አንተ ማለት ለኔ ዘማሪ ምናሴ እና ዘማሪ ሀብታሙ በታዲያስ አዲስ ከሰይፉ ፋንታሁን ( Seifu Fantahun ) ጋር ያደረጉት ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 150

  • @lidiyagebremariam6931
    @lidiyagebremariam6931 3 года назад +42

    ገና ወንጌል ምድራችንን ይሞላል።እየሱስ አሸንፏል።

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ 3 года назад +35

    ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ መዳን በሌላ በማንምም የለም በኢየሱስ ብቻ ነዉ!!

  • @አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9

    ስይፉ አሁን ነው መስራት የጀመርከው በርታ ትውልድ ወደመልካም መንፈስ መምራት ብስለት ነው ሀይማኖቶች ማዋደድ ጥበብ ነው

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад

      የምትገርም ሰው ነክ። wow your comment....እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው። ትክክል አይማኖት ማዋደድ ነው

    • @mimimim1164
      @mimimim1164 3 года назад

      ትክክል

  • @የኔሳሪታ
    @የኔሳሪታ 3 года назад +26

    ተባረኩ የምር ብሰማው ልጠግብ ያልቻልኩት መዝሙር ነው🙏🙏🙏

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v 3 года назад +2

    ሰይፉዬ ገባህም አልገባህም እየሱስ ያድናል!!!!

  • @tsehayabebe1131
    @tsehayabebe1131 3 года назад +15

    አሜን አሜን አሜን በዘመናችሁሉ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ሰይፉዬ ጌታ ይባርክህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +6

    ሃብታሙ &ምናሴ ተባረኩ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +27

    ተባረኩ ምርጦች ገና ሌላ እንጠብቃለን እየሱስ አዲስ ያልተሰማና የማይታወቅ ልዮ ዘማና ዝማሬ ይሰጣችኋላ መጨረሻችሁ ይመር ❤❤

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 3 года назад +38

    እኔም እች ቀን ናፋቃኝ ጌታ ሆይ 😭መልሰኝ ወደ ቤትህ 🙏🙏🙏

    • @suzanbubu9978
      @suzanbubu9978 3 года назад +2

      Amen ymelesesh. Mene deseylale kesu wechi

    • @GraceWorship01
      @GraceWorship01  3 года назад +5

      እግዚአብሔር ይረዳሻል ፀልዪ እኛም እንፀልይልሻለን። ተባረኪልን እህታችን እንወድሻለን❤❤❤

    • @birhanmedia144
      @birhanmedia144 3 года назад +3

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን
      እንኩዋን ለጌታችን ለመዳንታች ለእያሱስ ክርስቶ ልደት በሰላም አድራችሁ

    • @senayetyemam6277
      @senayetyemam6277 3 года назад +2

      ayzosh Geta melkam

    • @elizabethsam5476
      @elizabethsam5476 3 года назад +2

      አይዟሽ የእኔ ቆንጇ ጌታ መልካም ታማኝ አባት ነው:: For the Lord your God is a merciful God. He will not leave you or destroy you or forget the covenant with your fathers that he swore to them. Deuteronomy 4:31. ደልይ መድሐፍ ቅዱስሽን አንቢ ተባረኪልኝ :: ❤️

