Ethiopia - የብልፅግና አመራር ከደህንነት መስሪያ ቤት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ያጋለጠ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • - ፖለቲከኛ አዳርጋቸው ጵጌ የብልፅግናን አመራር ከደህንነት መስሪያ ቤት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቤተ መንግስት ያጋለጠ መረጃ
    እንኳን ወደ ጥበብ ሾው የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጡ።
    ጥበብ ሾው አትኩረቱ መዝናኛ እና መረጃ ላይ ያደረገ ነዉ። እናንተን እያዝናኑ፣የሚያስተምሩ ቪዲዮዎች ላይ አፅኖት ይሰጣል። ከዛ በተጨማሪ ያስትምራሉ ያልናቸውን ታሪኮችና ዶክመንተሪ ቪዲዮችን ያሰናዳል።
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የኛ ቤተሰብ ይሆኑ በማለት በአክብሮት እንጋብዛለን።
    ስለ እኛ ምክር አስታያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ለምትለግሱን ታላቅ ክብርና ምስጋና አለን።🙏
    ቻናላችንን ስለ ጉበኙ እናመሰግናለን።
    #tibebshow #ጥበብሾው

Комментарии • 22

  • @GenetTafese-gc5mh
    @GenetTafese-gc5mh 21 день назад +1

    ፈጣሪን ይጠብቅህ የትግራይ ወጣቶችላይ በደንብ መስራት አለብህ እኖድሃለን ወንድማችን 💚💛❤️✅💪💪💪

  • @ghionmulugeta-je5tu
    @ghionmulugeta-je5tu 21 день назад

    አማራ ለአማራው በቂ ነው የማንንም ባንዳ ድጋፍ አይፈልግም እዛው ራሳችሁን ቻሉ ።

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 21 день назад

    ጠያቂው ራሱ አጠያያቂ ነው ተጠያቂም መርማሪም ነው😂

  • @GenetTafese-gc5mh
    @GenetTafese-gc5mh 21 день назад

    እንዳንተ አይነቶች 5 የትግራይ ሰዎች ቢኖሩ እዴት ደስ ይላል 💪💪💪

  • @fikadushitawork5788
    @fikadushitawork5788 21 день назад

    በርቱ።አሰፈላጊ።ጉዳይ።ነወ።

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 21 день назад

    ሰለሞን እባክህ እንደፈሢል አይነቱ ማህል ሰፋሪ ጋር ቃለ መጠይቅ አታድርግ ፋሲልን አትመነው።

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 21 день назад

      ቅጥረኛ የማትታመንስ አንተ ነህ።

  • @BefekaduBekele-q2k
    @BefekaduBekele-q2k 21 день назад

    አማራ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ለአማራ ህዝብ ጠላት ሆነው አያውቁም ። ችግሩ ያለው ፖለቲከኞቹ ጋር ነው ።

  • @user-lh8vn6mi8y
    @user-lh8vn6mi8y 21 день назад

    ፋሲል አሁን እንዲህ ተብሎ ይጠየቃል?

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 21 день назад

    አትመንዋቸው ወያኔን ቀብሮ ነው በሉ ፋኖዎች ጠንቀቅ እስቲ ስለ ወልቃይት ጠይቁት የማን ብላችሁ ።

  • @sebsibesitotaw7255
    @sebsibesitotaw7255 21 день назад

    Yes Jornalist Selomon Welde Gerima the people of Amhara and the people of Tigrai will be united because they have the same culture,the same historical integration ,the same psychological contigency and religious belive then we Amhara and Tigrai stand together and avoid the fashist governmentof abiy ahimedat the same time save Wthiopia from fragmentation

  • @michaelsuper6087
    @michaelsuper6087 21 день назад

    ዊማላም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 21 день назад

    Wushetam kedada

  • @fathimafath265
    @fathimafath265 21 день назад

    Sew

  • @ghionmulugeta-je5tu
    @ghionmulugeta-je5tu 21 день назад

    ፋሲል አህያው የብልፅግና አሽከር

  • @egizabhiryemesgen1888
    @egizabhiryemesgen1888 21 день назад

    Ere Shame new this is old video 😂😂 kededa unsubscribed

  • @sebsibesitotaw7255
    @sebsibesitotaw7255 21 день назад

    Fashist abiy ahimed is using wolkayt and Raya to fight Amhara and Tigrai we the people of Amhara and the people of Tigray must be understand theevil mined and consparecy politics of abiy ahimed and unittogethwr tonight and overthrow this genocider government ,one thing I would like to express to the whole people of Ethiopia land is nothing without human being then let us save the life of human being

  • @sebsibesitotaw7255
    @sebsibesitotaw7255 21 день назад

    The Nationsl security,national interests and national sovereignty of Ethiopia is deprived by western neo colonists through the pupae leader of abiy ahimed ,hence All the people of Etiopia have a national citizenship obligation to defend and return the national sovereignty and national interests of our country unless we will be historically answerable

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 21 день назад

    Tegren mamen kebro newu wusht wusht