yekefle hager logoch neber ena godayechen asecheresen besteb ga lemehed defa kena senel enga besew hager berd ena esat akotelon yemetanew ken beken yekeflun kulfe betemesasay kefetew adem neger sayeker zerfun beweketu ersen seche neber .polisoch tetertew metu asetenagachu ena yehotelun balebet 1samet aserochew kezan behola erasachew kensu gar honu.lekekochew dem lakeshe temelesh hedeku.ena alamenachewem leboch nachew bezu ezilay yemalegelesew adersuben efuuuu hod yefegew becha.ken yan hotel ken belebetu sem asekemechewalew letarik.

    • @ssbhsbjsosji9289
      @ssbhsbjsosji9289 2 года назад

      ከሞት ወደ ህይወት የተመለሰችው ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/kqoxuhD14lE/видео.html
      ruclips.net/video/kqoxuhD14lE/видео.html

  • @bobsabbah4910
    @bobsabbah4910 5 лет назад +1

    Sera New ketyazu wengel. New

  • @chichiaybluasrat7109
    @chichiaybluasrat7109 7 лет назад

    የኔዋ የኔ ትክክል ብለሻል ይሄ ነው የሚያስፈልገው፡፡

  • @ቃልኪዳን-ገ2ተ
    @ቃልኪዳን-ገ2ተ 7 лет назад +3

    ምን አለ ግን ተሠርቶ ቢበላ ውይ የፈጣሪ ያለ

  • @ሄናክአያሌው
    @ሄናክአያሌው 7 лет назад

    ይህ ብሮግራም ደስ ይላል. ..

  • @fjfjfjfjrjdjdjjdjdjdjdjdo6605
    @fjfjfjfjrjdjdjjdjdjdjdjdo6605 7 лет назад

    እግዚአብሄር ማሰተዋል ይስጠን በዚህ አጋጣሚ ያአገራችን ፖሊሶቹን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ጠ7ነ

    woooow korahubachu yagera policochi

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 7 лет назад

    እግዛብሄር ማሥተዋል ይሥጠን

  • @user-onelove21
    @user-onelove21 7 лет назад +1

    Enamesegenalene
    Aradawoche ❤
    yehen program enedet eko enede mewedewe
    Ke Movie film yebelete

  • @daniegonderyew4410
    @daniegonderyew4410 7 лет назад +1

    meserke sera new gen keteyazwe wenejele new enkoane ensew megeset eysereke ayedel

  • @eyerusbogale2209
    @eyerusbogale2209 7 лет назад

    woww des yilale tnx

  • @ساراالعلي-ك1ظ
    @ساراالعلي-ك1ظ 7 лет назад +6

    😱ቤተሰብ ፕላቹ ተመችቶኝ ነበር በመያዛቹ አዝኛለሁ
    ከአዜም መስፍን ጋር ግንኙነት ቢኖራቹ አትያዙም ነበር 😭😭😭😭

    • @brhanhafte6600
      @brhanhafte6600 7 лет назад +3

      سارا العلي ኣዜብ ሌባን ስትኮረኩም እንጂ ስትሰርቅ ኣትገኝም ኣዜብ እኮ ወንዱን ሱሪው ላይ የምታሸና ኣምበሳ ናት

    • @የእናቷልጅ-ነ4ቸ
      @የእናቷልጅ-ነ4ቸ 7 лет назад

      my country ayibalm!!

    • @fikersewsaba1485
      @fikersewsaba1485 7 лет назад

      Brhan Hafte ትክክል አዜብ መስፍንን ቢያገኟት አሪፍ ስርቆት ስልት ታሳያቸው ነበር

    • @madenaali4373
      @madenaali4373 5 лет назад

      سارا العلي 😆😗😆😆

    • @sameeraasel7377
      @sameeraasel7377 4 года назад

      ዢኴዣሮፂቡቃ

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 7 лет назад +6

    ከአምላክ በታች ፖሊስ ባይኖር ኑሮ እንዴት ነው መኖር የምቻለው አረረረረረረረረረረረረ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 3 года назад

