Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነፍስህን በገነት ያኑረው ታሜ
በጣም የምውደው ዘፈን ታምራት ሞላ ታላቁ
የሚገርም ሙዚቃ ልናስትውሳቸው ከሚገቡ ሙዚቃዎች አቤ….ት
ድንቅ ነው የታምራት ሞላ አድናቂነቴ ከልጅነቴ ጀምሮ ነበረና ።ዘላቂ ዘፈኖች ያሉት ነውና ።
በህይወት እያለሽ ገና ሳትሞቺ፤መርገፍሽን አስቤ አዘንኩኝ ስላንቺ።ወይ የአማርኛ ቋንቋ ጉልበት፤ርቅቀት! ገጣሚውን አደንቅኩኝ፤ታሜንም እንዲሁ።ዱሮን ናፋቂዎችን የሚያጣጥልጅላጅል ሁላ ቦታውን ይፈልግ!ዘፈንማ ድሮ ቀረ!
እድለኛ ነኝ በተለያዮ መድረክ ላይ ሸልመን ስመነዋል ድንቅ ድምጻዊ
ግጥም ሲራክ ታደሰ
Thamks
ነፍስህን በገነት ያኑረው ታሜ
በጣም የምውደው ዘፈን ታምራት ሞላ ታላቁ
የሚገርም ሙዚቃ ልናስትውሳቸው ከሚገቡ ሙዚቃዎች አቤ….ት
ድንቅ ነው የታምራት ሞላ አድናቂነቴ ከልጅነቴ ጀምሮ ነበረና ።ዘላቂ ዘፈኖች ያሉት ነውና ።
በህይወት እያለሽ ገና ሳትሞቺ፤
መርገፍሽን አስቤ አዘንኩኝ ስላንቺ።
ወይ የአማርኛ ቋንቋ ጉልበት፤ርቅቀት! ገጣሚውን አደንቅኩኝ፤ታሜንም እንዲሁ።ዱሮን ናፋቂዎችን የሚያጣጥልጅላጅል ሁላ ቦታውን ይፈልግ!ዘፈንማ ድሮ ቀረ!
እድለኛ ነኝ በተለያዮ መድረክ ላይ ሸልመን ስመነዋል ድንቅ ድምጻዊ
ግጥም ሲራክ ታደሰ
Thamks