I am doing the same thing when I go mother land Ethiopia love going market to buy this kind of items I am living out of Ethiopia for the last. 35 years but every year I am there . guys doing great job
Oil is expensive I live in canda for 3 litter 7 cad equeel to 700 bird imagine income DC so hard for Ethiopians to eat 3 times a day atleat oil price should be 600 bird for 5 liter for Ethiopians hard to survive
200k subscriber YAZEW family the best family 🤩🥺
ጉዞ ወደ 1M ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ኢሄን ልብህን አይቀይርብክ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ልጅ❤❤
Next year 300k😂🎉
Congratulations 🎉🎉🎉🥰🥰🥰♥️♥️♥️😍😍😍😍
Yansehale wndma❤❤
Yansehl Gena 10m enegabalen
W content
W
Yme
🙏🙏🙏
ከጉሊት ከሚሸጡ እናቶች ብገዙና በዓልን ደስ ቢላቸው ❤
Weyy enem des yelegn nbr alawekumm nbrr ketay engezalen
@@jahnnyVLOGS እሺ የኔ ሰው አክባሪ ወንድም Fb ላይ ተስፋ ንዳ የሚባል ጋዜጠኛ ቻሌንጅ ጀምሩ ጥሩ ነበር Ephi Mak የሚባል የውዝዋዜ አሰልጣኝም ዘና እያደረገ ሰፕራይዝ ሲያደርጋቸው ሲመረቁ አንተንም እንዲደርስህ ነው🙏❤️
Nro 😮
ጃኒ ጉልት የሚሽጡ እናቶችን በመግዛት ተባበሯቸው🙏🙏
አይ ጃኒ ለሰው ያለክ አክብሮት በሰመሀም ቤተሰብህን አካራክ የምር ሁላችሁም ምርጥ ናቹ ሁሌም እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤
Congrats for 200k yazewww🔥🔥🔥
Yazeww broo
WoW 200K ገባክ ይገባካል አንተ መልካም ልበቀና ልጅ ገና ታድጋለክ❤
You are amazing bro,the respect you have for every culture is amazing!
Now we need to see a video with ya’ll cooking - let’s see who makes the best food guys
Beleww👀
@@jahnnyVLOGS 😂😂 ppl love seeing that
I am doing the same thing when I go mother land Ethiopia love going market to buy this kind of items I am living out of Ethiopia for the last. 35 years but every year I am there . guys doing great job
Congra 200k 🎉 yazaw jahnny family ❤
Bucha communication skill 👌
ገበያ ላይ የጨፈሩት video ካሣመሩት መሀል ናቸው 🥰🥰🥰🥰we lov u gays ❤
Yazewww Family 🙏🙏🙏
በጣም ነው ደስ የምትሉት ጃኒ ለጋደኞችህ ያለህ አክብሮት ፍቅር እንዴት ደስ ይላል
በጣም ያሳዝናል ዋጋው በጣም ውድ ነው
በእግዛብሄር ሀይል ነው የሚኖሩት
Everything is so expensive everywhere nowadays.
Also CONGRATULATIONS YAZEW family 200k SUB
Bucha is so adorable😍😘
Yazaw jahnny 200k❤❤🎉
First banger after reaching 200k subs let's gooo , yazewww🎉
This was informative and fellas keep up the good work. 👍
ጀማው 🤝🏾
first was looking a video of you.
I love the fact that you guys went to the local market ! This will show the exact price to the audience
Yazewww jhanny ❤❤
Well done, boys are becoming market analysis. Try to different locations as well. Thanks again for your time.
