Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግና ሴት ነሽ እናመሰግናለን ይህ ነው ወንጌልን መስበክ የእኛ የሴቶች አገልግሎት ብዙ ነው ሌሎች እንደሚሉት አይደልም ዛሬ ባልሽን አስተምረሽ ሰብከሽ ነፍሱን አዳንሽ መንግስተ ሰማያት መግብያ መንገዱን አሳየሽው ነገም ለልጆች መልካም እናት ነሽ ከዝያም አልፎ በሱ ዙርያ ያሉ ዘመድ ወገኖቹ እንደሚመጡ አልጠራጥርም ያቺ አንዲት ሴት ሄዳ ተናግራ የከተማውን ሰዎች የጠራችው ኑ ጉዴን የነገረኝን እዩት አለቻቸው ወንድማችም ያዳነኝን እዩ ብሎ ለሌሎች ወገኖቻችን የመዳን ምክንያት ይሆናል።
ግቡ መንግስተ ሰማያት መግባት ትዳር መረዳዳትም ነው ። ጀግና ሴት ናት
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ይ ሄነዉ ጀግንነት
Beseme abe teume andebete❤❤❤❤
በዝ ዘመን ይሄን ያሣየን መዳኃኔአለም ይመሰገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት ደሰሰሰ ይላል👏❤❤🎉🎉🎉🎉
ለፈጠረው ፍጥረት የሚራራ እግዚአብሔር ይመስገን!ይህ ከጋብቻ ባሻገር የነፍስ ጥሪ ነው ።አንቺ ሃዋርያዊ ስራ ነው የሰራሽው ተባረኪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ!
ቻይንየ እንኳን ወደ ታላቋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣህ !!!!
እህታችን በእውነት አምላክሽንም ደስ የሚያደርግ ሰማያዊዉንም ቤትሽን በዚህ መልኩ የምተሰሪ ታደለች ነፍስ በአንቺ ምክንያት ስትድን ከማየት በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ እግዚአብሔር በልጅ በጤና ይባርካችሁ
Stamru geta mecheshachhun yasamr ❤❤❤❤
ይሄ ሰርግ አንድ አመት አልፎታል እሷም ወልዳለች እግዚአብሄር ይመስገን
እንዲህም ጀግና ሴቶች አላችሁ ጎብዞች በርቱ ትዳራችሁን እመብርሃን ትባርከው
አሜን እልልልልልል ልልልልልልልልል ⛪⛪⛪⛪⛪
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻውም ያሳምርላቹሁ
ዋውጀግናሴት:እዲህነውጂ:ከሆነ አየ ቀረ:ያብረሀም:የሳረናየሳራ:ይሁንላችሁ❤❤
በእውነት እንደት ደስ ይላል ጀግና ሴት. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።እህታችን ግን በጣም በጣም በጣም!!! አጥብቀሽ አምላክሽን በጸሎት ተማጸኝዉ።
እግዚአብሔር ቸር ነው!
እሷ አክሊል አድርጋለች እሱ ቁርባን ብቻ እግዚአብሔር ትዳራቼውን ይጠብቅላቼው እሱን ታጋሽ አድርጎ ያኑርላት
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ልባም ሴት እንድዩ አይኔት ተግብር ትፋትስማለች 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ዬ አብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏🙏ዋዎ አቤት ታዋህዶሔ ሁበትሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
Elelel.... Egziabher yemesgen 🙏 Amelakachen yebarekachew.Yegna jegena gobez eht 💐❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eme berehan Be lejoche tebarekachu amen ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርከዉ።
Amazing and very very impressive wedding ceremony I never seen before.
በእውነት በጣም ነው ደስያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን፤ አምላካችን ምንያህል ደስይለው ይሆን ! ትዳራችሁ ይባረክ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ።❤❤❤
ወደ ክርስናዉ ዓለም አጥምቀዉ የሚያገቡ እህቶቻችን እድሜ ይስጥልን ወደ ሉሲፈሩ አለም ለሚቀላቀሉ እህቶቻችንን እናዝናለን መስቀል አንጠልለዉ ካልተጠበቀ የውጭ አገር ዜጋ የተጋቡ ቤቱ ይቁጠረዉ።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏መልካም ጋብቻ አቤት ስታምሩ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያጽናላቹህ በጣም ደላል
❤des yemilu gegna ehty egziahber ybrkacew ❤
የእግዝኣብሔር ስራ ድንቅ ነው
የተባረከ ጋብቻ ይሁን!!!