    አምላኬሆይ የሆነብንን አስብ ወንጀረኛ ከህግ አያመልጥም ነው ያላችሁት የት ሀገር ነው ህግ ያለው ኢትኢትዩጵያ ውስጥ ነው እዳትሉኝ በፈጠራችሁ ፊልሙ ተመችቶኛል ህጉን ተውት

  • @የዘቤልጅ
    @የዘቤልጅ 7 лет назад

    ቢያዙም ሞያተምረው ይወጣሉ መንግስታችን ጥሩ እድል አመቻችቶላቸዋል ስለዚ አገራችን ወንጀል በደንብ ይስፋፋል

  • @kemisalove9917
    @kemisalove9917 7 лет назад

    ግን ያሰራረቃቸው ሙዲ በጣም ተመችቶኛል 8 ናቸው ይተማመናሉ ይወያያሉ ይሠርቃሉ ሀብታም ሀብታሙን ይበሎት እነሡስ ማን አላቸው

  • @ሽናሽቱዩብ
    @ሽናሽቱዩብ 5 лет назад +3

    ምንድነው ባክ ቤት ካሜራ አይገጥምም እዴ

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 6 лет назад

    ኢትዮዽያኮ ህግ የለም የሰረቀን እጅ ቁርጠ ቢደረግ ሌላ ሰው አይሰርቅም ነበር መረሸን ነበር

  • @tigistetadsetadsse5760
    @tigistetadsetadsse5760 7 лет назад

    ልንገሮ ድልቱችወ አየደል እሜሰርቆት ግን ልሱሰ ነገሮ ከሜባከኑት እራሳችወን ቢቀየሮበት የተሻል ነብር

  • @kemisalove9917
    @kemisalove9917 7 лет назад

    አይፈረድም አንደኛ ሠርተው የሚለወጥ ሠው ወጀል የሆነበት ሀገር ነው ያለንው ሁለተኛ ተምረን ስራ የለም ኢትዩጺያ ላው ወጀል ያልሆነው ወጀል ነው እያሉ ስቱ ተሠቃየ ያለው አማራጪ እየሠረቀ መለወጥ ነበረ ግን ደግሞ ሡስ ሆነበት ከሀገራችን እኮ እኮን መስራት ቀርቶ መማር እራሡ ወጀል የሆነበት ሀገር ላይ ነን እጪ

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ

    አሪፍ ነው

  • @sebletassew2445
    @sebletassew2445 7 лет назад +1

    ይገርማል

  • @seniseni.august3829
    @seniseni.august3829 7 лет назад +1

    የቲም.ብሄዱ.የትም.ብያመልጡ.ከፖልስ.አያመልጡ.

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 4 года назад

    Weddewu ayidelem chigger new ayiiii uuuuffff ineen inem leeba negn min yimetal

  • @jameelaabu257
    @jameelaabu257 Год назад

    እናንተ አሁን ሌባ ለማለት ይከበዳል አያት በመሆኒቹሁ😃

  • @gfgru7164
    @gfgru7164 4 года назад

    የጠገበ ጉልበት አላቸዉ አይሠሩምደ

  • @kemisalove9917
    @kemisalove9917 7 лет назад +1

    አንድ አንድ ሀብታሞች ለሚስኪነ፮ የማይረዱ ቆብቆባወች አሉ እነሡ አነሡን ይሞልጮቸው

  • @enatekfushenalsma7698
    @enatekfushenalsma7698 7 лет назад +1

    wow wow

  • @ዝብለህየራስህንኑሮኑር

    ሲያስፈራሩ

  • @subhan.allhaayaa.rabbiii9640
    @subhan.allhaayaa.rabbiii9640 5 лет назад

    Film.now????

