ሲህር ወይም ድግምት የሰው አይን ልዩነቱና ስለ መድሃኒቱ በዚህ ፕሮግራም ይማራሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 34

  • @muneabdul5881
    @muneabdul5881 26 дней назад

    Mashaallah barkellah fike jezakellah keyran allah yetebeqeh Dr amin ami n amin yareb

  • @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ
    @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ 4 месяца назад +4

    እስኪ በዱአ እንተሳሰብ እኔም በሲህርና በአይን እየተሠቃየሁ ነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል

  • @JdhdHed-fc4jw
    @JdhdHed-fc4jw 4 месяца назад +1

    .ዶክተር አሏህ ይጠብቅህ ይጠብቀን

  • @EgmaEgma
    @EgmaEgma Месяц назад

    አሚን

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 3 месяца назад

    ከዙልበረካ ጋር የምዘራው አዝናኝ ነበር ጠፉችሁ🎉🎉

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 4 месяца назад

    እንየም በዚሁ የተጠቃሁ ነኝ አልሀምዱሊላ አለኩሉሀል😢😢😢😢

  • @AminatMahamed
    @AminatMahamed 3 месяца назад

    ከአምስት አመት በላይ ሆነኝ እየተሰቃየሁ 😭😭የፍርዱቀን ዳኛ አላህብቻ ነው

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና 4 месяца назад

    جزاك الله خيرا

  • @emanhassentube7611
    @emanhassentube7611 4 месяца назад

    Masha Allah ❤❤ ❤❤❤❤ May Allah protect us from everything.

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 4 месяца назад

    ሽኩራን ዶክተር

  • @kenzmobile9444
    @kenzmobile9444 4 месяца назад

    አህለን ዶክተር ዘይኔ እንኳን ደና መጣህ❤❤

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 4 месяца назад +1

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ጠፍተዋል የዙለይካ ቅምጥል ማሻ አላህ ካላስቸገርኩህ እስኪ ዶክተር ቁጥርህን ቴክስት አድርግ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 4 месяца назад +1

    አሀለን ዶክተር ዘይኔ ዙል በርካ እደናት ሰላም በለልኝ

  • @muneabdul5881
    @muneabdul5881 26 дней назад

    Sellelahu allay wesllam S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w S.A.w

  • @ሶፊነኝየሙቤታናሽ
    @ሶፊነኝየሙቤታናሽ 4 месяца назад +4

    🥺ባንዲት አብሬት ምሰራ ፄንጤ ለአንድ ወር በስህር አሰቃይታ ከምወደው ስራዬ አፈናቅላኛለች ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል የተሰቃየሁት ስቃይ ነሰው ሀገር🥺🥺

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 4 месяца назад +1

      ትክክል የደረሠበት ብቻ እና ብቻነው የሚያቀው እኔ ይኸው እሠቃያለሁ በሺታውን ታወኩት 1አመቴ አለፈ ሢህሩ የተሠራብኝ ቢያንሥ ከ18አመት በፊትነው በምግብነው ያበሉኝ ሆደ ውሥጥ እሚላወሥ ነገር አለ ግን ምን ማረግ እዳለብ ግራ ግብት ድግርግር ብሎኛል የሚጠጣው የሀበሻ መዳኒት ብቻነው የቀረኝ ሌቱንም ቀኑንም ማልቀሥ ብቻነው ሥራየ ተሥፍም ልቆርጥ አፍፍ ላይነው የያለሁት

    • @ሶፊነኝየሙቤታናሽ
      @ሶፊነኝየሙቤታናሽ 4 месяца назад

      @@mekyachannel4906 ሩቃ ይደረግብሽ ሁቢ

    • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
      @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 4 месяца назад

      ​@@mekyachannel4906አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ ዱአርጊ

    • @مريممحمد-ط3ش
      @مريممحمد-ط3ش 4 месяца назад

      ቁረአን ሞክረሻል​@@mekyachannel4906

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 месяца назад +1

    የእህቴ ልጅ 2 ወረ ሆናት በሰው አይን እየተሰቃየች ቁረአን ተቀረባት ግን አልተሻለት ምን ማድረግ አለቡን?

  • @mariyam8670
    @mariyam8670 4 месяца назад +1

    Assalam Walekum Assalam Walekum

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 4 месяца назад

    አህሌን ዶክተር

  • @KsaKsa-lu4ud
    @KsaKsa-lu4ud 4 месяца назад

    ወላሂ እኔ በስህር ተሰቃየሁ ታመምኩ ድክምኩ ያርብ እስቲ ዱቃችሁ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 4 месяца назад

    አይንናስ፤እናየሰዉአፍአንድናቸዉ፤ወይስየተለያዩናቸዉ፤መድሀኒቱስ፤ወረቀትእየጠቀሉያስራሉ፣ከኛጋርሲጫወቱይዉላሉ፤መድሀኒትንገረኝ😢😢

  • @zinetnurye4168
    @zinetnurye4168 4 месяца назад

    Allah hulachenenm yetbken

  • @nazwadubai5158
    @nazwadubai5158 4 месяца назад +2

    ዶክተር ጥያቂ አለኝ ምን ሁነህ ነዉ የፍቅር ፓይርድን ያቆምከዉ?????

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 4 месяца назад

    አህሌን ዶክ

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 4 месяца назад

    ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @meramtube5514
    @meramtube5514 4 месяца назад

    ❤❤

  • @mrsvip3428
    @mrsvip3428 4 месяца назад

    Yemikarawn kuran bedanb negaran

  • @AhmedAhmed-bi1vk
    @AhmedAhmed-bi1vk 4 месяца назад

    💔🌹🌹