ምን አለበት የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ቢያጅብዋቸው ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
በጣም
የልቤን የልቤን ተናገርክ/ሽ።የሰንበት፡ትምህርት፡ቤት፡አገልግሎት፡ማስተማር ማመስገን፡መፀለይ፡የሆነው፡ዝማሬ፡አንዱ፡ነው።እንኳን፡እንዲህ፡አሰተማሪ፡ለሆነ፡ጥምረት፡ማንም፡መቼም፡ለዚህ፡ክብር፡ቢበቃ፡ከአባቶች፡ድርሻ፡እንዳልተጓደለ፡እኛም፡ይገባን፡ነበር።አሁን፡አሁን፡ግን እንፈተሽ፡ቅዳሴ፡ላይ፡ማስተባበር፡እንዲህም፡ሲገጥም፡ለመዘመር፡ሁሌ፡ዝግጁ፡መሆን፡ይገባ፡ነበር።ሰርገኛው፡ደሀም፡ቢሆን፡ሀብታም።በነፃ፡በፍቅሩ፡ብቻ፡ወደ፡ቤቱ፡አቀረበን፡አይደል፡ትንፋሻችንም፡የእሱ፡ነው።ብቻ፡ይነደኛል።
ሠንበት ትምህርት ቤት ቢያጅበዉ ባያጅበዉ። ዋናዉ ባለቤቱ ክርስቶስ ካጀባቸዉ በቂ ነዉ።
Be kefeya honowal
በጊዜው ዕለቱ በሥራ ቀን ሰኞ ነበር ሲቀጥል ሙሽሪት ራሷ ሰንበት ተማሪ ነች ግርግሩንና እንዲሰፋባት አልፈለገችም ለዛ ነው በዛ ላይ እህቷ ዘማሪት ኢንጂነር ፉሲካ እያጀበቻት ነው።
እልልልልልል❤ልልልልልል❤
Tebareki yhen wusha belita yekrstos mushra aderegshw yeabraham ena yesara gabcha yadrglachihu
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው 🙏 እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ የጠራው በምንም አይቀርም ☝️
ደስ ይላል ❤❤❤ ትዳራችሁን ይባርክላቹ❤❤❤
Amen
egziabeher temesgen
ወይኔ እንደት ተግባቡ ይገርማል ወገን
በቋንቋ እንግሊዝኛ ሁለቱም ይናገራሉ እህታችን
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤Egeziabher ymesgen Enekuwan des Alachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enate Emebete ye getaye Enat tbarkachu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር መልካም ነው
እግዚአብሔር ይሁናት ሌላ ምን አላለሁ ሐይማኖቱን ግን በደንብ ጠንቅቆ አውቆታል ወይም አሳውቀዋለች
አጃቢዎቹ ባልና ሚስት የሆኑትን በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤
አልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
Congratulations ❤
❤❤❤❤❤❤ Egzihaber Etabikchew
ተ መስጌን አምልኬን አመሰግናለሁ።
እልልልልልልልልልልልልልልል
ቃለህወት ያሰማልን
❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤
emen.ellllllllllllllllelllllllllllellllllllllllellllllllllllelllllllllllllllelllllllllll.yaberahem.yesra.gabecha.yargelchew❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አምላከብርሃን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!!!!!
አሜን፫ ዩቱቤን ሰብስክራብ አድረጉልን የተዋህዶ ልጆች👏👏👏👏
መልካም ጋብቻ🎉 ልጅቷ በጣም ትመስለኛለች መልኳ በአካል ባገኛት ደስ ይለኛል
ፈቃደኛ ከሆነች እናገናኝሻለን
Des ylal ydely edg alshe yeneye kngw
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Enkuan des alachu weledu kebedu
ዎዪ ቻይና ?
Amen😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
jigna set nat betami desylal
❤❤❤❤❤❤
ችሚ ቻንጋ የሀበሻ ሴት አገባ
ቻይና መጣ ምን መጣ የራን ሀይማኖት አጥብቅወንድሜ ለምን እንደገባብህ አታውቅም እግዚአብሔር ብቻ ነው እሚያውቀው ይልብን!!!
ሲመጡ በፍቅር እንቀበላለን ሲሄዱ አልቅሰን እንሸኛለን። ልብ በል በአንዲት ነፍስ መዳን በሠማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ እንዲደረግ አታውቅምን? እኛም በመምጣቱ ደስ አለን።
ተክሊሉስ ይችል
ተክሊል ለሁለቱም ድንል ብቻ ነው የሚፈቀደው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በስመኣብ????
