የምን ሀዘን (በዶ/ር ኣዒድ አልቀርኒ) በሀዲያ ሙሃመድ ተተርጉሞ#1 በአሊፍ ራዲዮ ተዘጋጅቶ የቀረበ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 164

  • @Endu638
    @Endu638 2 года назад

    ያ ዶ/ር አዒድ አልቀርኒ አላህ ሀያትህን ዑምርህን አርዝሞ አፊያህን አብዝቶ አላህ ያኑርህ እውቀትንም ይጨምርልህ ስራህንም ያጥራልህ ይቀበልህም ብዕሮችህ እንዴት እንደሚጣፍጡ ቀልብም እንደሚሰብሩ ቀጥተኛውንም መንገድም የሚያመላክቱም ልነግርህ ወደድኩኝ።

  • @alahuakber3464
    @alahuakber3464 8 лет назад +16

    ማሻ አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ እኛ ማማረር እንጅ ማመስገንን ረስተናል አላህ ይወፍቀን በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @هاجرابنتسعيد
    @هاجرابنتسعيد 4 года назад

    ማሻአላሸ ኢ ወላህ ላታህዘን 😥😢 ብዙ ጊዜ የማዳምጠው የአላህ ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد 4 года назад

    ምንም ቢፈጠር አመስጋኝ ባሪያህ አድርገኝ ያረብ 😭😭😭

  • @Vip-cy4rr
    @Vip-cy4rr 8 лет назад +1

    ጀዛኩምአላህይር ሱበሀንአላህ ይህነገር ለኔየተላከነው የመሰለኝ አሁንያለሁበት ያነበብከው መሰለኝ ምዳህንአላህይክፈልህ

  • @gvhfhgg433
    @gvhfhgg433 8 лет назад

    ማሻአላህ የሚመሰጥ ትምህትነው ሰምተወ ክሚተገብሩትአለህያረገን እናተንም አላህይጠብቃችሁ

  • @alemlovealemlove2271
    @alemlovealemlove2271 8 лет назад

    አልሀምዱሊላህ ለአለማት ጌታምስጋናይገባው

  • @neimabintislam4273
    @neimabintislam4273 6 лет назад

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀሲናትሸህጀማል
    @ሀሲናትሸህጀማል 7 лет назад

    ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ አላህ ጀዛህን ከፍያድርግልህ

  • @fatumafatuma5215
    @fatumafatuma5215 8 лет назад

    ጀዛኪሙላህ ኸይር አላህ ይጨምረላችሁ እኛም ሰምተው ከሚጥቀሙ አላህ ያድርገን ያረቢ

  • @kukw4627
    @kukw4627 6 лет назад

    ኣላይጨምልህ ምርጥምክርነው ጀዛከልኸይር🕋🌙

  • @zenitseid8480
    @zenitseid8480 7 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ፊዱንያ ወል አሂራ

  • @عايشة-د9ت
    @عايشة-د9ت 7 лет назад

    ወላሂ ኑሮ ምርር ሲለኝ ጭቀቴ ሲበዛ ይህን ዳእዋ ስሰማ ውስጤ ይረጋጋል ምን እደምል አላውቅም ብቻ ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ኸይር ፊዱንያ ወል አኸይራ ያረብ

  • @hdhhdhchch9164
    @hdhhdhchch9164 2 года назад

    ማሻአሏህ ደሥየሚል አቀራረብነዉ

  • @hayatahmad7363
    @hayatahmad7363 8 лет назад

    ያአሏህ ቀጥተኛውን ምገድ ምራን
    በሰማነዉ እምንጠቀም አሏህ ያድርገን

  • @rehimushsani4181
    @rehimushsani4181 7 лет назад

    ማሻ አላህ አሁ ወላሂ ሰውች ስንባል ምንም ቢሰጠን
    አልሀምዱሊልላህ አንልም አላህ ይዳያ ይስጠን
    እኔ በሂወቴ አላህን ማማርረው በአንድ ነገር ብቻ ነው
    ቁርአን ሂፍዝን አርገኝ ብዬ ነው ግን አላህ
    የሚሻው ሰው ነው ሁሉንም ነገር የሚሰጠው
    እስኪ ዱአ አርጉልኝ አላህ ይጠብቃች

    • @fder5412
      @fder5412 7 лет назад

      Rehimush Sani ማሻአላአላህይጨምርልህ

  • @setinaihussein6778
    @setinaihussein6778 7 лет назад

    ጀዛኩምአላህከይርምርጥንግግርእምንጠቀምበት

  • @ሀያትየወሎልጅ-የ4ነ
    @ሀያትየወሎልጅ-የ4ነ 8 лет назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚወች ያዲርገን