  • @temz_uche
    @temz_uche 3 года назад +28

    Wow seifu,, we didn't know you are so generous. Much respect

  • @ጌታማልከምነውለኔጌታማልከ

    አሜን ታበረኩ የአባቴ ብሩከን እንዴት ደስ ይላል ኡኡኡፍፍፍፍ

  • @ሰሙጉራጌዋ
    @ሰሙጉራጌዋ 3 года назад +5

    ገና ወጣት ናቹ ብዙ እንጠብቃለን ተባረኩ ምርጥ ልብን ሚነካ መዝሙር ነው

  • @TamuTube-q1t
    @TamuTube-q1t 3 года назад +9

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባረካችሁ🎸💝😘

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou237 3 года назад +9

    ዛሬ እንተርቪያቹን ሰመማሁት በታዲያስ ! ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም ጌታ ይባርካችሁ ።በመዝሙሮቻቹ ሁላችንም ተባርከናል ይህ ምስክርነት ሁሉም ያውቀዋል በርቱ ግን አንድ ልል የምወደው ነገር አለ ለወደፊት እንድታረጉት ስለምፈልግ እውነቱን የሆነውን ወንጌል ግለጡት ለ ለልደት አስመልክቶ ምታስተላልፉት መልክት ስትባሉ በግልፅ ስለ ልጅ እየሱስ መወለድ ምክንያት ያልተናገራችሁት? እግዚአብሔር ከአሁንም በኃላ እድል ይስጣችሁ ይሆናል በወንጌልን አናፍርም ወንጌሉን በግልፅ ተናገሩ ጌታ ይህ ዜማ እንዴት እንደሰጣችሁ ፍቅሩን ተርኩት ዋናው አላማችን እሱ ከፍ ሊል እኛ ዝቅ ልንል ይገባል እና!ወንጌል ስለ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከዳዊት ዘር ስለሆነው ስለሱ ስለ እኛ ስለሞተው እውነት ! አምላክ እድል ሰቶአችሁ ! ለሌላ ጊዚያቹ እንደዚህ ስትጋበዙ አባቶችን ምክር ጠይቁ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ክርስቶስን ፍቅር በግልፅ ተርኩት ወንጌላችን የተገለጠ ነው! ተባረኩ

  • @senayetyemam6277
    @senayetyemam6277 3 года назад +11

    seifu egziyabher yibarkew EYSUS YADINAL

  • @martamarta8336
    @martamarta8336 3 года назад +6

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ደስ የሚል መዝሙር ነው ህይወትን የሚያድስ !!! አንተ ማለት ለኔ......... 😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏🙌👏🙌👏🙌👏💕💕

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse4361 3 года назад +3

    አንተ ማለት ለኔ ስሜቴን አውቀህ ዝም አትልም

  • @ምህረትየናትዋልጅ
    @ምህረትየናትዋልጅ 3 года назад +9

    ዋው በጣም ደስ ይላል በወጣትነት ጌታን ማወቅ ተባረኩ

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 3 года назад +18

    ተባረኩ በርቱ ወንድሞቼ

  • @nigistassefa4476
    @nigistassefa4476 3 года назад +2

    ዘመናቹ ይባረክ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria7433 3 года назад +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ አትያዙ.......አትገደቡ.. ......ማለትን እወዳለሁ
    ሰይፉ ፋንተሁን ላመሰግንህ እወዳለሁ በእውነት የምትረዳቸውን ሰዎች ሳስብ በስጋ የተለይንን ወድማችን
    "አለቤ ሾን " እዳስታውስ ያረገኛል ♥

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 3 года назад +6

    ተ ባ ረ ኩ በጣም ደስ የ ሚ ል መ ዘ ሙ ሪ ነው እግዚአብሔር ይ ጠ ብ ቃ ቸ ሁ

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይበርከቹ ገና ብዙ እንጠብቃሌን በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋርነው

  • @mahiafrika7596
    @mahiafrika7596 3 года назад

    ነብሰ ረሰረሰች በዚህ ቅዱስ መዝሙር ይህ የስጋና ደም ሃሳብ ነጥብ የለበትም ስራው ሁሉ ከመንፈስ ቅዱስ ነው ነብስን ይነካል ይጨምርላችሁ ያብዛላችሁ

  • @عبدالمنعمعبدالكريمالشكري

    Wonidimoche geta tsagawun yabizalachihu

  • @dffcvvv811
    @dffcvvv811 3 года назад +9

    Bewint eysusun fit lafit yayhubet mezimur new. Lamilmulg

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 года назад +8

    This heavenly song is not form the earthly ,God bless you guys .

  • @scopemobile9467
    @scopemobile9467 3 года назад +4

    Egzhaber hoy yena kean mech yehun😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @binimehari7877
    @binimehari7877 3 года назад +2

    ተባረኩ ሰይፉ ጋ ቀርባቹ ስለ ጌታችን ስላወራቹ ስለራሳቹ ባለመናገራቹ የ ጌታ ስም ኣክብራቹ ጌታ ዘመናቹ ያለምልም እንውዳቹ ኣለን

  • @danielmesfin3867
    @danielmesfin3867 2 года назад

    ተባረኩልኝ አቦ !ይሄን መዝሙር ለኔ ትልቅ ቦታ አለው ከ750 ጊዜ በላይ ሰምቼው ጭራሽ እየወደድኩት ነው

  • @kiyalove1565
    @kiyalove1565 3 года назад +10

    Seyfisha tebarekilin

    • @tinajesus17
      @tinajesus17 3 года назад +1

      Min chigire. Alewi. Sefun tebarki bebal ayikflebt???

