🔴የቲክቶኳ ሳሪ ተሞሸረች ግን "የሰው ባል ነው ያገባሽው"..ክስ ቀረበ..ጉድ | ድንቃድንቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Welcome to my channel.
    This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    እናመሰግናለን
    .#Subscribe#Like#Share#ያድርጉ

Комментарии • 420

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Год назад +66

    እንኳን 3ት ልጂ አስርም ይኖረው ።ሳራየ መልካም ትዳር

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад +66

    ሳሪ መልካም ጋብቻ ምቀኛች ደሞ ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @barchwollotube
    @barchwollotube Год назад +50

    አይ የኛ ሰው ምቀኝነት ግን ምን ይጠቅማል ወገን? ሳሪ መልካም ሴት ነች የስደተኞች ድምፅ ነች ቀሪ ዘመናቸው የተባረከ ይሁን እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹሁ ላይክ ግጩኝ👍

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +38

    ሳሪ መልካም ጋብቻ ጠላት ብዙ ያወራል ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ መጨረሻችሑን ያሳምርላችሑ 🙏እኔም አንዱን መላጣ ጣልልኝ ጋድ 🙏😂

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Год назад +27

    ማሃል ላይ የሚስቁት ህፃናቶች እንዴት እንዴት እደሚያስቁኝ ይመችህ ድቃድቅ❤❤😂😂😂😂

  • @ስዴተኛዋየመዳምቅመም

    ለምን10ልጅ አይኖረውም
    አድሰው የመጀመሪያ ሒወቱ ካልተመቸው
    ሌላ ሒወት አለ ምነው የሰው ደስታ የማያስደስታችሁ ሰወች ጤነኛ ናችሁ ግን?

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    በጥቅሉ ምቀኞች ናችሁ ሳሪዬ የኔ ማር እኮን ደስ አለሽ❤❤❤

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Год назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +11

    አየ ድንቁ ፈታ እኮነው የምታደርገኝ 😂😂😂😂ይመችህ አባቴ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiraSamira-cy8or
    @SamiraSamira-cy8or Год назад +2

    ዉነትም ድንቅ ነህ ያሳከኝ ያተ አነጋገር ነዉ ሰላምህ ይብዛልን ሁለየም ለሣሪም መልካም ሂወት

  • @addisbuta4489
    @addisbuta4489 Год назад +2

    እነሱ ስላላገቡነዉ እንደሱ የሚሉት የቅናት መንፈስ ነዉ ሴቶች ሲቀደሙ ይቀናሉ እኔም ሳርየን እወዳታለሁ ሳርየ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤

  • @uaeuae888
    @uaeuae888 Год назад +7

    ሴቶቹም መለጣ ነቸው እድሜ ለህማን ሄር😂😂😂😂😂

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Год назад +11

    መላጣ ወንድ እኮ ሀብታም ነዉ ሳሪዬ መልካም ጋብቻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ

    ሳሪ እህታችን ታታሪዋ የስደተኞች አይንና ጀሮ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 Год назад

    ሳሪ የኔ መልካም ናት ምንም ቢሊ። መሰማ የላትም ለምን አቃጠላቸው ወይ ጉድ

  • @beetyube
    @beetyube 11 месяцев назад

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችህ እግዚአብሔር ልቤና የሰጠን በቻ ከባደ ነው

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Год назад +2

    ሳርየ እልፍ መብሩክ ጀግናዋ እህታችን
    ሰው ከሰው ራስ አይወርድምና ሳርየ የምቀኞች አፍን ይያህልሽ

  • @HareguaMengstu-i8s
    @HareguaMengstu-i8s Год назад

    ጌታቸዉ አፈር ሲልስ ስለከረመ ጁሡ ናፍቆት ነዉ እና አሥተሣሠቡ ህጻን ስለሆነ ነዉ።

  • @tejitumengesha4553
    @tejitumengesha4553 Год назад +1

    እውነትም ድንቃድንቅ ሙቸ ነው የምወድህ ወንድምየው ሳሪ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ የምወድሽ የማደንቅሽ መልካሟ እህቴ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +5