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Yehe sewu gene esane belo newu ementune amenobete newu ewunete yargewu
ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር ነው የሰውን ልብ የሚመረምር እርሱ ነው አምኖ ተጠምቋል እግዚአብሔር ያፅናው ብለን እንጸልይ
❤❤❤🎉
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ❤መልካም ጋብቻ🎉❤
እናመሠግናለን አስቴ ክበሪልን
Yete agere new ethiopia new. besedete new
e/r mechrshawun yasamerlachu ye abrhamena ye sara yehune gabechahihu
Egizibiheri.yeabirihamna.yesehara.gabicha.yihunilachihu
ዘሩ ቀለጠ😁😁
ቻይናዎች ማንኛውንም ምግቭ እንደሚበሉ ማንኛውንም ሀይማኖት የመቀበል ችግር የለባቸውም። ኢትዮጵያዊያን ይልቁንስ ራሳችሁን አታርክሱ።
እንደዚህ አይባልም።የተጋቡት ክርሰቶስ ኢየሱስን በልተው ጠጥተው ነው ስለዚህ።ጌታ ኢየሱስ ባለበት ቦታ ደግሞ ዘረኝነት የለም።
@@yohanesassefa4699 :-ይህ እውነታ እንጅ ዘረኝነት አይደለም። ሳውዲት አረቢያ ያለ መስጊድ ውስጥ የኮንስትራክሽን ሥራ ጨረታ ወጣ እና እንደተለመደው ጨረታውን ቻይና አሸነፈች። ሳውዲዎች ግን ውድቅ አደረጉት። ለምን ሲባሉ እስላም ያልሆነ ሰው ገብቶ መሥራት አይችልም አሉ። ታዲያ ምንችግር አለ የቻይና ሠራተኞች በሙሉ ይሰልማሉ ተባለና እስልምናውን ተቀብለው ሥራ ጀመሩ።
ሁሉን መንፈስቅዱስ ይመርምር በክርስቶስ የተለየ ዘር የለም ሁሉም በእርሱ አንድ ሆነዋል።
እሱ ወደኦርቶዶክስ በመምጣቱ ደስ ይላል ግን ምንያህል የበሰለኦርቶዶክሳዊ ስርዓተ የክብርየተክለሊል ግብቻ ያደረገው እኔ የራሴን አስተሳሰቦ ነው የገለጽኩት አባቶቻችን ይኼንን ትልቅ ቁርባንና ተክሊል እያቀለሉ ይመስለኛል ።
ምንም የቀለለ ነገር የለም። ስላደግንበት ታለፈ እንጂ በቤተክርስቲያን አስተምህሮ ከሆነ፤ ከተክሊል እና ቁርባን ውጭ የሚደረግ ማንኛውም ሠርግ ዝሙት ነው።
ቻይናችን ግን ተምራል ወይ? የቤተ/ክርስቲያን ቅኖናዋን ዶግማዋን ?
ሳይማር ዝምብሎ የማጥመቅ ሥርዓት የለንም ስስለዚህ ተምሮ አምኖ ነው የተጠመቀው።
አሁን እኮ የአንድ ሴት ልጅ እናትና አባት ሆነዋል አመት ሆናቸው ምን እንደ አዲስ ትለቃላችሁ
እውነት ነው ግን ብዙዎች የሚማሩበት ነው የሃይማኖት ፅናት ፣ ሌሎችን ወደበረቱ መቀላቀል ደቀመዝሙር ማድረግ ይህን ተልዕኮ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊተገብረው ስለሚገባ ለዚያ ነው ደግመን የለቀቅነው እህታችን።
@@kelebetmedia6629 አይ አሁንም የኛ ሴቶች ነጭ ላይ መለጠፍ እንደቀጠለ ነዉ በየጊዜው ሰርግ አለ ከእሷ በፊትም ብሎ ቻይና ኮሪያ ኢንጊሊዞችን ወዘተ ያገቡና ፭ ልጆች የወለዱ አራትም ሶስትም የወለዱ እንደውም ቋንቋ ነሽ ሚዲያ ቀርባለች ስለዚህ ሌላ ዜጋ ማግባት ምርጫ አይደለም ።ባይሆን እንደ ክርስትና እምነቴ በቁርባን በትክክል ስለተጋቡ ደስ ይላል። ከዛ ውጭ እዩኝ እዩኝ ......