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 3 года назад

      @@Goodthing1009 barikeachewalewugn wede tach hedek eyewu

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 3 года назад

      @@Goodthing1009 seifu betam tru sewu silehone nw protestant Orthodox muslim hulunim interview silemyaderig nw yebarekut

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +3

    ግርም የሚለኝ ዲስላይክ የምታረጉ ቆይ ምን ሆናቹ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 года назад +2

    አሜንንንንን እግዚአብሔር ፍጻማችን ያሳምራችው የኔ ጣፍጮች ደስ ስል 😍😍

  • @hawibelay1775
    @hawibelay1775 3 года назад +10

    What a Song! May God bless you Abundantly brothers! More is yet to come from Sebeta Grace worship! God is good

  • @eyayumina803
    @eyayumina803 3 года назад +1

    በጌታ ደስ የበላቹ ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @bekazekarias2318
    @bekazekarias2318 3 года назад +6

    these is the light Christians to shine outside be blessed alott yegeta birukans

  • @selinaalex7742
    @selinaalex7742 3 года назад +2

    God bless you ante malet lene best mezumur

  • @dawit_dave4145
    @dawit_dave4145 3 года назад +14

    I wish you guys use this opportunity and talk a lil about Jesus when Seyfu give u a chance...Otherwise 👍

  • @kiyalove1565
    @kiyalove1565 3 года назад +6

    Hiyweten yekeyerewu zimare nw tebarekulign minase and habte ewedachuwalewu

  • @tsegeredamekuriya1614
    @tsegeredamekuriya1614 3 года назад +7

    Omg I like this song tbarko

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz5360 3 года назад +3

    Join ባደርጋቹ ደስ ይለኝ ነበር ክፍላ አገር ነው ምኖረው አንድ ቀን እንደምቀላቀላቹ ተስፋ አደርጋለሁ 👍💝

  • @TeddyMelese-k1x
    @TeddyMelese-k1x Месяц назад

    I remenber when i was ten age in mulu wengel whorship quaire 10 p god bless u 4 u a d ur famliy

  • @teshomesayiso1428
    @teshomesayiso1428 3 года назад +5

    My God bless you guys we love you Jesus name hallelujah this song is Mike us happy

  • @glorytogod2395
    @glorytogod2395 3 года назад +1

    Betam des yemil mezmur new yethmerut geta ybarkchwu

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 года назад +4

    Tebareku kezih belay sifu

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 3 года назад +4

    Eyesus geta new tebareku 🙏💕🙏

  • @milliyontadasse2293
    @milliyontadasse2293 3 года назад +1

    Wow sefu በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነህ

  • @abeba4328
    @abeba4328 3 года назад +3

    Blatenoch zemenachihu ylemlim tebareku.

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 3 года назад +3

    Tebarek seyfisha

  • @hiwothaile8402
    @hiwothaile8402 3 года назад

    Des yemil muzmur new tebareku

  • @peaceandlove2603
    @peaceandlove2603 3 года назад +3

    Gbu brothers more bless u all familj god 🙌🙏🏼🙏🏼❤️😭😃

  • @dffcvvv811
    @dffcvvv811 3 года назад +6

    Sefush tebarkilg

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад

      ሰይፈ ጨምራል እንዲህ ነው እንግዲህ ኢትዮጵያ ማለት ሁሉም የሚስተናገድበት አገር።

  • @senaytibekeledasiyllayi752
    @senaytibekeledasiyllayi752 3 года назад +3

    ተበረከ

  • @እሙነኝ-ደ8ጨ
    @እሙነኝ-ደ8ጨ 3 года назад +2

    Uuuufffff yewnite እውነት አለቀስኩት ኡኡኡኡኡ

  • @minasetesfaye7881
    @minasetesfaye7881 3 года назад +1

    በጣም ተባረኩ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው.ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @aynlemgethew9734
    @aynlemgethew9734 3 года назад +3

    ጌታ ይባርከቹ

  • @kassahunwoldegiorgis3291
    @kassahunwoldegiorgis3291 3 года назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ፤ ሰይፉ እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @nadyanegasi1571
    @nadyanegasi1571 3 года назад

    Tebareku betam yemer yesent sew lebe tenktewal ...betam meaning yalew mezmur ...fetari yebarkachu 🙏🙏🙏

  • @binyamhailu5570
    @binyamhailu5570 3 года назад +5

    God bless you 🙏

  • @zonecell9989
    @zonecell9989 3 года назад +1

    Tebareku zemenachu yibareki

  • @dffcvvv811
    @dffcvvv811 3 года назад +5

    Wow tebarkulig

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 3 года назад +3

    ተባረኩ

  • @asternegashe4717
    @asternegashe4717 3 года назад +1

    Amen amen amen tebareku geta abzto ybrkachu

  • @sanayitsanayit2828
    @sanayitsanayit2828 3 года назад +3

    Tebareku

  • @tesfayedaniel2950
    @tesfayedaniel2950 3 года назад +2

    Thanks Seifu and I appreciate holy spirit owner of this song. He is the source and those Singers are the vessel (tube)!.Thank you Jesus it really touched me and I cried a lot to Jesus!!