    እኔ አያገባኝም በግዜ ይዣለሁ ውሀ አጣጭዬን🙈❤❤❤😂😂😂😂
    ሳሪ እንኳን ደስ አለሺ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Год назад

    ላም አይ መቅዲ የሳሪ ትዳር የተባረከ ይሁን ከሆነ ብኋላ ምን ይሁን እግዚአብሔር ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo Год назад +2

    ውዷ እኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ጋብቻችሁ ያብርሀምና የሳራ ይሁን

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Год назад

    አረ እውነትህን ነው ምድረ ደንቆሮ ተማርኩኛ ባይ አይደል እንዴ ሀገሪቷን የሚያባላው

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Год назад +2

    አይ አበሻ በቅናት እየተቃጠላቹ ነው ሣራ እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም የሳራ ገብቻ ይሁንላችሁ።

  • @اتتلتناا
    @اتتلتناا Год назад +3

    ሳሪዬ የኔ ምርጥ ሰው መልካም ጋብቻ ❤️❤️❤️❤️

  • @Nejat197
    @Nejat197 Год назад +3

    እኒ የትዳር ምርጫየን ሳስቀምጠዉ ተሰተካክሎ የወጣዉ በስዕል ብቻ ነው 😅😅

  • @kedimohammed6403
    @kedimohammed6403 Год назад

    ድንቃ ድንቅ አንተስ መቼ ነው አንዷ ምትልፍህ ቶሎ ምለጥና አፈፍ ታርግህ መላጣህን ስጠብቅ እሷ እንዳትመለጥ ድረስላት

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +1

    😂😂 ጌች ግን ምንዎኖኖ ነው 😜🤔
    ድንቃድንቅ ይመችህ 👍👍👍

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ Год назад

    ቲክቶክላይተዘፍዝፈው ግዜቸውን ይጨርሱና በስተርጂና የሰውባልላይኩክ

  • @simegnaddis9246
    @simegnaddis9246 Год назад

    ኧር ድንቃድንቅ አለህ ስንት ጊዜ ካየውህህህህ ደግ ነህ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Год назад

    ዘንድሮ የግል ባል እልም ብሎ ይጥፋ በቃ በማህበር ታቀፉ😂

  • @Sara-yc7zk
    @Sara-yc7zk Год назад +2

    የብር መሠብሰቢያ ከሖነ ጥሩ
    ጥገኛነሕ 😂😂😂😂😂
    ሳርየ የኔመልካም ዝም በያቸው 😂😂😂😂 አበሻ ማለትኮ እየቦጨቀን አጠገቡ ስደርስ እድሜሕ እረጅም ነው የሚልሚስኪን ሰው ነው😂😂😂😂