እረ ተክሊሉን እራስላይ እይጫናችሁ አታርክሱት ባልናሚስት አንዱ ጭኖ አዱ ሳይጭንምን መጋባት አለ ምነው ሃይማቶን ባታረክሶት እረ ምን መዓት መጣብን እግዛብሒርይቅር ይበለን
አንድ ሁኖ መለያየትን ከየት አመጣው ባልሽ የማይችል ከሆ በቅዱስ ቁርባን ነው የሚፈፀም በሱ መሳለቅ አንች አትከብሪም
እርሷ ድንግል ስትሆን አክሊል አደረገች እርሱ ግን ካልሆነ አያደርግም ቁርባን ግን አንድ ያደርጋቸዋል የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ስለሚያዝዝ
ቢሆንም እንደዚህ ማድረግ አይመከርብ ግብርን ይበልጥ የምታገኝበት ግን አብራ አለመለያየትን ስሰብክ ነው
በዚህ ሊንክ ግቢና በዚህ ዙሪያ ሰፊ ፕሮግራም ሠርተናል ደግመሽ እዪውruclips.net/video/ViUo8aGpLpg/видео.htmlsi=dwOqQ_NGSkP3fRIm
@@SelamSele-h3j የሰው ክብር ይበልጣል ወይስ እግዚአብሔር ያለውን መፈፀም እሱ ድንግል ከሆነች በተክሊል ማግባት ነው በቁርባን አንድ ይሆናሉ እንጂ ለሱ ክብር ተብሎ እግዚአብሔር የሰጥንን ትልቅ ፀጋ እንዳለመታደል ይቆጠራል እሽ
መጀመሪያ የቤ/ያኗን የጋብቻ ሥነ ሥርዓት አንብብ ወይ ተማር
ቻይናባታገቢ ቢቀርስ
ምክንያት?
Atakutm leza nw nege methafochachin yizerfal zare anchin yizerfal Ethiopian srat yazu ethiopiawian wondochi atesh nw???ay genzeb???
ኦ😢ጭራሽ ድንግልናሽ ለቻይና😮
እንዲህ ዘራችሁን እያጠፋችሁ ጀግና ትባባላላችሁ:: አይ አይ ትውልድ
ዘር ስትል? በክርስትና የተለየ የሚባል ዘር አለ እንዴ? ሁሉ በክርስቶስ አንድ ሆኑ ይል የለ እንዴ ምኑ ያስወቅሳቸዋል ወንድማችን? ሃይማኖታቸውን እየቀየሩ ሌላ ያገቡ የለ እንደዚህች አይነት እህቶችን ካላበረታታን ክርስትናችን ምኑ ላይ ነዉ? ዘር ያልክበትን ብታስረዳን ደስ ይለናል የማናውቀው ካለ
@@kelebetmedia6629❤💯
ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ኮሜቶች እሱ ለምድነዉ ጭቅላቱ ባዶ የሆነዉ እሷ ለብሳለች አስርዱኝ???
በዚህ ዙሪያ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ከዚህ ቀደም የሠራነው ቪዲዮ ነው ገብታችሁ እዩትruclips.net/video/ViUo8aGpLpg/видео.htmlsi=dwOqQ_NGSkP3fRIm
ድንግል ነት እስዋ እሱ ግን አደለም ለዛነዉ
ኰክብረ ንፀህናዋን ስለጠበቀች ነዉ አክል ያደረከችዉ መታደል ነዉ በዉነት
እሷ ከዚህ በፊት ወንድ አታውቅም ድንግል ነች እሱ ግን ሴት ያውቃል ይሄ ክብር የሚያገኘው ድንግል የሆነ ብቻነው ተክሊሉ ማለት ነው
ቻይናውያን ወደ ተዎህዶ እየመጡ ነው 🤣🤣🤣 ወይስ ኢትዬጺያውያን ወደ ቻይናውያን እየሄዱ ነው ? ለማንኛውም መልካም ጋብቻ
ተክሊሉ ለኡንድ ሰው ብቻ አይቻልም ምነው ለአንቺ ባያደርጊ
ማነው አይቻልም ያለው እሷ ክብሯን ጠብቃ እስከኖረች ድረስ ተክሊል መፈጸም ትችላለች።
አልተዋጠልኝም
አይ ለገንዘብ ብላ እንጅ ቻይና እምነት የለዉም
አባቴ ለገንዘብ ብትል ብዙ የተሻለ አማራጭ ነበራት ግን አንድ ነፍስ ለማዳን እንጂ አይገርምህም የሥራ አለቃውና እኔነኝ ያለች ኢንጂነር ናት አትሳሳት አባ።
@@kelebetmedia6629 አይይ ነብስ ለማዳን ፈልጋ ከሆነ በፀሎት እንጅ በመጋባት አደለም
Sew.hono.yetefetre.hulu.yegizbiheri.ligi.new.
