Derartu great speech black diamond Wonderful congratulations i love you so much God bless you olso Tame Man you are amazing Ethiopian super jet runner congratulations be strong again God with you God bless Ethiopia 🇪🇹 thank you so much am so proud 👏 yes we can black diamond .
Wonderful Derartu Tulu, Tamirat Tolla and all the rest of Ethiopian world championships team!!! Thank you all so much for making our beloved ancient proud Ethiopia 🇪🇹 even more proud 👏
እትሌቶቻችን እንካን ደስ እላችሁ ተራርቱ ቱሉ ስቂታቷም እንካን ደስ እለሽ እገራችንን ሰላም ያርግልን::
Wow she is amazing intelligent truly beautiful proud Ethiopian ❤️🇪🇹❤️💯
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምስጋና ለጀግኖቻችን ኢትዮጵያ ሁሌም ጀግኖች አሏት ደሬያችን ለምልሚ
ደስታሽ ይብዛ
እህታችን #ደራርቱ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ ስትስቅ ከልቧ ነው #እውነትሽን ነው ኢትዩ #ትሳቅ ትበል ፍድቅድቅ #ኢንሻ አላህ ይድል ብስራት እንጅ ሀዘን አታሰማን #በቃን ሀገራችንን ወደ ሰላም ይለውጥልን ያረብ
ደራርቱ ዘርሽ የተባረከ ይሁን ። ገና ከልጅነትሽ ጀምሮ ነው ለዚች ሀገር ስትለፊ ይኖርሸው ። ገና ብዙም ታሳይናለሽ አምላክ ይርዳሽ
ደራርቱ የሁሉም እናት❤
እንዳንቺ አይነት የዋህ እና ቅን ሰው ብዙ ያስፈልጉናል!
በተረፈ ግን ጋዜጠኞች እስፖርት ን ፖለተካ አታድርጉት!
አረ ባክህ ሚዲያ ላይ ጥርሷን አግጣ ስለወጣች ነው? ቢመሽም መንጋቱ አይቀርም ለጌጤ ዋሚ ነግቷል
የኔ መልከ መልካም አንተ ከወርቁም በላይ መጨረሻላይ የሰራኸው ነገር ውስጥ ጣችንን ነው የነካን አላህ ያግዛችሁ
የኢትዮጵያ ጀገናነህ ባድራህን ከፍ እዳረክ እግዛአብሄር ከፍ ያርግህ ።
Precious Commander, Deraritu ETHIOPIA'S BESTIE! Thank you. We Love you for giving ETHIOPIA precious Gift💚👁️♥️👁️💛
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለእምየ ኢትዬጲያ ♥♥♥
ደርዬ አበባችን ልበ ብሩህ መልካም እናት ረዥም እድሜና ጤና ላንቺና ለኢትዮጵያ ክብር ለታገሉ ሁሉ ታሜ የምትወደው ደብርህ ብርታቱን ይስጥህ "ኢትዮጵያ ትሳቅ"
Letesenbet is amazing natural leader ..I'm glad she mentioned what she did to help like we saw it.
አንቺ የኢትዮጵያ አድባር ነሽ የሁሉ እናት ደሩ እናመሰግናለን ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ
Beloved Derartu ,when you smile Ethiopia smiles with you!!!!
You are Gorgeous!!!!!!!!
ሀገራችን ሰላም ትሄን
,wudochwaa 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አትሌት ደራርቱ ፍልቅልቅ የኢትዮጵያ ልጆች አላህ ይጠብቃችችሁ😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
She is so kind, wise and matured professional leader. Proud of you, Commander Deraritu!!
ኢትዮጵያ ከፈጠራት ቃል እና ኪዳን ያላት ምድር ናት
ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱት አማራዎች፣
እደበግ፣እየታረዴ ለሚኖረው አማራ ፍትህህ፣ታው የኦረሞ ልጆች ድምፅ ሁኑ
TAMRAT TOLA I WISH YOU ALL THE BEST IN YOUR FUTURE LIFE!!!