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Год назад +1

    _ጌችየ የኔ ማር ወለላ ጠጣ ዝምብለህ የቀና ቡዙ ያወራል ቱታ ትግራዋይ ጎይታ።_

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku 10 месяцев назад

    ልጅ በሽታ አይደለም ስጦታ ነዉ እንኳን ሶስት ስድስት ይኑረዉ አሳድጉ አልተባላችሁ

  • @bithonbithkon1068
    @bithonbithkon1068 Год назад +1

    አይ ሃበሾች ተጫጫችሁ😂😂😂😂😂😂 እረፉ እግዲህ😊😊😊😊😊😊 መልካም ትዳር ይሁን ጠበቅ አርገህ አርገሽ ተያያዙ አደራ ሳርዬ❤❤❤❤❤

  • @ወሎገነቴሚዲያ
    @ወሎገነቴሚዲያ Год назад

    ሳርየ እንኳን ደስስ አለሽ የተሰረቀ ነው የሚሉት ምቀኞቿ ናቸው አጀብ እኛ ሰወች ድንቅየ እንደት ነህ ጠፍተሀል

  • @mekaahmed4447
    @mekaahmed4447 Год назад

    እኔ የምለዉ አግበተዉ ይፈቱና ያሰዉ ሲያገባ የሰዉ ቢል የምትሉት ነገር ሳርዬ ዉድድድ

  • @EmbetEmbetabb
    @EmbetEmbetabb Год назад +2

    😂😂😂😂እረ የሳሪ ትዳር መያዝ አባላቸው ቲክቸከሮችን😂😂😂

  • @alesaal699
    @alesaal699 Год назад

    ጣልቃ አትግቡ በሰዉ ህይወት

  • @ሰአዳ-ዠ8በ
    @ሰአዳ-ዠ8በ Год назад +1

    ባሌ መላጣ ነው መላጣ አዛኝ ነው አያቃጥልም ለምነ መላጣውን ጸሀይ ስለሚያቃጥለው የማቃጠልን ስሜት ስለሚያውቅ መላጣ ባል መልካም ነው ሴቶችዬ መላጣ አግቡ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Год назад

    እኔ የሚያከብረኝ ይሁን እንጂ መላጣነቱ ምንም እይጨምርምም አይቀንስምም ዋናው ጨዋታው ሌላጋ ነው

  • @zahramohamed5425
    @zahramohamed5425 Год назад

    ሳሪየ የኔ ውድ ምቀኛ ቢያወራ ካንች ምንም አይቀንሱ ያውሩ ስራቸው ነው ያኔ መልካም ሳርየ መልካም ትዳር ውዷ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Год назад

    አይ ሊጥ እሚጠጣበት አፍ ሰፍቶ እደትአሲርይጠጣል መጠጣትየለመደው የአማራን ሊጥ በስርቆት አይይ

  • @MUHABEBORENA
    @MUHABEBORENA Год назад

    እንኳን ደስ አለሽ ሳሪ ምርጥ ልጅነች ደስታ ሲያንስሽነው ምንም ይሁን ብቻ በደስታ አግቡ

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Год назад

    ሰላምን ይብዛልን ዲንዳድቅ ወንድማችን እኔም ምን አውቄ ግን ለምን ያስደንቀጣል በጣም ደስ ብሎኛል ግን እውነት ነው ለምን ግን እደዚህ ተተገባገቡት ኧረ በስመአብ እውነትነው የተማሩትን ይከበሩ ምናይነት ጉድ ነው የምናየው ጎሽ በሉ በርቱ አራጋቢዮች ወድማችን በርታልን የካፈልከን ግሩም ነው የምር ዘድሮ የምነሰማው እህህህ ሳሪን ተፋቷት ያብረሀም የሳራ ሰርግ ይህን ልብ🌹🌹🌹

  • @bereketMeaza-w6x
    @bereketMeaza-w6x Год назад

    ዎሬ ብቻ ስሬ እራስን የምታቅ ደርባባ ናት እደናተ ውራጅ አደለችም የሰዉ ባል አይነካካትም የኔ ምርጥ

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg Год назад

    መልካም ጋብቻ ወንድ ማመን ይከብዳል

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 Год назад +1

    ስውድህ እኮ ገና ሳላድምጥ ነው ሳቄ ከቆጥጥር ውጪ የሚሆነው ክክክክክክክክ

  • @hizbadamchane3304
    @hizbadamchane3304 Год назад

    የተማረረ ህዝብ እንዴት ስለተማረ ሰው ያስባል??

