Yared
Yared
  • Видео 139
  • Просмотров 34 288
ግስ አርዕስት / ለጀማሪዎች / for Beginners /
አርእስት ማለት አለቆች መሪዎች ማለት ነው፡፡ ሁሉም ግስ በእነዚህ መሠረት ይገሠሣል፡፡ ለእነዚህም የየራሳቸው ሰራዊት አሏቸው፡፡
የቀተለ ሠራዊቶች፡- ኀቤተ፣ተኬሰ፣ሰኰተ ናቸው፡፡
የቀደሰ ሠርዌ ግን አንድ አንገለገ ብቻ ነው፡፡
የተንበለ ሰራዊት፡- ቀበያውበጠ፣ቀንጦሰጠ፣ዘርዜቀ ናቸው፡፡
የባረከና የክህለ ግን ራስ ራሳቸውን ከመሰለ በስተቀር ሌላ አመል ያለው ግስ አይገኝላቸውም፡፡
የማህረከ ሠራዊት፡- አንቃዕደወ፣ሰካዕለወ፣አናሕሰየ ናቸው፡፡
የሴሰየ ሠራዊት፡- አሌለየ፣አቅዜዘየ፣አንጌገየ ናቸው፡፡
የጦመረ ሠራዊት፡- አልኆሰሰ፣ አክሞሰሰ፣ሶርየመ፣ጎርየመ ናቸው፡፡
አዕማድ አርእስት
አዕማድ አርእስት የሚባሉ ቀለማት ፭(5) ናቸው፡፡
@Zetsion
@GeezuzGonzalez
@EOTCMK @EOTCTV @EOTCMK
@Lisanegeez3
@EOTCTV
@MKTVCurrentAffairs
@EoTC
@geezfilms
@geez
@TheEsotericaChannel
@comedianeshetu @donkeytubeacademy
Просмотров: 439