  • @aseterabera3318
    @aseterabera3318 7 лет назад

    andand sew Gen labeneten seraya belu yezuetahl

  • @Aመኖርህያኖረኛል
    @Aመኖርህያኖረኛል 5 лет назад

    የህን ፕሮግራም ።ማየትሱስነው።የሆነብኝ

  • @ባይናክገዲምተጋዳላት

    ለማታዊ ለባዎቺ ነው ይለቀቁ ሰው ሳይገድሉ መዝረፍ ከ 12 ሽ ኣምስ ሞቶ ሰው መዳላይ መወርወር እሻላል ይፈቱ

  • @fdhiwetmeraranatblenantfat3809
    @fdhiwetmeraranatblenantfat3809 7 лет назад

    bewnet arif new a stemari new

  • @eshetutola172
    @eshetutola172 7 лет назад +1

    Astemari drama new.

    • @oneloveoneheart9807
      @oneloveoneheart9807 6 лет назад

      derama adelem marrr eweneta new ensu asmeselew sertewt new

  • @ባይናክገዲምተጋዳላት

    ምን ቺግር ኣለ ከ ታከለ ኡማ እንደዚ ለማታዊ ወጣቶቺ እሻላሉ ሰው ሳይገድሉ መዝረፍ ። ብቻ እናንተ ግብር እከፍለሉ ኣልከፍሉም ብላቺው ጠይቁት

  • @misredamsew6115
    @misredamsew6115 5 лет назад

    Ine yemlaw ye ethiopia polisochi ihen porgram biyatu melkm new biye asbalew . Temokro yihonachwal

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 7 лет назад +1

    አሪፍነወ። ሀቢቢ

  • @bertukansisay4980
    @bertukansisay4980 7 лет назад

    ykerta yhen page bemyte betam edlga neg. enem ande wenglga letkomchu eflgalhu ene ke hger wece neg kecalchu be Fb. lay. Gdega. adergachug be in box awrug. Bertukan Feker bezh Emil tagegeugalchu.

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 лет назад

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
    ህግ ባይኖር ወንጀለኛ ምን ይሆን ነበር
    በርቱ

  • @SamiSami12-i6i
    @SamiSami12-i6i Год назад

    Hi

  • @fikersewsaba1485
    @fikersewsaba1485 7 лет назад

    ወይ ጣጣ ቆይ መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት ፖርላማ ውስጥ እንዲ አሉ ሌብነት ስራ ነው መያዝ ግን ወጀል ነው😂😂😂😂😂😂

  • @tigesgitashow7391
    @tigesgitashow7391 7 лет назад

    የፍጣሬያለሁ ግንኩ የስርቀ እጆቤቆርጥ ሁሉም ትነስቱ በአቈራጭ ለማደግ

  • @selamtefiry4257
    @selamtefiry4257 5 лет назад

    kkkkkkk zemed tiyeka

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 7 лет назад +1

    በናታችሁ.ያ.አብደልሀፊዝን.አድራሻ.ጠቁሙኛ.የኔአማላህ.እዝህ.እደረቱላይ.ላድቀን.ብደገፍ.አለም.10.ትሆንልኝ.ነበር.በተረፈሥራችሁ.ዋው.ነው.በርቱ

  • @መቅዲጌታቸውየዘውዴልጅ

    ተዋንያሆቹ ግን ትክክለኛ። ሌቦችይመስላሉ

    • @hayu9254
      @hayu9254 3 года назад

      በትክክል

  • @iyuniiyuni2742
    @iyuniiyuni2742 7 лет назад

    koye wesane alsemanem eko

  • @mirounethio6550
    @mirounethio6550 7 лет назад

    zemed teyka temchegne 😅😅😅😅

  • @mihretabebe4975
    @mihretabebe4975 7 лет назад

    mind new kotetam

  • @dagemds8826
    @dagemds8826 7 лет назад +1

    ezebache.mekegn.megesetachen.mekegn.wey.menew.Ethiopia.wey.baleonekug.endet.endemenaded.welahi