ከላይ የተሠጣት የህይወት አጋሯ ከሆነስ? ማግባቷ ስህተት ነው? ብዙዎች እኮ እንኳን ወደዚህ ወደተዋህዶ ሊያመጡ ይቅርና ሃይማኖታቸውን ሲቀይሩ ማህተባቸውን ሲበጥሱ አይደል የምናውቀው? ለገንዘብ ብለው ብዙዎች ሙስሊም አግብተው አልሰለሙም? እንደውም እሷ በጣም መደነቅ አለባት አስተምራ አሳምና እንዲጠመቅ አድርጋ ክርስቲያን አድርጋ እኮ ነው ያገባችው ይሄ ያስጨበጭባል እንጂ ቅር ያሰኛል? በአንድ ነፍስ መዳን እኮ በሰማይ በመላእክቱ ዘንድ ታላቅ ደስታ እንደሚደረግ ጌታ ነግሮናል። እሷ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ መልካም አደረገች ግን ለምን ቅር አለዎት?
@@kelebetmedia6629 ንግግረዉ መልካም ይመስላል የምትሉት ጥሩ ቤሆንም ሀዛብ አስጠምቄ አገባለሁ የሜል አቋም አላማ የለኝም ከማይመስሎችሁ ጋር በማይመች መንገድ አትሄዱ ይላል ቅዱስ ቃሉ ልጅቶ ያደረገችዉ ነገር ስህተት ባይሆንም ግን ከቃሉ ዉጭ ነዉ ።
ኤጭ ቻይና እያገባችህ ዘር አበላሻችሁ!
በክርስቶስ ሁሉ አንድ ሆነዋል ዘር የሚባል በክርስትና የለም
አይባልም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ እናመሰግናለን ይህ ነው ወንጌልን መስበክ የእኛ የሴቶች አገልግሎት ብዙ ነው ሌሎች እንደሚሉት አይደልም ዛሬ ባልሽን አስተምረሽ ሰብከሽ ነፍሱን አዳንሽ መንግስተ ሰማያት መግብያ መንገዱን አሳየሽው ነገም ለልጆች መልካም እናት ነሽ ከዝያም አልፎ በሱ ዙርያ ያሉ ዘመድ ወገኖቹ እንደሚመጡ አልጠራጥርም ያቺ አንዲት ሴት ሄዳ ተናግራ የከተማውን ሰዎች የጠራችው ኑ ጉዴን የነገረኝን እዩት አለቻቸው ወንድማችም ያዳነኝን እዩ ብሎ ለሌሎች ወገኖቻችን የመዳን ምክንያት ይሆናል።
ግቡ መንግስተ ሰማያት መግባት ትዳር መረዳዳትም ነው ። ጀግና ሴት ናት
ግቡ መንግስተ ሰማያት መግባት ትዳር መረዳዳትም ነው ። ጀግና ሴት ናት
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ይ ሄነዉ ጀግንነት
Beseme abe teume andebete❤❤❤❤
በዝ ዘመን ይሄን ያሣየን መዳኃኔአለም ይመሰገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት ደሰሰሰ ይላል👏❤❤🎉🎉🎉🎉
ለፈጠረው ፍጥረት የሚራራ እግዚአብሔር ይመስገን!ይህ ከጋብቻ ባሻገር የነፍስ ጥሪ ነው ።አንቺ ሃዋርያዊ ስራ ነው የሰራሽው ተባረኪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ!
ቻይንየ እንኳን ወደ ታላቋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣህ !!!!
እህታችን በእውነት አምላክሽንም ደስ የሚያደርግ ሰማያዊዉንም ቤትሽን በዚህ መልኩ የምተሰሪ ታደለች ነፍስ በአንቺ ምክንያት ስትድን ከማየት በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ እግዚአብሔር በልጅ በጤና ይባርካችሁ
Stamru geta mecheshachhun yasamr ❤❤❤❤
ይሄ ሰርግ አንድ አመት አልፎታል እሷም ወልዳለች እግዚአብሄር ይመስገን
እንዲህም ጀግና ሴቶች አላችሁ ጎብዞች በርቱ ትዳራችሁን እመብርሃን ትባርከው
አሜን እልልልልልል ልልልልልልልልል ⛪⛪⛪⛪⛪
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻውም ያሳምርላቹሁ
ዋውጀግናሴት:እዲህነውጂ:ከሆነ አየ ቀረ:ያብረሀም:የሳረናየሳራ:ይሁንላችሁ❤❤
በእውነት እንደት ደስ ይላል ጀግና ሴት. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።እህታችን ግን በጣም በጣም በጣም!!! አጥብቀሽ አምላክሽን በጸሎት ተማጸኝዉ።
እግዚአብሔር ቸር ነው!