Видео

ወረብ ዘዘመነ ጽጌ ራብኣይ ሰንበት / ዘበዓታ ወዘግምጃቤት /
Просмотров 57Месяц назад
ጽጌ ወረብ ኢየሱስ ስዱድ ተስፋሆሙ ለስዱዳን መኃልየ ብካይ ኮነኒ ኮነኒ ዘእሙ ኃዘን @EoTC @EOTCTV @EOTCMK
መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ ጳጳሳት / ጥቅምት 17 እሑድ ሲሆን የሚቆም / & ምስለ ዝማሬ
Просмотров 90Месяц назад
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፡ ሃሌ ሃሌ ሉያ ጳጳሳት ቀሳውስት ወዲያቆናት ሥዩማነ ቤተ ክርስቲያን፡ እለ ሎሙ ሕግ ወሎሙ ሥርዓት ብጹዕ እስጢፋኖስ ምስለ ኵሎሙ ቅዱሳን ለከ የዓርጉ ስብሐተ፡፡ እግዚአ ለሰንበት አሠርጎካ ለምድር በሥነ ጽጌያት፡ ወሠራዕከ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ ወብውህ ለከ ትኅድግ ኃጢአተ ረቢ ንብለከ ረቢ ሊቅ ነአምን ብከ፡፡ @EoTC @EOTCMK @EOTCMK @MKTVCurrentAffairs @TSGie
መልክአ አባ አረጋዊ / በንባብ /
Просмотров 90Месяц назад
መልክአ አባ አረጋዊ / በንባብ /
አንገርጋሪ እና ዝማሬ ዘአባ አረጋዊ
Просмотров 40Месяц назад
ዋካ ይእቲ ወብርሃን ቤተክርስቲያን
ወረብ ዘአባ አረጋዊ
Просмотров 82Месяц назад
ታሪክ ጥቅምት 14 ፤ አቡነ አረጋዊ ( ዘሚካኤል ) ወቅዱስ ሙሴ ብእሴ እግዚአብሔር አቡነ አረጋዊ ( ዘሚካኤል ) ፠ ከእንጦንስ ከመቃርስ እና ከጳኵሚስ የምንኵስና ሐረግ አራተኛ ትውልድ ናቸው፣ ፠ ደቀ መዛሙርቶቻቸውም 6 ሺህ የደረሱ ናቸው፣ ፠ ከቅዱስ ያሬድ ጋር እጅግ ይዋደዱ የነበሩ ፣ ዝማሬውንም ለመስማት ከጐንደር ለመጣ ሲል በጸጋ አይተው ደብረ ዳሞ ላይ ደቀ መዛሙርቶቻቸውን ሰብሰበው ይጠብቁ የነበሩ ፡፤ ፠ ታላላቅ የኢትዮጵያ ነገሥታትን ለባረኩ ይመጠላቸው የነበረ .. ፠ አጼ ገብረ መስቀል በተመስጦ የቅዱስ ያሬድን እግር በጦር በወጋው ጊዜ ታለቅ ግብዣን አድርገ የዛኔም አቡነ አረጋዊ ቀድሰዋል፣ ቅዱስ ያሬድም ዘምሯል ፤ ...
አርኬ አመ ፱ ለጥቅምት
Просмотров 23Месяц назад
📜 ዘአቅረብኩ ማኅሌተ አዘኪርየ አእላፈ። እምእለ ተጸምዱከ ዘልፈ። ለለአነብብ ተወከፍ ዘንዴትየ መጽሐፈ። እንተ ረሰይከ እግዚኦ ጸሪቀ መበለት ውኩፈ ። እምእለ አብኡ ብዑላን ዘተርፈ ። 📜 ነቢያት ቅዱሳን ወሐዋርያት ሰባኪያን ። ሰማዕት ወጻድቃን ወመላእክት ትጉሃን ። ደናግል ዓዲ ወመነኰሳት ኄራን ። ባርኩ ባርኮ ጉባኤ ዛቲ መካን ። እስከ አረጋዊ ልሒቅ ወንኡስ ሕፃን ። 📜 ለዘጸሐፎ በክርታስ ወለዘአጽሐፎ እንዘ ይደርስ ። ለዘአንበቦ ወለዘተርጐሞ በልሳን ሐዲስ ። ወለዘሰምዐ ቃሎ በዕዝነ መንፈስ ። በጸሎተ እሙ ማርያም ዐራቂተ ኵሉ እምባእስ ። ኅቡረ ይምሐረነ ኢየሱስ ክርስቶስ ። #church #orthodox #trendingree...
ምንባብ ወምልማድ / ለጀማሪዎች ነው /
Просмотров 48Месяц назад
#geezlanguage #educational #duet #ethiopianculture #tsgenco #ethiopianorthodoxchurch #mezmurorthodox #yetbitubeየተንቢ
ሥርዓተ ቅዳሴ እና ምሥጢራት እንዲሁ አፈፃፀም I ዘማርያም ዘለቀ I
Просмотров 28Месяц назад
አባ ሕርያቆስ እመቤቴን ያመሰግናታል "ኦ! ምልዕተ ጸጋ! ኦ! ሙሐዘ ፍሥሐ! ፈድፋደ ብኪ ግርማ ራዕይ ዘየዓቢ እምኪሩቤል እለ ብዙኀት አዕይንቲሆሙ:: ወሱራፌል እለ ስድስቱ ክነፊሆሙ::" (ምልዕተ ጸጋ : ምልዕተ ክብር ድንግል ሆይ! የደስታ መፍሰሻ {ምንጭ} የሆንሽ ድንግል ሆይ! ዐይናቸው ብዙ ከሚሆን ኪሩቤል : ክንፎቻቸው ስድስት ከሚሆኑ ከሱራፌልም ይልቅ የመልክ ግርማ አለሽ!) [ቅዳሴ ማርያም] ~ታላቁ ሊቅና የእመቤቴ ወዳጅ የሆነው አባ ሕርያቆስ ዘብሕንሳ የተወለደውም ያረፈውም በዚህች ዕለት ነው:: ከእመቤቴ ጣዕሟን : ከቅዱሱ በረከቱን ያሳድርብን:: አሜን::