Bruhh bucha is unintentionally funny 😭😂
Literally 😂
ጃኒ ተመስገን ነው ማለት ዋናው ጤና ነው የከርሞ ሰው ይበለን❤❤❤❤❤
ያዞው ፋሚሊ❤ ጃኒ በየተራቹ ምግብ እየሰራቹ ኣሳዩን እንዴት ናቹ ሞያው ላይ
Yazewwww 😊😊😊
First ❤ ene mayew be vpn nw ❤❤❤
First video after 200k subscribers YAZEW family is the best Family Love you boys
ወይ ኑሮ ውድነት ሁሉም ሀገር ነው ሳኡዲም እንደ ድሮው አደለም
ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
Betam nw des yemtlugni ewnet yemye Maryam lij kenate ayileyachu wendmoche❤❤❤🎉l🎉🎉ewnet
Amennnn❤️
Congratulations Yazewe families 🎉🎉🎉🎉🎉
Tebareku betam new metamerut❤❤❤
yemechachu ...abresh the great demo more feta betey
its clear and real life of z market tnx bro
Iove u guys ❤❤❤❤❤
congregation 200k .ግን ቅዱስ ምን ሆኖ ነው የፈዘዘው
ቅዱስ ገበያ ነገር አይመችው መሰለኝ
Betam new des yemitlhut tiktok award mewsed alebachu🎉😍
ye bucha "damn" 😂😂😂😂❤
ስኳር 6ኪሎ እኔ እሰጣቹሀለው ብስራተ ገብርኤል ያለው ኪዊንስ ሱፐር ማርኬት ኑ
ጃኒ በርበሬ እና ሽሮ ከቤተሰቦቻችሁ ብታመጡ ጥሩ ነው ሌላውን እንኳን ብትገዙም ችግር የለውም
Im ferst commenter and viwer😊😊😊
Congratulations.
💚💛❤️
Welcome bro🎉
Gobezoch, I love it 😃
እኔ አንዴም አገሬ ሳልሔድ አንተ ሁለቴ ሔድክ ወይኔ አይ የማዳም ኩሸና መቼ ይሁን የሚለቀኝ ብቻ ተመሰገን
የገበያው ነገር ያሳሰባል እዚሁ ማዳም ትጩኸብኝ
Betam gaguche naw eyetekitatelkuwachu yalut ❤
ለምን ለትንሽ ግዜ ተመላላሽ ሰራተኛ አትቀጥሩም ቤታቹን ምታፀዳ እና ምግብ ምታበስልላቹ እና አስቤዛ አብራቹ ብትገዙ እንዲ አትበሉም ምክንያቱም ነጋዴዎቹ አውቀዋል ምንም እንደ ማታቁ ቡጫ ይሻላል መርቅ ቀንስ ሞክሮዋል 😊
ወይኔ በሳቅ ገደላቺሁኝ ያዘው!ገበያውን ትተው ጭፈራውን አቀለጡት
ሁሌ ላይቭ ባትገቡ እንኳን በሳምንት አንድ ሶስት አራት ቀን ግቡ
እዚህ ላይ ተሻሽላችኋል። የአስቤዛ ዋጋ አቅርባችኋል፣ በጣም ጥሩ ነው። ቦታው የት ነው? አዲስ አበባ ውስጥ ነው እንዴ?
Awo megenagna shola gebeya
ጃኒ ይሄ አስቤዛ ለጎረምሳ ሳምንት አያደርሳችሁም😂 የዛሬ ወር እንመጣለን😂 ቡቻ ዶሮ አትሰራ መከለሻ😂😂😂😂😂
Janny michot ymechish bro ❤️👍
ኑሮ በአለም ላይ ነው የጨመረው ግን ከኢትዮጵያ የወር ገቢ አንፃር በጣም ውድ ነው
እታፍዬ ስንት ሀገር ሄደሽ ገዝተሽ ነው?