  • @ሩቂየአላህባሪያሩቂየአላህ

    ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ የህንን ድምጽ እንዴት እንደምወደው

  • @Me-xk9ey
    @Me-xk9ey 7 лет назад

    መሸአላ አላህ ጀዛሁም አላሁ ኸይረን ይጨመርላችሁ

  • @wellwell6797
    @wellwell6797 Год назад

    ወድሜ አቡ ሀሩን ጀዛከላህ ኽይር እደነዚህ አይነት ነሲሀወች ያስፈልጉናእል ጀዛከላህ ኽይር

  • @asiaasia9544
    @asiaasia9544 8 лет назад

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @madinatilahun4632
    @madinatilahun4632 8 лет назад

    ጀዛኩምላህ ኸይር ቀጣዩን እጠብቃለን

  • @ዜድነኝአብድውስጤነውአትራ

    ያአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ምክር ጀዛኩም አላህ ኸይር አልሀምድሊላህ ኢስላም ሠላም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @alfeyasiraj9000
    @alfeyasiraj9000 7 лет назад

    Masha Allah Walahi basamanawu tatakami yadrgen batam mirt mkr nawu jazakum Allah kayr

  • @haleemg2720
    @haleemg2720 8 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠምቃችሁ። ወጀዛኩምላኸረን

    • @mulumulu2051
      @mulumulu2051 8 лет назад

      ማሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @mulumulu2051
      @mulumulu2051 8 лет назад

      ጀዛኩምላህ ኸይረን በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን

  • @hayatdereb
    @hayatdereb 8 лет назад

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @rihanayaallahbarya8641
    @rihanayaallahbarya8641 7 лет назад

    ኢንሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @اللهواكبر-ع5ذ
    @اللهواكبر-ع5ذ 8 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @emuhalidalhamdulillahaleku1413
    @emuhalidalhamdulillahaleku1413 8 лет назад

    ጀዛኩምላህ ኸይረን ጀዛ

  • @fafialhamdulilahfafialhamd8406
    @fafialhamdulilahfafialhamd8406 7 лет назад

    ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @meubenahussen9031
    @meubenahussen9031 8 лет назад +2

    mascha allah allah jzkellah heyer egam besemanebt tetqami ydergen

    • @mariahsnn3160
      @mariahsnn3160 7 лет назад +2

      የምን፡ሀዛን፡፡ለኪልኝ፡አረ፡በናትሸ፡05,35,30,96,95,

    • @mariahsnn3160
      @mariahsnn3160 7 лет назад +2

      በአለህ፡፡የምን፡ሐዘን፡፡ሰወደችሁ፡ለኪልኝ፡05,35,30,96,95,😘😘😘😘

  • @shouqwaleed1520
    @shouqwaleed1520 7 лет назад

    Mash Allah Mash Allah Mash Allah jezakum Allah keyren jezaaa wolahi batam tiru timrt naw yarab samtan batagbar minadarg saw Allah yadirgann ensh Allah

  • @የአላህባርያነኝ-ደ6ወ
    @የአላህባርያነኝ-ደ6ወ 8 лет назад +3

    ላኢላሀ ኢለአላህ ሙሀመዱን ነብዩ አላህ ጀዛ ኩሙአላህ ከይረን አላህ ባለህበት ይጠብቅን እኛንም ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን ያረብ ቀጣይ ክፍል ካለ ልቀቁልን ሁላቹንም አላህ ይውደዳቹ ።

  • @raiamobamed5143
    @raiamobamed5143 7 лет назад

    ጀዛከላሁ ኬር

  • @እሥላምሠላም
    @እሥላምሠላም 8 лет назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህይጨምርላችሁ እኛንምበሠማነዉየምንጠቀም የምናመሠግንአላህያርገን

  • @HH-wf9ke
    @HH-wf9ke 7 лет назад +3

    አዳምጠዋለሁ ግን አልስራበትም። ኢናሊላ

  • @halema5020
    @halema5020 8 лет назад +1

    ምርጥ ንግግር

  • @fatum3010
    @fatum3010 7 лет назад +3

    MashaAllah betam ejg betam gestongal.
    Allah keir jezachun yekefelachu.
    Thank you all provided for this job you really need to appreciated.cpecially
    Mohammed Ferej

  • @alewyayezetwonlej3248
    @alewyayezetwonlej3248 7 лет назад

    ماشاءالله ماشاءالله betam terwo new lallh belchu yekerwon keflwoch behedet betakerbwo des yelal jezakuhmla heyer