  • @nadinnasir9202
    @nadinnasir9202 6 лет назад

    abet yakerabew dems semachi።batarafaw perogeramachu yemachal

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ1መ

    ፕሊሶች እድሚያቹ ይርዘም

  • @fikersewsaba1485
    @fikersewsaba1485 7 лет назад +3

    ታዲያ ሌብነት ስራ ነው እያላችሁ ለምን አሪፍ ዘራፊዎችን ትከታተላላችሁ

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 5 лет назад

    የቆሸሹ

  • @jujuetopia8738
    @jujuetopia8738 5 лет назад

    ምንይበለፅጋሉ።ሱሳችውብቻ።ነቃይነው።

  • @zebibayasin2108
    @zebibayasin2108 7 лет назад

    enem beheleme yanGeten habele liba liserkbeg sele ke enkelefe banenku kkkkkk ay leboche yeserachun yesetachu enklef asatachunko

  • @kiyaayu6018
    @kiyaayu6018 7 лет назад

    Temchetewgal merx leboch nachew wanaw hiwot alamxfatachew

  • @rtet9946
    @rtet9946 7 лет назад +1

    12

  • @sitimohammed4845
    @sitimohammed4845 5 лет назад

    Larisu hode yamechanake hodim naw yalaw 100% 90%lebi bcha naw baglxe baysarkum aynichew ysarkal

  • @daniegonderyew4410
    @daniegonderyew4410 7 лет назад

    lebenete sera new gen ketyazeke wenejele new

  • @nadinnasir9202
    @nadinnasir9202 6 лет назад

    asetamarem nw

  • @dagemds8826
    @dagemds8826 7 лет назад +1

    Mena.Ale.sertachu.betebelu.een.yemesele.sewnet.eyalachu

  • @ሞዴልቡጥቃ
    @ሞዴልቡጥቃ 7 лет назад

    ወይ አሸብር ህዝቡን አሸበረኮ
    ግን ፍርዱንኮ አልነገራቹንም. ወይስ እንደለመዱት አመለጡ አሁንም

  • @መርየምአሠን
    @መርየምአሠን 7 лет назад

    ማታጀምርየው ኔትጠፍ የውነትሲያቃዠኝአደርkkkkkkkግንእንየእምለው ያለፍታርክ ከ10አነትበፍትየተስራይገርማል ይህንትታችሁ አሁንያለንበትንግዝየመርጃነውእምፍልገው። ፒሊስእጠራለንሲባሉ እካን1ዲ 1ዲ ሺይ ፕሊሥብጠርው ደታአይስጠንምእሚሉትንዱርየወች ተይዘው በሥርብቻሳይህወን ልክክክእስከሚገቡ መግርፍ ማየትነውያማርኝ። ስውካልምወተ ወይካገርካልሄደ አይመስገንም እደምንስማውመጨርሽምላይ አበላሽውእጂ መለሥሴትወችን አሥከብሩን ነበር አሁንግንተርግጠናል። አሁንበስውአገርእምማርውሥራሳይህወን እራሥንመከላከልነው ሀገሬሥገባ የርገጠኝን ለመርገጥ ያዋርደኝን ለማዋርዲ። ከዛምእሚመጣውንመቀበል ደምያስለቀስኝን ደምካስለቀስኩት። እካንመታስርመገርፍ ብምትምአይቆጨኝ ዲብንልበል ብቻበቀሌንልወጣ።

  • @hihgfhncf1509
    @hihgfhncf1509 7 лет назад

    Mn alebet yihene saudi bihonu

  • @dagemds8826
    @dagemds8826 7 лет назад

    wey.leboch.bela.yewredebachu.demom.ayekerm.yewredebachuwal

  • @ከምዓለመይ
    @ከምዓለመይ 7 лет назад

    Men aynet buden now benat
    Endezi fara yehon buden ayeche alakem

  • @marshtabdu2352
    @marshtabdu2352 7 лет назад

    ዱቄታም ቀፍፊ ሁላ

  • @khalilkadi2806
    @khalilkadi2806 7 лет назад

    wawe deb royi nbri

  • @martaloveadisu611
    @martaloveadisu611 7 лет назад

    ይገርማል