@@leinaddhm1221 ኧረ ከሀገርም አልወጣሁ እንዲሁ በሶሻል ሚዲያ የምሰማው ነው የሁላችንም እሮሮ ነው የኑሮ ውድነቱ
@@EtaferahuAdmasu ነዳጅ ሲጨምር ሁሉ ነገር ይወደዳል , በ2000 አማካይ (average )የቤንዚን ዋጋ $1.88 በጋሎን (1 ጋሎን ከ3 ሊትር በላይ ነው) አሁን አማካይ ( average) 2024 ላይ $3.20 አንድ ጋሎን , ይሄ የአሜሪካ ነው : የሌላው እቃም በአብዛኛው ተመሳሳይ ነው :: ከኢትዮጵያ ጋር ስታወዳድሪው በ20 አመት ልዩነት የጉድ ነው ::የዛሬ 20 አመት አንድ በሬ በ3,500 እግዚኦ ተብሎ አሁን ዘመናዊ ስጋ ቤት የአንድ ኪሎ ዋጋ ነው :: ብቻ የእኛ ሀገር ኑሮ ጭማሪ አያድርስ ::
Where is Amiti?❤
Hahh gobezoch 👍
300kእንጠብቃለን በቅረቡ
በርበሬ 700 ሽንኩርት 120 ነጭ ሽንኩርት 400😳 ተኗኗርናታ😅 እምዪ ኢትዮጲያዪ ወዴት እየሄድሽ ነው😂 ለካ ሀገሪቷም ተሰዳለች
Oil is expensive I live in canda for 3 litter 7 cad equeel to 700 bird imagine income DC so hard for Ethiopians to eat 3 times a day atleat oil price should be 600 bird for 5 liter for Ethiopians hard to survive
Respect ❤❤❤
betam migermeewu and ande timatim 20 birr yihona ande ande damo 100 birr yihonal , bitaku yigermachuawal , woow i enjoy video bravo bertu
ያዘው 200k 🎉🎉🎉❤
Team yazewwww❤❤❤
ቅዱስ መነዉ ፈዘዘ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
2017 opening is going crazy cause of you guys yimechik abate (late comment)🫡🫡
ስቲመቹ በርቱ ጎበዞቺ
ደስ ስትሉ ጎበዞች❤
ቡቻ ጎበዝ ነህ👍
Amani yet hidu naw nafeken eko
🎉🎉🎉🎉🎉
Ymn amna bro ye zare ena ye nege waga erasu ylyayal😂
Member mehone alchalkum
ቡቻ ምግቡን ሲሰራ ያሳየን ያያያያያያዘዘዘዘዘዘውውውውው ፋሚሊ
Yazew 🥰🥰🥰🥰
Jahnny can you all do deaf, blind and mute video challenge. 🎉
Can you show me some video abt the challenge
@@jahnnyVLOGS search this video. (blind, deaf and mute challenge with Kenny& specs)
@@jahnnyVLOGS search this video. (blind, deaf and mute challenge with Kenny& specs)
search this video. (blind, deaf and mute challenge with Kenny& specs)
ጎበዞች ናቹሁ ተከራክራቹ ነው የገዛቹት
Yazew 💪💪💪
Gongra🎉🎉❤
ያዛው ጃኒ እንኩዋን ደሳለክ 20OK 🎉🎉
Thank you😍
Hi, long time ago,life in addis was very cheap. If you have$25 birr that is enough for a month.pray for ethiopia economy.things will come better.
Yazewuuu eraaaa uuuuuu zendroo 🤔♥️♥️😊😊
Belay belayyy nwwww yet abatu😂😂😂
@@jahnnyVLOGSjohnny gude ayidel woyzendero woyzendero by....... Eeeee yazewuuuu chalew yefkr sewu ❤😂😂😂
ዶላር ከጨመር በኋላ የአስቤዛ ዋጋ 🇪🇹
Love it
ቡቻ ሰላም በለው ነጭ ሽንኩርቱን 😁😁
❤❤❤❤❤
Yazzzzzew grocery shopping
Good moments live forever.
ጃኒ ከበረከት ገበሬዋ ብትገዙ በደንብ ታተርፋላቹ
ኩዌትም ኑሮ ተወድዋል ግን ክትትል ስለሚደረግባቸው ያላግባብ አይጨምሩም
Vip
የጭፈረው part ይመቻችሁ😂
Hey hey yazew family bucha funny 😁
Janny gn yewnet betam mgerm lji neh ezi yadegu ljochi ekuan edante gbregeb yelechewm eko owww
ዋዉ እንደቀልድ አመት አልነዉ አምናን ለማንኛዉም ዪመቻቹ ግን የጉልት ማዘሮችን አደራ እንግዛቸዉ
ስታስቀኑ😍✌️
ወይ መዳንአለም ውድ እዴትነው ሚኖሩት
Yazewww🎉🎉