ቃላተ ግእዝ
Просмотров 18Месяц назад
እንስሳት ዘገዳም = የዱር እንስሳት = domestic animals
ወረብ ዘዘመነ ጽጌ ሣልሳይ ሰንበት
Просмотров 103Месяц назад
ማሕሌተ ጽጌ #ወረብ #werebzetsge #mezmur #ዜማ #mezmur #ze #orthodox #tsge #wereb
መዝሙር ዘዘመነ ጽጌ
Просмотров 203Месяц назад
መዝሙር ዘዘመነ ጽጌ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዚቅ ወረብ አንገርጋሪ
Просмотров 108Месяц назад
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዚቅ ወረብ አንገርጋሪ
ፍቅር ምንድን ነው? ሰላምስ ምንድን ነዉ? በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ እንድርያስ
Просмотров 139Месяц назад
ፍቅር ምንድን ነው? ሰላምስ ምንድን ነዉ? በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ እንድርያስ
ወረብ ዘዘመነ ጽጌ / woreb / ዜማ ከየኔታ ሢራክ እና ከሊቀጠበብት ወኢንጂነር ብርሃኑ የተቀዳ
Просмотров 103Месяц назад
ወረብ ዘዘመነ ጽጌ / woreb / ዜማ ከየኔታ ሢራክ እና ከሊቀጠበብት ወኢንጂነር ብርሃኑ የተቀዳ
እጅግ ጥኡም ትምህርት በአባ ገብረ ኪዳን
Просмотров 119Месяц назад
እጅግ ጥኡም ትምህርት በአባ ገብረ ኪዳን
Unlocking the secrets of geez
Просмотров 20Месяц назад
Unlocking the secrets of geez
unveiling st jared zemas leg
Просмотров 34Месяц назад
unveiling st jared zemas leg
St. Jared Ethiopian
Просмотров 18Месяц назад
St. Jared Ethiopian
በእንተ ክህነት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Просмотров 247Месяц назад
በእንተ ክህነት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
አባ ገብረ ኪዳን
Просмотров 1,9 тыс.Месяц назад
አባ ገብረ ኪዳን
༒ ኪነ ጥበቡ መዝሙር / ዘበዓታ/ ༒
Просмотров 23Месяц назад
༒ ኪነ ጥበቡ መዝሙር / ዘበዓታ/ ༒
እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ።
Просмотров 70Месяц назад
እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ።
ክፍል ፪ አመ፫ ለጥቅምት አቋቋም ዘዘመነ ጽጌ ፤ ቀዳማይ ( ፩ኛ ) ዓመት( ካልዓይ ) ሰንበት
Просмотров 66Месяц назад
ክፍል ፪ አመ፫ ለጥቅምት አቋቋም ዘዘመነ ጽጌ ፤ ቀዳማይ ( ፩ኛ ) ዓመት( ካልዓይ ) ሰንበት
አመ፫ ለጥቅምት አቋቋም ዘዘመነ ጽጌ ፤ ቀዳማይ ( ፩ኛ ) ዓመት( ካልኣይ ) ሰንበት
Просмотров 78Месяц назад
አመ፫ ለጥቅምት አቋቋም ዘዘመነ ጽጌ ፤ ቀዳማይ ( ፩ኛ ) ዓመት( ካልኣይ ) ሰንበት
ትዌድሶ መርዓት አቋቋም
Просмотров 37Месяц назад
ትዌድሶ መርዓት አቋቋም
መዝሙር ትዌድሶ መርዓት
Просмотров 42Месяц назад
መዝሙር ትዌድሶ መርዓት
፪ ማኅሌተ ጽጌ (ጽጌ አስተርአየ)
Просмотров 54Месяц назад
፪ ማኅሌተ ጽጌ (ጽጌ አስተርአየ)
ማኅሌተ ጽጌ ፡ መስከረም 26
Просмотров 43Месяц назад
ማኅሌተ ጽጌ ፡ መስከረም 26
ልሳነ ግእዝ ክፍል ፩ እንስሳት ዘቤት / የቤት እንስሳት / Domestic Animals
Просмотров 1882 месяца назад
ልሳነ ግእዝ ክፍል ፩ እንስሳት ዘቤት / የቤት እንስሳት / Domestic Animals