እሷ አክሊል አድርጋለች እሱ ቁርባን ብቻ እግዚአብሔር ትዳራቼውን ይጠብቅላቼው እሱን ታጋሽ አድርጎ ያኑርላት
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ልባም ሴት እንድዩ አይኔት ተግብር ትፋትስማለች 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ዬ አብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏🙏ዋዎ አቤት ታዋህዶሔ ሁበትሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
Elelel.... Egziabher yemesgen 🙏 Amelakachen yebarekachew.
Yegna jegena gobez eht 💐❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eme berehan Be lejoche tebarekachu amen ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርከዉ።
Amazing and very very impressive wedding ceremony I never seen before.
በእውነት በጣም ነው ደስያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን፤ አምላካችን ምንያህል ደስይለው ይሆን ! ትዳራችሁ ይባረክ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ።❤❤❤
ወደ ክርስናዉ ዓለም አጥምቀዉ የሚያገቡ እህቶቻችን እድሜ ይስጥልን ወደ ሉሲፈሩ አለም ለሚቀላቀሉ እህቶቻችንን እናዝናለን መስቀል አንጠልለዉ ካልተጠበቀ የውጭ አገር ዜጋ የተጋቡ ቤቱ ይቁጠረዉ።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏መልካም ጋብቻ አቤት ስታምሩ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያጽናላቹህ በጣም ደላል
❤des yemilu gegna ehty egziahber ybrkacew ❤
የእግዝኣብሔር ስራ ድንቅ ነው
የተባረከ ጋብቻ ይሁን!!!
ምን አለበት የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ቢያጅብዋቸው ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
በጣም
የልቤን የልቤን ተናገርክ/ሽ።የሰንበት፡ትምህርት፡ቤት፡አገልግሎት፡ማስተማር ማመስገን፡መፀለይ፡የሆነው፡ዝማሬ፡አንዱ፡ነው።እንኳን፡እንዲህ፡አሰተማሪ፡ለሆነ፡ጥምረት፡ማንም፡መቼም፡ለዚህ፡ክብር፡ቢበቃ፡ከአባቶች፡ድርሻ፡እንዳልተጓደለ፡እኛም፡ይገባን፡ነበር።አሁን፡አሁን፡ግን እንፈተሽ፡ቅዳሴ፡ላይ፡ማስተባበር፡እንዲህም፡ሲገጥም፡ለመዘመር፡ሁሌ፡ዝግጁ፡መሆን፡ይገባ፡ነበር።ሰርገኛው፡ደሀም፡ቢሆን፡ሀብታም።በነፃ፡በፍቅሩ፡ብቻ፡ወደ፡ቤቱ፡አቀረበን፡አይደል፡ትንፋሻችንም፡የእሱ፡ነው።ብቻ፡ይነደኛል።
ሠንበት ትምህርት ቤት ቢያጅበዉ ባያጅበዉ። ዋናዉ ባለቤቱ ክርስቶስ ካጀባቸዉ በቂ ነዉ።
Be kefeya honowal
በጊዜው ዕለቱ በሥራ ቀን ሰኞ ነበር ሲቀጥል ሙሽሪት ራሷ ሰንበት ተማሪ ነች ግርግሩንና እንዲሰፋባት አልፈለገችም ለዛ ነው በዛ ላይ እህቷ ዘማሪት ኢንጂነር ፉሲካ እያጀበቻት ነው።
እልልልልልል❤ልልልልልል❤
Tebareki yhen wusha belita yekrstos mushra aderegshw yeabraham ena yesara gabcha yadrglachihu
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው 🙏 እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ የጠራው በምንም አይቀርም ☝️
ደስ ይላል ❤❤❤ ትዳራችሁን ይባርክላቹ❤❤❤
Amen
egziabeher temesgen
ወይኔ እንደት ተግባቡ ይገርማል ወገን
በቋንቋ እንግሊዝኛ ሁለቱም ይናገራሉ እህታችን
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤❤Egeziabher ymesgen Enekuwan des Alachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enate Emebete ye getaye Enat tbarkachu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር መልካም ነው
እግዚአብሔር ይሁናት ሌላ ምን አላለሁ ሐይማኖቱን ግን በደንብ ጠንቅቆ አውቆታል ወይም አሳውቀዋለች
አጃቢዎቹ ባልና ሚስት የሆኑትን በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤
አልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
Congratulations ❤
❤❤❤❤❤❤ Egzihaber Etabikchew
ተ መስጌን አምልኬን አመሰግናለሁ።
እልልልልልልልልልልልልልልል
ቃለህወት ያሰማልን
❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤
emen.ellllllllllllllllelllllllllllellllllllllllellllllllllllelllllllllllllllelllllllllll.yaberahem.yesra.gabecha.yargelchew❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አምላከብርሃን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!!!!!