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Год назад

    ይሄ ነው እንግዲህ የትግራይና የሀገራችን መሪ

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl Год назад +6

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ሙሽሮች 👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @amalaldrawsheh4606
      @amalaldrawsheh4606 Год назад +1

      መልካምየትዳር ዘመን ይሁነላችሁ ♥♥♥

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад +18

    ድቁዬ አተስ መቼ ነዉ የምታገባዉ ሰርግ አብላን ግን አደራህን በቁርባን ነዉ ማግባት🙏

    • @dinkadink
      @dinkadink  Год назад +12

      በቁርባን😅 5 ጊዜ አግብቶ የፈታ በቁርባን ይችላል እንዴ😂😂

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад +4

      ​@@dinkadinkሴቱን ጨርሰህዋላ ዘሩ ቀለጠ 😅😅😅

    • @sarashefaraw
      @sarashefaraw Год назад

      መችህ አቦ❤😂

    • @ሰብሪናአሚን
      @ሰብሪናአሚን Год назад

      ​@@dinkadink😂😂😂😂

    • @sarasara996
      @sarasara996 Год назад +4

      ​@@dinkadinkአዋ ተክሊል ነዉ የማትችለዉ

  • @Sara-yc7zk
    @Sara-yc7zk Год назад +1

    😂😂😂ደሞ15ልጅ ያልከው ሰውየ አበሻነው😂😂😂ቻይና

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Год назад

    ድቃድቅ እረ ና እውነቱን ተናገር ቲክቶክ ላይ ሰለመ እያሉ ቲክቴክ እየቀወጡት ነው ሙስሉሞች😢😢😢😢

  • @emutube2300
    @emutube2300 Год назад

    ይሁን በቃ እኳንም አገባች አድ ህይወት ከተበላሸ ሌላ ህይወት መቀጠል አይቻልም ማለት ነውደ 😌😌😌

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Год назад +2

    የሶስት ልጆች አባት አይ የቲክቶክ ክስ 🤣🤣🤣🤣 እሱ ግን ጉራጌ ነዉ እስዋ ጎንደሬ እንግዲ ምን ትሆኑ😂😂😂

    • @ማሕሌትደጀኔ
      @ማሕሌትደጀኔ Год назад

      አረ እሷ ወሎ ነች ነገሩ የው ነው አንድ አማራ ❤😘

    • @fahdmtere-uj6vu
      @fahdmtere-uj6vu Год назад

      ​@@ማሕሌትደጀኔበናቷ ወለየ በአባቷ ጎደሬ ነች

  • @احمدالحبشي-ر1غ
    @احمدالحبشي-ر1غ Год назад

    ተማርን ያሉት አይደሉ ሀገር እያፈረሱ ያሉት

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል

    ደሜዋ እንኮንም አገባች ጀገናናት ጉበዝ መልካም ትዳር❤❤❤❤❤

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 Год назад

    ሳርየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ምድረ ቅናታም አርፋችሁተቀመጡ

  • @afta123l7
    @afta123l7 Год назад +1

    አቤት ቅናት ሚስቱ አላለች እናተ ምን አገባቹህ እንኳን 3 አስር ይኑርዉ
    አር ተዉ ስለራሳችን እናስብ😢

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Год назад

    ሳርዬ መልከም ትደር የርግሽ ያኔ ቆጆ አይ ሰዉ ጡሩ ነጋር ሰይ ሌላ ነጋር የወረል

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Год назад +2

    መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @hhjjgg2775
    @hhjjgg2775 Год назад

    ምነዉ በሰዉ ህይዎት ዘዉ ብለቹ ማግበት ቆሞ ቀር ሁለ ቅነታሞች ከሰዉ ህይዎት ዎታቹ የራሰቹን ኑሩ

  • @fekertam
    @fekertam Год назад

    ትዳሩን ልጆቹን በትኖ እውቅ ስለሆነች ደገፋችሗት ወይ ጉድ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Год назад +1

    ጸጉር መላጣ ትልቅእራስ ያላችው ሰዋች የስራ ሰውናችው ወይም አጨር ሰው ጠካሮች ናችው እዮልኝ እሸቱን ና አስፍው መሸሻን በሚድያ አቃለሁ በግል ሊሎችም እማቃችው አሉ እንደምናስባችው አይደሉም ጥንካሪ ትቆንጆ ወንድ ይበልጣሉ