  • @ruijbf9244
    @ruijbf9244 8 лет назад +3

    ስብህንአላህ አልህምዲሊላህ አላህያምስግን
    ያደረግን

    • @hhjj9861
      @hhjj9861 7 лет назад +1

      ወላሂእባይመቆጣጠርአልችልኩም

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 8 лет назад +2

    በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን ወንድማችን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልክ ለአላህ ብለን የምንዋደድ ያድርገን ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @momenaahmed178
    @momenaahmed178 8 лет назад

    አላህይጨምረልህጀዛክላህኽይርንወንድም

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد 4 года назад

    ትክክክል አልሀምዱሊላ አለ ኩሊሀል 🥀🥀🥀

  • @madinayimar7265
    @madinayimar7265 7 лет назад

    ጄዛከላህ ኸይር

  • @ሰውሁን-ከ8ቈ
    @ሰውሁን-ከ8ቈ 7 лет назад

    ሰምቼ የማልጠግበው ጀዛከላህ ከይር

  • @وةنوةة
    @وةنوةة 8 лет назад

    ጀዛከላህ ኧይር

  • @zd2105
    @zd2105 3 года назад

    ጀዛኩም አላህኽይረን

  • @richtube4922
    @richtube4922 7 лет назад

    ማሻ አላህ ይሄንን መፅሀፍ አንብቤ እማልጠግበው ነበር ዛሬ ደሞ በኦድዩ መጣልኝ የአላህ

  • @አልሀምዱሊላህኢሥላምነውህ

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን
    እኛም በሠማነው ተጠቃማ ያድርገን

  • @samseyamuhammed130
    @samseyamuhammed130 7 лет назад

    ማሻ.አላህ.ሰምተንየምንጠቀምበት..አላህያድርገን.እናተንምአላህይ.ጠብቃችው.ያርብ

  • @hikmayasen4512
    @hikmayasen4512 8 лет назад +6

    ጀዛከአላህ ኸይር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላህ፡፡

  • @sofiyakedir509
    @sofiyakedir509 7 лет назад

    aslamalykum weramtuly. webrkatu. masha Allah يارب

  • @fatumamashalathebestneshed7612
    @fatumamashalathebestneshed7612 7 лет назад

    Geza kela betu betam des yelal.

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 5 лет назад

    ጀዛኩሙላህ ኽይርን

  • @fatumaadem122
    @fatumaadem122 8 лет назад +3

    ጀዛካላህ ኸይር
    ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ

  • @seadaendris9455
    @seadaendris9455 8 лет назад

    ጀዛኩሙላህ

  • @whalw2023
    @whalw2023 7 лет назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አልሀምዱ
    ሊላህ
    ያረብ
    ስንት
    አለ
    አልሀምዱሊላህ

