አርኬ አመ ፱ ለጥቅምት
HTML-код
- Опубликовано: 4 дек 2024
- 📜
ዘአቅረብኩ ማኅሌተ አዘኪርየ አእላፈ። እምእለ ተጸምዱከ ዘልፈ። ለለአነብብ ተወከፍ ዘንዴትየ መጽሐፈ። እንተ ረሰይከ እግዚኦ ጸሪቀ መበለት ውኩፈ ። እምእለ አብኡ ብዑላን ዘተርፈ ።
📜
ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባኪያን ። ሰማዕት ወጻድቃን ወመላእክት ትጉሃን ። ደናግል ዓዲ ወመነኰሳት ኄራን ። ባርኩ ባርኮ ጉባኤ ዛቲ መካን ። እስከ አረጋዊ ልሒቅ ወንኡስ ሕፃን ።
📜 ለዘጸሐፎ በክርታስ ወለዘአጽሐፎ እንዘ ይደርስ ። ለዘአንበቦ ወለዘተርጐሞ በልሳን ሐዲስ ። ወለዘሰምዐ ቃሎ በዕዝነ መንፈስ ። በጸሎተ
እሙ ማርያም ዐራቂተ ኵሉ እምባእስ ። ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ ።
#church #orthodox #trendingreels #trendingsongs #trendingsong #ethiopian #churchfamily #churchlife #orthodoxchurch #orthodoxy #trendingreels❤️ #ethiopianorthodox #ethiopianorthodoxtewahedochurch #trendingpunjabisuits #churchathome #trendingyoutube_ #trendingmemesdaily
.
.
.
Created by Inflact Hashtags Generator