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay7229 3 года назад

    Gobezoch Geta yesus zemnachu yebrek

  • @rahielkibreab5699
    @rahielkibreab5699 3 года назад +1

    Zemenachehu yetebareke yhun

  • @martiYoutube7869
    @martiYoutube7869 3 года назад +3

    Tbarklne seyfya

    • @natiteshe1108
      @natiteshe1108 3 года назад

      @@Goodthing1009 Hahahahaha...yesenbete tela gitm adrigo..hahahaha

  • @yabiyteddssa6284
    @yabiyteddssa6284 3 года назад +4

    God bless you all you ❤️

  • @chaltugemechu133
    @chaltugemechu133 3 года назад +3

    Wowww birikkkk beliligni

  • @ንዘይትረኽቦምንፋቕክሓስም

    Eniem bezi mezmur mexeley jemerku

  • @mezmurzone1136
    @mezmurzone1136 3 года назад +1

    Waqaayyoo siin haa ebisuu

  • @betibuta1057
    @betibuta1057 3 года назад

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 3 года назад

    God bless you more and more 🙏🙏🙏🎶🎶🎶🎻🎻🎻🎹🎹🎹🇪🇷

  • @ibsitubrahu5831
    @ibsitubrahu5831 3 года назад +1

    uffff libe teneka betam desssss yemil mezmur nw

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 2 месяца назад

    ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @fenetbedilu1474
    @fenetbedilu1474 3 года назад +1

    Admiche metgeb Akateg tebarekuuuuuuu

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Год назад

    የባረኩልን

  • @bettydaniel2927
    @bettydaniel2927 3 года назад +1

    Sile enante getan btm ameseginalewu ... Kez belayi tsegawun yabizalachiwi tebarekulign wudoche♥️🙏

  • @bureteluna4729
    @bureteluna4729 3 года назад +1

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ተባረኩ

  • @berryterefe7824
    @berryterefe7824 3 года назад +1

    Zemenachu hulu yibark. Geta eske fisame yadrsachu

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 3 года назад +3

    Ewnete ewnet eneneny yemakew. Yelewetnyen

  • @metimeti9613
    @metimeti9613 3 года назад +1

    Wowo yesusi bichawun geta new

  • @lidiyayabatwalij6515
    @lidiyayabatwalij6515 3 года назад +2

    Tebarku wedoche silk alaskmtachum gin

  • @solomonyonas9122
    @solomonyonas9122 3 года назад

    I love u brothers
    we love it god bless u keep it up

  • @merykonjo7347
    @merykonjo7347 3 года назад +1

    Wow Amen😭😭

  • @seblebancha
    @seblebancha 3 года назад +1

    Egz yibarkachu! Wonderful Song!

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 3 года назад +1

    Amen. Eyesusi. geta. new zaremi. nagemi. 👏🖐🖑👍🕪🔊🎹🎺🎻🎤🎸🎶🎵😗

  • @tigistgizaw4262
    @tigistgizaw4262 3 года назад +3

    🙏🙏🙏

  • @boontuubaalcha5150
    @boontuubaalcha5150 3 года назад

    God bless you

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 3 года назад +1

    God bless you all

  • @exempt_ed
    @exempt_ed 3 года назад +3

    Bless you guys🙌

  • @zinawberhanu1935
    @zinawberhanu1935 3 года назад +1

    God bless you brothers.

  • @senaytibekeledasiyllayi752
    @senaytibekeledasiyllayi752 3 года назад +4

    ❤️💔💔♥️🙏

  • @Mimi-ii1jy
    @Mimi-ii1jy 3 года назад

    Amen

  • @ሳርየዉይኗልጅ
    @ሳርየዉይኗልጅ 3 года назад +2

    ስዉዳችሁ ቀኑን ሙሉ ሳዳምጠዉም ነዉ ምዉለዉ

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 3 года назад +1

    Mensen Hab5amu EGZABHER ABZETO UEBRKACJUE ENWEDACHULEN .

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +4

    💔😥

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 3 года назад +3

    Oromoko uuuff des tilalachu getaa yibarkachuu Galatasa jiraa bulle barii arguuf❤️💚❤️😍😍🤩😘🤩😍😍🤗😍🤩😘😘

    • @eyobeshete1661
      @eyobeshete1661 3 года назад

      Ere oromo aidelum tigire nachew oromon miitii

  • @soolisooli2166
    @soolisooli2166 3 года назад +2

    😭😭😭😭😭😭