  • @sacadaabdi9500
    @sacadaabdi9500 Год назад

    አረ ወደይት ይሄድ ቢገቡ መከር ቢፈቅሩ መከር አስው ለምን ሠላሳ አይኔረውም ዝም ብላችሁ አትጪጩ አዳሚ ነገሩ ልምድ አችሁነው ጥርት ያለች ጀግና ሴት ነች ሳሪየ እንኮን ደስአለሺ

  • @lemaakalewold842
    @lemaakalewold842 Год назад

    ጌች የ3 ዓመት ርሃብ ጁስ ሲገኝ😂😂😂😂😂😂 መቆም ጥሩ ነው ። ከሞት መትረፍ ከድሮን ከፋኖ ክላሽ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ Год назад +1

    ምድር ምቀኛ የልጀአባትምናምን❤ ሳራየ እኮንደስያለሽ❤❤

  • @dreamlady2429
    @dreamlady2429 Год назад +1

    ድንቃችንያንተስመቸነውአግባናአስደስተን❤❤❤❤😂😂

  • @aklilesayse8879
    @aklilesayse8879 Год назад +2

    በቃ እኛ ዱባይ ያለን ሴቶች ድንግል ወንድ አይደርሰንም ማለት ነው 😂😂😂😂
    ...............
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    እኔ አላልኩም 😂😂😂😂

    • @ለማር.ለማር
      @ለማር.ለማር Год назад

      😂😂😂😂😂የወንድ.ድንግል.አለ😂😂😂

    • @aklilesayse8879
      @aklilesayse8879 Год назад

      @@ለማር.ለማር እና ሀሀሀሀ ጠይቂያቸው

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Год назад

    እነሱ ከተስማሙ ሌላው ሰው ምን አገባው ደግሞም ብዙ ሰዎች ከወለዱ በሁዋላ ተፋተ ሁለቱም ሌላ አግብተው ይኖራሉ ግን ልክ ነው ማለቴም ሳይሆን ዓይናችሁን ከእሱዋ ላይ አንሱ ።

  • @belebele239
    @belebele239 Год назад

    ወይ የቤቲግ ጉድ ወበደዌ ጌታቸው ምንድነው ተረከረከ😅😅😅😅😅😅

  • @jibibauae2663
    @jibibauae2663 Год назад

    አጀብ የሰው ስራ በጣም የሚገርመኝ በሰው ህይወት ምንአገባችሁ

  • @ekrm577
    @ekrm577 Год назад +1

    አረ ምን ይሻላቸዋል ዬምር በማያገባቸዉ እዬገቡ ይፈተፍታሉ አረ እኝክ ሳርቾ ዬሰዉ ባል አቶስድም

  • @GreatFuLLL
    @GreatFuLLL Год назад

    ማበጠር የተሳነው በሚለው ብታሻሻለው ጥሩ ነው መላጣ ከማለት

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Год назад

    ሳረዬ መልካም ገብቻ ይሁንልሸ ❤❤❤ወይኔ አንተ ልጄ በጣም ታመቺታኝል በእውነት😂😂❤❤

  • @Zenat1
    @Zenat1 Год назад

    ምን አገባችሁ ኧረ20 ይኑረዉ ኧረ ተው ተው ሰወች ሀገር ያለው ይግር ይብቃ

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 Год назад

    ችግር የለውም ፈትቶ ማግባት ይቻላል እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክው

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊምያረከ

    😅😅😅😂😂ፈታ ነው ይመችህ ❤❤

  • @fatumaktube7838
    @fatumaktube7838 Год назад

    ወላሂ እኔ መላጣ ሰው አልወድም እንደው ምን ይበቃኝ ይሆን😂ሁሉም መላጣ ነው ያረቢ

  • @MaryamMaryam-xf3pd
    @MaryamMaryam-xf3pd Год назад

    Kkkkk min tsrakachu atagba ahun match irrrrrrrr mutlut tawu baeu hiyot atgbu

  • @hilanhilan2513
    @hilanhilan2513 Год назад +1

    ሳሪ መልካም ጋብቻ 🥰🥰🥰

  • @tinayatinaya4485
    @tinayatinaya4485 Год назад

    ላላውቀ ማሳዎቅ መልካምነት ነው ቆማትቅራ ወይ ባልከው እናቴ ስትል ደሞ ?