  • @ያአለሀበሪያናኝ
    @ያአለሀበሪያናኝ 7 лет назад +1

    ጀዘኩምለሂ ከይር ሹክረን

  • @zinetmuhmmed6377
    @zinetmuhmmed6377 8 лет назад

    ጀዛከላሁ ኽይረን አብዱሬ

  • @rebayatyehabashaleja9797
    @rebayatyehabashaleja9797 8 лет назад

    jezakallh heyar wendam Muhammad

  • @nejatbintayele6142
    @nejatbintayele6142 6 лет назад

    Jazak aallih keri mashaaa aallih

  • @sarahmohammed7143
    @sarahmohammed7143 7 лет назад +2

    masha allah tiru timrit ALLAH yichamrilachu jazakum allah kar

  • @zmzmz5693
    @zmzmz5693 8 лет назад

    አላህይጨምርላችሁ

  • @imamnoor1652
    @imamnoor1652 8 лет назад

    ማሻአላህጂዛኩምአላህኸይር

  • @toybaseid6893
    @toybaseid6893 8 лет назад +3

    masha allah jazakumu Allah keyeran

    • @norahn8544
      @norahn8544 7 лет назад +1

      ማሻ አላህ በጥም ደምፀህ ደስ ይላል ጀዝህር ወደም

  • @khatijanaja4340
    @khatijanaja4340 8 лет назад

    jezakkallah keyrii Kefili bulletin ixebqallew Inshallah

  • @rehimaabdi4488
    @rehimaabdi4488 8 лет назад +3

    jezakellah heyr Wendm Ab Allah ytebkh

  • @fayizaxahasubahanalha2712
    @fayizaxahasubahanalha2712 6 лет назад

    Mashahalla jazakumulla wakeri ahlla qalbin yisxean

  • @zabeebaza138
    @zabeebaza138 8 лет назад +1

    Masha.allah jezakumulah kayran

  • @fatumabadiru2032
    @fatumabadiru2032 8 лет назад

    ማሻአላህ
    ምንዳህን አላህ ይክፈልህ
    በጣም ያስተምራል አመስግናለው

  • @HH-wf9ke
    @HH-wf9ke 7 лет назад +1

    ማሻአላ ተባርካለ

  • @nnnnnnn9446
    @nnnnnnn9446 7 лет назад

    ማሽአላህ ጀዛክ አላህ ሀይር ጀዛ

  • @kedijabedru3259
    @kedijabedru3259 7 лет назад +1

    ጄዛከላኸይር

  • @hayataliehmeb4293
    @hayataliehmeb4293 8 лет назад +3

    ማሻአላህ በጣም አጂብነዉ👍👍 ማሜአላህ ይጠብቅህ

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد 4 года назад +1

    ዉዶችየ እሰኪ ዱአ አድርጉልኝ ቁርአን እንዲገባኝ እና ሶብር እንዲሠጠኝ 😭😭😭

  • @Mየአቡቦከርአህመድየያሲን

    masha allahu akber jazak allah hyer

  • @rabiyamohamme6450
    @rabiyamohamme6450 8 лет назад

    ربي اشرحل صدري

  • @jemanshe1319
    @jemanshe1319 8 лет назад +2

    ጀዛከላይኸይር ወንድም

    • @momenaahmed178
      @momenaahmed178 8 лет назад +2

      ጀዛህክላይኽይረንአላህይጠብቅህ

    • @adeskedr3547
      @adeskedr3547 8 лет назад +2

      ጀዛኩሙላህ ኸይረን የሱፋ ፊልም አንተ ነህ የተረጎምከዉ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ

    ጀዛክአላህ ኽይረን

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 7 лет назад

    masha Allah Allah Yechemrelachehu

  • @fatimaredwan5658
    @fatimaredwan5658 7 лет назад +1

    ደስ የሚል አቀራረብ

  • @ስአዳሙሀመዲየጃማዋቀበጥ

    ወላሂ መብ ቻ የየሚመክ ረኛነዉ የመሰለኚአላህ ይጠብቃቺሁእራ ሲን ነዉ ያዳመኩት ሹክራን

  • @fatimaadam9151
    @fatimaadam9151 8 лет назад +3

    ማሻ አላህ

    • @showkryamd9600
      @showkryamd9600 8 лет назад +1

      ማሽ አላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @temaasaed8333
    @temaasaed8333 8 лет назад

    masha Allah jzakme Allah hyere

    • @nsriyansriya4651
      @nsriyansriya4651 8 лет назад

      አለሕምድሊላ ላካልሀምድ ላካል ሹክር

  • @amnaaa6427
    @amnaaa6427 8 лет назад

    jzakum, allah, hayrn,, masha, allah

  • @fatimatalegenyisaqeeth7967
    @fatimatalegenyisaqeeth7967 7 лет назад +1

    mash,Allah mash,Allah jzkl

  • @makiyabahd2498
    @makiyabahd2498 8 лет назад +5

    ጀዛኩማላህ ኸይር ቀጣዩን እጠብቃለን በሠማነው ተጠቃሚ ያደርገን

  • @Tewuhid
    @Tewuhid 8 лет назад +3

    kezak allah hayer masha allah

  • @zeynabhassenhasbunalihwani7358
    @zeynabhassenhasbunalihwani7358 8 лет назад

    mashialah
    alih yetchamrlichehu

  • @seid6831
    @seid6831 7 лет назад

    ጀዛኩመላህ ኸይር ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @مريميمام
    @مريميمام 8 лет назад +2

    masha allah jezakum alah hyr

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 8 лет назад +3

    jzakume allah hyere mashe allah

  • @tayiba5497
    @tayiba5497 4 года назад

    ባርቱ

  • @imannaser7225
    @imannaser7225 8 лет назад

    jezakllah keyr

  • @rahmamuhamad9034
    @rahmamuhamad9034 8 лет назад

    mahsa Allah subhan allh jizka llah kiyran alhahmdu lilah

  • @damma2573
    @damma2573 8 лет назад +8

    ቀጠዩን ፕልስ ጃዘኹሙሏህ ከይር ክግል 2 በጉጉት እንጠብቀሌን ውዶቼ

    • @hgvvvvb2959
      @hgvvvvb2959 8 лет назад +2

      Dammaበጠም ደስ ይላል ኢስለም ዱኑ ሰላም መሻአላ

  • @aliseid9548
    @aliseid9548 8 лет назад

    jazakumallah keyir

  • @ወሎየ-ቸ9ጠ
    @ወሎየ-ቸ9ጠ 8 лет назад

    jazkime allah kayeri

  • @fatemahamdy6759
    @fatemahamdy6759 7 лет назад +1

    አልሀምዱሊላሂ