አሜን፫ ዩቱቤን ሰብስክራብ አድረጉልን የተዋህዶ ልጆች👏👏👏👏
መልካም ጋብቻ🎉 ልጅቷ በጣም ትመስለኛለች መልኳ በአካል ባገኛት ደስ ይለኛል
ፈቃደኛ ከሆነች እናገናኝሻለን
Des ylal ydely edg alshe yeneye kngw
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Enkuan des alachu weledu kebedu
ዎዪ ቻይና ?
Amen😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
jigna set nat betami desylal
❤❤❤❤❤❤
ችሚ ቻንጋ የሀበሻ ሴት አገባ
ቻይና መጣ ምን መጣ የራን ሀይማኖት አጥብቅወንድሜ ለምን እንደገባብህ አታውቅም እግዚአብሔር ብቻ ነው እሚያውቀው ይልብን!!!
ሲመጡ በፍቅር እንቀበላለን ሲሄዱ አልቅሰን እንሸኛለን። ልብ በል በአንዲት ነፍስ መዳን በሠማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ እንዲደረግ አታውቅምን? እኛም በመምጣቱ ደስ አለን።
ተክሊሉስ ይችል
ተክሊል ለሁለቱም ድንል ብቻ ነው የሚፈቀደው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በስመኣብ????
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Yehe sewu gene esane belo newu ementune amenobete newu ewunete yargewu
ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር ነው የሰውን ልብ የሚመረምር እርሱ ነው አምኖ ተጠምቋል እግዚአብሔር ያፅናው ብለን እንጸልይ
❤❤❤🎉
ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ❤መልካም ጋብቻ🎉❤
እናመሠግናለን አስቴ ክበሪልን
Yete agere new ethiopia new. besedete new
e/r mechrshawun yasamerlachu ye abrhamena ye sara yehune gabechahihu
Egizibiheri.yeabirihamna.yesehara.gabicha.yihunilachihu
ዘሩ ቀለጠ😁😁
ቻይናዎች ማንኛውንም ምግቭ እንደሚበሉ ማንኛውንም ሀይማኖት የመቀበል ችግር የለባቸውም። ኢትዮጵያዊያን ይልቁንስ ራሳችሁን አታርክሱ።
እንደዚህ አይባልም።የተጋቡት ክርሰቶስ ኢየሱስን በልተው ጠጥተው ነው ስለዚህ።ጌታ ኢየሱስ ባለበት ቦታ ደግሞ ዘረኝነት የለም።
@@yohanesassefa4699 :-ይህ እውነታ እንጅ ዘረኝነት አይደለም። ሳውዲት አረቢያ ያለ መስጊድ ውስጥ የኮንስትራክሽን ሥራ ጨረታ ወጣ እና እንደተለመደው ጨረታውን ቻይና አሸነፈች። ሳውዲዎች ግን ውድቅ አደረጉት። ለምን ሲባሉ እስላም ያልሆነ ሰው ገብቶ መሥራት አይችልም አሉ። ታዲያ ምንችግር አለ የቻይና ሠራተኞች በሙሉ ይሰልማሉ ተባለና እስልምናውን ተቀብለው ሥራ ጀመሩ።
ሁሉን መንፈስቅዱስ ይመርምር በክርስቶስ የተለየ ዘር የለም ሁሉም በእርሱ አንድ ሆነዋል።
እሱ ወደኦርቶዶክስ በመምጣቱ ደስ ይላል ግን ምንያህል የበሰለኦርቶዶክሳዊ ስርዓተ የክብርየተክለሊል ግብቻ ያደረገው እኔ የራሴን አስተሳሰቦ ነው የገለጽኩት አባቶቻችን ይኼንን ትልቅ ቁርባንና ተክሊል እያቀለሉ ይመስለኛል ።
ምንም የቀለለ ነገር የለም። ስላደግንበት ታለፈ እንጂ በቤተክርስቲያን አስተምህሮ ከሆነ፤ ከተክሊል እና ቁርባን ውጭ የሚደረግ ማንኛውም ሠርግ ዝሙት ነው።
ቻይናችን ግን ተምራል ወይ? የቤተ/ክርስቲያን ቅኖናዋን ዶግማዋን ?