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад

    ሚጥሚጣ አለው የጋሽ ጌታቸው ሚሪንዳ
    ይህ ድንካድንክ ነው 🤣🤣
    ወሬ አለቀ ምነው 🤣🤣 ድንቃድንቅ
    መልካም ጋብቻ ለሣራ
    ሰው ሲያገባ ለሚቀኑ ሴቶች ወይም ወንዶች
    ትዳርን ሞክሩት ወንድ ወንደላጤ እና ሴት ሴተላጤዎች

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Год назад +1

    የጌታቸው ተመቸኝ!!! ይህ ህፃን ጅል የመሰለ ሰውዬ።😂😂😂

  • @ለማር.ለማር
    @ለማር.ለማር Год назад

    15.ልጅ.ትወለጇለሽ..ሆሆሆሆሆ..እሺ..ክልል.ይሰጣቸዋል😂😂😂😂

  • @aydoganiletisim8467
    @aydoganiletisim8467 Год назад

    ምን አገሻቹ ሰላሳም ይኑረው ተለያይቶንሊሆን ይችላል

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Год назад

    እኳን ሶስት ልጅ ሰባት ልጅ አይኖረውም ወጣት ነው በዛ ላይ አይ የኛ ነገር ምቀኝነታችን ቁልቁል ያወርደናል እንጂ ሆ

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg Год назад

    አንተ ምርጥ ልጅ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Год назад +1

    ድንቅየ እኔና አንተ መቸ ነዉ የምንጋባ

  • @seasead-ch9hh
    @seasead-ch9hh Год назад

    ማሪያምን የኔ ፈንድሻ በጣም ነው የምወዳት ሳሪየ

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    እኔ ትናት ከእህቴ ጋ ቲክታክ አጥፈቻለሁ. እና ስራ አግባታላ ሲሉ ስመች ስጠይቃት ምን ብትለኝ ጡሩ ነው መላጣ ከበርቴ አግብታለች አትለኝም በሳቅ ያለሁም አሁንም ደገሙት😂😂😂
    አላህ ያስምርላችሁ ትዳራችሁን

  • @geneterekalo6521
    @geneterekalo6521 Год назад

    መልካምየትዳርዝመንይሁንላቸ

  • @SumeyadinoSisi
    @SumeyadinoSisi Год назад

    Yesew bal magbat awakinet net new eyalik new?

  • @rozinahussin
    @rozinahussin Год назад

    omag😳,ፈጣሪ.ጉድበል.ጎደር😂😂😂😂😂😂😂😂😂..

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 Год назад +1

    እኳን ዴሕና መጣሕ ድቃድቅ❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +1

    የጊታቸው እረዳ አስቆኛል

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад

    Midinewu mastawkiya abezahi😮😮😮😮

  • @AmareMamo-o8m
    @AmareMamo-o8m 10 месяцев назад

    ማበጠር የተሣነው ነው የሚባለው

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Год назад

    ወሪኞች ሳሪየ መልካም ትዳር

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 11 месяцев назад

    አባቴ የዱባይ ያሉ ሴቶች ባል አለው ለሱ የለውም ብለው ሚነግሩት ለራሳቸው አይረቡም ወበከንቱ ናቸው ። ደሞ ዱባይ ባል ማግባት በጣም ቻንሳቸው ሴቶቹ የጠበበ ነው ምን ያርጉት 😂😂😂