Комментарии

  • @meseretkebede2127
    @meseretkebede2127 28 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @kalebBi
    @kalebBi 29 дней назад

    ጥቀ ሠናይ ውእቱ

  • @SenbeteTube
    @SenbeteTube Месяц назад

    Tekamy new❤❤❤

  • @kalebBi
    @kalebBi Месяц назад

    good

  • @EndegFikadie
    @EndegFikadie Месяц назад

    Great!

  • @ermiyaseErmi
    @ermiyaseErmi Месяц назад

    ቃልዮት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @mahletkassahun6035
    @mahletkassahun6035 Месяц назад

    👌👌

  • @FvDf-e4g
    @FvDf-e4g Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችን ይስደርኝ❤❤❤❤አመ ብርሃነይ አሳስብኝ ለኔ😢😢😢😢😢

    • @yared2112
      @yared2112 Месяц назад

      አሜን እመቤቴ ትላ ከለላ ትሁንሽ

  • @Mulualem-n3k
    @Mulualem-n3k Месяц назад

    አባታችን እግዚአብሔር በአድሜ በጤና ይጠብቅለን።በየት ተገኙ አባታችን?

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Месяц назад

    ዲያቆን ጥሩ ነበር በርታ 🎉❤

  • @yabmedia
    @yabmedia Месяц назад

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 Месяц назад

    መፈጠር መውጣት መጠራት ክህነት መስዋዕት መዋኀድ

  • @nochesmanofficialchannel
    @nochesmanofficialchannel Месяц назад

    🎉

  • @godislove9975
    @godislove9975 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @Etag-O1
    @Etag-O1 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 Месяц назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከት ከሁላችን ትሁን

  • @Etag-O1
    @Etag-O1 Месяц назад

    Good job

  • @yabmedia
    @yabmedia Месяц назад

    በርታልን ያሬድ ልዩ ዜማ ነው

  • @DiniyasGetachew
    @DiniyasGetachew 2 месяца назад

    ፈረስ

  • @G_Mo369
    @G_Mo369 2 месяца назад

    followed but need subtitles at least. i'm trying tho

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 2 месяца назад

    በርታ በጣም ጥሩ ነው አበረታቱት ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ

    • @yared2112
      @yared2112 2 месяца назад

      @@yosefabrha7351 እሺ ወንድም አመሰግናለሁ 🙏

  • @Amare30
    @Amare30 4 месяца назад

    Is that ur voice

  • @yared2112
    @yared2112 5 месяцев назад

    Comment Like ሼር ruclips.net/video/KLYC2RViJMg/видео.htmlsi=9q264Y-ekyHyFFJ-

  • @DrGetachewKebede
    @DrGetachewKebede 5 месяцев назад

    Mnm bihon endi ble le telat agalte mestet alneberebhm

    • @yared2112
      @yared2112 5 месяцев назад

      @@DrGetachewKebede አመሰግናለሁ ዶ/ር ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሳገኘው ነው።

  • @yared2112
    @yared2112 5 месяцев назад

    ሼር like Comment 🎉🎉🎉 ruclips.net/video/xmdykEDGkq0/видео.htmlsi=SLy3mPS_7auvFY2D

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 5 месяцев назад

    ምንኛ ነው ይሄ ደግሞ

  • @yared2112
    @yared2112 5 месяцев назад

    ሼር አድርጉልኝ 🎉

  • @Hanna-cu4mo
    @Hanna-cu4mo 5 месяцев назад

    ይገርማል ...እናመሰግናለን!

  • @yimesgenyirga7936
    @yimesgenyirga7936 5 месяцев назад

    በርቱ አይዟችሁ ጉዳዩ ሁላችንንም ያመናል ያንገበግበናል አንድ ቀን ቁጭት ያንገበገብን ወጣቶች በአንድነት ሆነን ወደ ቀደመ ክብሯ እንመልሳታለን

    • @kalebBi
      @kalebBi 5 месяцев назад

      አሜን ያበርታን🙏

  • @yared2112
    @yared2112 5 месяцев назад

    ruclips.net/video/zPrUgyZHVbs/видео.htmlsi=pe3cyNrbX0x0WP_L

  • @FikaduHabitamu
    @FikaduHabitamu 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @FikaduHabitamu
    @FikaduHabitamu 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @HappyChocolateBonbons-md7yj
    @HappyChocolateBonbons-md7yj 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @baroktamiruethiopia441
    @baroktamiruethiopia441 6 месяцев назад

    አቡነ መርቆሬዎስ

  • @Tin677
    @Tin677 7 месяцев назад

    Enamesegenalen ketlubet bertu

    • @yared2112
      @yared2112 7 месяцев назад

      እሺ 🙏

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤😊😊😮😮😮😮

  • @Eti-ih4lx
    @Eti-ih4lx 11 месяцев назад

    😢😢😢

  • @MuletaOlika-nh5bw
    @MuletaOlika-nh5bw 11 месяцев назад

    በርታ አንተ ብቻ ነህ እያስተማርክ ያለኸው

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o Год назад

    በርቱ በርቱ❤

    • @yared2112
      @yared2112 Год назад

      እናመሰግናለን 🙏

  • @lealemalamir9515
    @lealemalamir9515 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማል🙏

  • @yared2112
    @yared2112 Год назад

    Like and share comment አድርጉን እንጂ