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጦቸ
ደራርተየሁ እናት💞💞💞💞እኔንም እንምታሳትፉኝ ተስፋአ አለኝ
Yigebatal kibir Deriy💪👍
Derartu beautiful really. She is legend and HERO
The king of running 🏃♀️ Deriye
አትሌቱና ጋዜጠኛው ይመሳሰላሉ we love you derartuye Charlotte ስትመጪ የእህትሽ ጎረቤት ነኝ❤️
Deraretu ye ethiopia enat🙏🥰🇪🇹🥰🥰
Derartu great speech black diamond
Wonderful congratulations i love you so much God bless you olso Tame Man you are amazing Ethiopian super jet runner congratulations be strong again God with you God bless Ethiopia 🇪🇹 thank you so much am so proud 👏 yes we can black diamond .
በርቱ ጀግና ናችሁ ደሩ እና ታሜ
ደራርቱ አንድ ቀን ባገኛት ደስ ይለኝ ነበር በጣም ነው የምወዳት
Ethiopians Queen is darartu ,and males zenawi is our real pm leader 💜 ❤️
ደሬ ቃል የለኝም ላንቺ
Derartu❤❤❤❤💥💥💥💥
ምንድነው ተብሎ አይጠየቅም!!
ኢትዮጵያዊነት ማለት ማንነት መብት ኩራትና የውበት የነፃነት ተምሳሌት ነው።
Wonderful Derartu Tulu, Tamirat Tolla and all the rest of Ethiopian world championships team!!! Thank you all so much for making our beloved ancient proud Ethiopia 🇪🇹 even more proud 👏
ብሩኮች
Derartu my GOAT of Ethiopians and humanity!!!! GOAT means greatest of all time!!!
TAMRAT IS THE REAL GOLDEN ATHLETIC PERSONALITY!!!
ደራርቱ ማለት ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ማለት ደራርቱ 💚💛❤️ 🙏🙏🙏
Endat endemawdat egizhebar yetebakes 🙏🙏🙏
ደራርቱ አንደኛ ሑሌአንድአይነት ሳቂታ
derartun...sayat...ewnt...enbaya...yemetaw🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Derartu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በድል ውስጥ ያለ ለቅሶ የደስታ ጥግ መግለጫ ነው።
ኢትዮጵያ ማን ናት ለሚለው መልስ የሆናችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ዕንቁዎች እናመሰግናችኋለን:: ኢትዮጵያን የምትመስዪኝ አንቺ ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ያንቺ አይነቶቹን ሚሊዮን ያድርግልን::
❤️
💚💛❤️
SHARE SHARE SHARE ዛሬ የተለቀቀ ኢትዮጵያውያንን ሁሉ የሚያስደስት ደስ የሚል የምሥራች ቃል ከቅዱስ እግዚአብሄር መጣልን። ፈጣሪያችን ክብሩ ይስፋ። ቅዱስ እግዚአብሄርን ደግመን ደጋግመን በብዙ እናመስግነው ። አሜን። ሃሌሉያ።!!! ruclips.net/video/hpl_4fAoNwY/видео.html
ye...ethiopia...enat..derya
ደሬ እነ ቀነኒሳ ተረሱብን እኮ
wehachenm...temola...sportum...ok...new....ethiopiawiyan....hulu..enkuwan....des...alen...🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yene kongo siyamiri an ESA nachiw
የትግራይ,ተወላጆችስ,እናተውሾች,
አንገትሽን ነበር ቆርጦ መጣል ለትግሬ ምን ጣለሽ
በአላህናበመጨረሻውቀንየሚያምን መልካምይናገር አሊያምዝም ይበል ነብዩሥለላአለይሂወሠለም ውድየሀገሬልጆች ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴጎራይበሉ
አስተያዬት ለጋዜጤኛው አለባበስህ የወረደ ነው ኢትዮጵያን አይወክል ፕሮቶኮል አይወክልም!