ሳይማር ዝምብሎ የማጥመቅ ሥርዓት የለንም ስስለዚህ ተምሮ አምኖ ነው የተጠመቀው።
አሁን እኮ የአንድ ሴት ልጅ እናትና አባት ሆነዋል አመት ሆናቸው ምን እንደ አዲስ ትለቃላችሁ
እውነት ነው ግን ብዙዎች የሚማሩበት ነው የሃይማኖት ፅናት ፣ ሌሎችን ወደበረቱ መቀላቀል ደቀመዝሙር ማድረግ ይህን ተልዕኮ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊተገብረው ስለሚገባ ለዚያ ነው ደግመን የለቀቅነው እህታችን።
@@kelebetmedia6629
አይ አሁንም የኛ ሴቶች ነጭ ላይ መለጠፍ እንደቀጠለ ነዉ በየጊዜው ሰርግ አለ ከእሷ በፊትም ብሎ ቻይና ኮሪያ ኢንጊሊዞችን ወዘተ ያገቡና ፭ ልጆች የወለዱ አራትም ሶስትም የወለዱ እንደውም ቋንቋ ነሽ ሚዲያ ቀርባለች ስለዚህ ሌላ ዜጋ ማግባት ምርጫ አይደለም ።
ባይሆን እንደ ክርስትና እምነቴ በቁርባን በትክክል ስለተጋቡ ደስ ይላል። ከዛ ውጭ እዩኝ እዩኝ ......
እረ ተክሊሉን እራስላይ እይጫናችሁ አታርክሱት ባልናሚስት አንዱ ጭኖ አዱ ሳይጭንምን መጋባት አለ ምነው ሃይማቶን ባታረክሶት እረ ምን መዓት መጣብን እግዛብሒርይቅር ይበለን
አንድ ሁኖ መለያየትን ከየት አመጣው ባልሽ የማይችል ከሆ በቅዱስ ቁርባን ነው የሚፈፀም በሱ መሳለቅ አንች አትከብሪም
እርሷ ድንግል ስትሆን አክሊል አደረገች እርሱ ግን ካልሆነ አያደርግም ቁርባን ግን አንድ ያደርጋቸዋል የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ስለሚያዝዝ
ቢሆንም እንደዚህ ማድረግ አይመከርብ ግብርን ይበልጥ የምታገኝበት ግን አብራ አለመለያየትን ስሰብክ ነው
በዚህ ሊንክ ግቢና በዚህ ዙሪያ ሰፊ ፕሮግራም ሠርተናል ደግመሽ እዪው
ruclips.net/video/ViUo8aGpLpg/видео.htmlsi=dwOqQ_NGSkP3fRIm
@@SelamSele-h3j የሰው ክብር ይበልጣል ወይስ እግዚአብሔር ያለውን መፈፀም እሱ ድንግል ከሆነች በተክሊል ማግባት ነው በቁርባን አንድ ይሆናሉ እንጂ ለሱ ክብር ተብሎ እግዚአብሔር የሰጥንን ትልቅ ፀጋ እንዳለመታደል ይቆጠራል እሽ
መጀመሪያ የቤ/ያኗን የጋብቻ ሥነ ሥርዓት አንብብ ወይ ተማር
ቻይናባታገቢ ቢቀርስ
ምክንያት?
Atakutm leza nw nege methafochachin yizerfal zare anchin yizerfal Ethiopian srat yazu ethiopiawian wondochi atesh nw???ay genzeb???
ኦ😢ጭራሽ ድንግልናሽ ለቻይና😮
እንዲህ ዘራችሁን እያጠፋችሁ ጀግና ትባባላላችሁ:: አይ አይ ትውልድ
ዘር ስትል? በክርስትና የተለየ የሚባል ዘር አለ እንዴ? ሁሉ በክርስቶስ አንድ ሆኑ ይል የለ እንዴ ምኑ ያስወቅሳቸዋል ወንድማችን? ሃይማኖታቸውን እየቀየሩ ሌላ ያገቡ የለ እንደዚህች አይነት እህቶችን ካላበረታታን ክርስትናችን ምኑ ላይ ነዉ? ዘር ያልክበትን ብታስረዳን ደስ ይለናል የማናውቀው ካለ
@@kelebetmedia6629❤💯
ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ኮሜቶች እሱ ለምድነዉ ጭቅላቱ ባዶ የሆነዉ እሷ ለብሳለች አስርዱኝ???
በዚህ ዙሪያ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ከዚህ ቀደም የሠራነው ቪዲዮ ነው ገብታችሁ እዩት