የሁሉንም ቀልብ የሳበው እቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 40

  • @eyadalimahamed
    @eyadalimahamed  2 месяца назад +3

    አድራሻችን ቴሌግራም እና ዋትስአፕ 0934089338

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 2 месяца назад +8

    ለምን ዋጋ አትናገሩም

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 2 месяца назад +1

    ዋጋለምንአትናገሪም ወይስያች ገበያየተለየነው . ለማየትማ ስትአለ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 2 месяца назад +8

    ልቤ ብቻ አርፎበት ቀረ ይህን መጅልስ አይ ማጣት 😢
    ቅመሞች አዋጥታችሁም ቢሆን ግዙልኝ እህታችሁ አይደለሁ በቃ ደስ ይበለኝ 😁😁

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 2 месяца назад

      ክክክክ እኔስ ብትይ አብረው ያዋጡልን ክክክክ

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 2 месяца назад

      ክክክክ

    • @hayatabate3532
      @hayatabate3532 2 месяца назад

      ስራ ስሪ

    • @Medi-Habeshawit
      @Medi-Habeshawit 2 месяца назад

      @@hayatabate3532
      ስለ ሰራሽ ብቻ ሳይሆን አላህ ሲደብር ነው እህቴ እኔ የስራ ሰው ነኝ ከወር ወር ስራ ነኝ እረፍትም በ 4 ና 5 ወር ነው የምሄደው

    • @zainabdubai2814
      @zainabdubai2814 2 месяца назад

      እሽ ደገፍ እናርጋት😂😂

  • @KKk-zo9mx
    @KKk-zo9mx 2 месяца назад +1

    ዋጋተናገሪ 1ሜትር ስንትነዉ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 2 месяца назад +1

    እህቶቸ. ፍርጅ. የልብስ ማጠብያ. ቲቪ ምን አይነት ምርት ነዉ ጥሩዉ. ልገዛ. አስቤ ነበር ንገሩኝ እዳታልፊኝ. የገዛችሁ ሰወች

    • @Addhadc
      @Addhadc 2 месяца назад +1

      ጃፓን

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 2 месяца назад

      @@Addhadc ጥሩነዉ

    • @اللهمانصرحبشي
      @اللهمانصرحبشي 2 месяца назад

      እህቴ ለራሥሽ ግዘ ብርሸን ይዘሽ እኛን ሸወደችን ያልናትን ትታ ያለልናትነው የሠራችው

    • @zeyba2557
      @zeyba2557 2 месяца назад

      Adis abeba kehonsh quartese is the best at this time and if you have more money ĺg is no one

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 2 месяца назад

    ሰዓድዬ ጀግና ነሽ ማሻአላህ ❤

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 2 месяца назад +1

    የሁሉንም ቀልብ የሚስበው የአላህ ቃል ቁረአን እንጂ የቤት ቁሳቁስ አይደለም

  • @Rabia-o2x9b
    @Rabia-o2x9b 2 месяца назад +1

    ሰአድ ዋጋ ንገሪን በሰአቱ ያለውን

  • @FoziMohammed-wz4zx
    @FoziMohammed-wz4zx 2 месяца назад

    ዋጋ ለምን አትናገሪም

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 месяца назад

    አረብያ መዲልስ ለምን አይወጥርም በድንብ

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 2 месяца назад

    ማሻአሏ🎉🎉በርች

  • @Tse212
    @Tse212 2 месяца назад

    አይ ሰአዲ ቤቱ ማን ይስራው ጀምረው ተውት !!ወንድም😮😮😮😮

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 2 месяца назад

    ወአለይኪ ሰላም አህለን ሰአዲ እኔም አረቢያ መጅሊስ እፈልግ ነበር አልሞላ አለኝጂ በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ ከለንበት የተሻለ የእረፍት እጀራ ይወፍቀን

    • @obob7245
      @obob7245 2 месяца назад

      አሚን ያረብ

  • @YoditHaile-m8i
    @YoditHaile-m8i 2 месяца назад

    🇱🇧

  • @KKk-zo9mx
    @KKk-zo9mx 2 месяца назад

    ማሻአላህ🎉🎉

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 2 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @AminaFantha-os3fc
    @AminaFantha-os3fc 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 2 месяца назад

    ጎረጅታደርሣላችሁእደወግድወረዳ

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw 2 месяца назад

    ማሻአላህነው🎉🎉🎉🎉

  • @Zabida-g1q
    @Zabida-g1q 2 месяца назад

    አህለል ሰአዲ

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 2 месяца назад

    በአላህ ባለቤቶ አናግሪኝ ሁቢ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 месяца назад

    ይህ ነው በቃ መጅሊስ ማለት ምንም ብከፈልበት ይገበዋል

  • @samerasiraj2443
    @samerasiraj2443 2 месяца назад

    ሳዲ ዋጋው ስት ነው

  • @HAYUTUBE-z8z
    @HAYUTUBE-z8z 2 месяца назад

    አሠላሙአለይኩም