Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Excellent views
Thank you for your presentation .
Thanks excellent point
it is nice, please share the proclamation
የባንኩን ረቂቅ አዋጅ በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ እንዲሁም የአዋጁን ማብራሪያ pdf ማንበብ ለምትፈልጉ t.me/WaseAlpha አስቀምጫለሁ።
እኔ ያለኝ አስተያየት የተለየ ነው፡፡ ቢገቡ ችግር አይፈጠርም፡፡ ችግሩ በየትኛው ሰላም ነው የሚሰሩት ነው፡፡ ባንኮች፡ ሳፋሪኮም፡ እና ሌሎች የውጭ ድርጅቶች በሰላም ምክንያት በከሰሩ ቁጥር በአለም አቀፍ ፍርድቤት እየከሰሱ ኪሳራቸውን ከህዝብ ኪስ ያካክሳሉ፡፡ ለምሳሌ የጣሊያኑ ሳሊኒ በህዳሴ ግድብ ላይ፡ እንድሁም የባቡር ስራው ያፒ መርከዚ የዝችን ድሀ ሀገር ቢሊየን ዶላር በክስ አሸንፈው ወስደዋል፡፡ ነገም ኪሳራ ከፋይ ነን
Be optimistic my brother ...
Particularly professional view wasu
እናመሰግናለን ግን የብድር ወለድ ሊቀንስ ይችላል?
የውጭ ባንኮች በብዙ አገሮች ለውጥ አምጥተዋል።
በቀላል አማርኛ የውጭ ባንክ ባርነት ነው
Endante aynet sewech yasfelgunal
ብሔራዊ ባንክ ድሮም በጥርስ የሚስብ ነበር። ለገሪቱ እንዳትለወጥ ያደረገው ብሔራዊ ባንክ ነበር።
Underline that foreign banks which are allowed to work in Ethiopia should invest in Ethiopia instead of collecting all their profits to other counties as an example Brazilians can be mentioned as a role model which never allowed to go the banks'
እየታሸጉ አይደለም የባንክ ቅርንጫፎች ?ማን ተማምኖ ይገባል እናም የውጮችም እንዲሁ
የውጭ ባንክ ምን ብሎ ነው ሼር ሚገዛው?እንዲህ በተሽመደመደ ኢኮኖሚ ውስጥ የሚገባው እዚህ ሼር በሚገዛው የቴስላን ሼር ቢገዛ አያዋጣውም ?የወጣው አዋጅ ከጭንቀት የተነሳ እንጂ ኢንቨስትሩን በምንም አይነት ሚጠቅሙ አይደሉም ጠቅላላ ዶላር እንዴት ላግኝ ነው።
Excellent thought
ይህ የወጣው አዋጅ ለጃዊሳውን እና ደጋፊውን አይመለከትም ምክንያቱም ጃዊሳው ባንዳ የሀገር ምቀኛ ስለሆነ ለሱ አልተፈቀደም ። እየደገ ለመጣው ኢኮኖሚ የተሻለ የውጭ ባንክ ቢገባ ይነቃቃል ለአልሚው ማህብረሠብ ይጠቅማል ። ጃዊሳው ተቃጠል ማጠልሽት ሥራቹሁ ነው ማንም አይሰማህም አንተ ለሆድ አደር ሀገሬ በአብቹ መሪነት በከፍታ ላይ ነች እበዱ እናተ ወንበር ናፋቂ በሰው ደም ነግዱ የባንዳ ልጆች ያው የታወቀ ነው። ልማዳቹሁ ነው።
እባክህ ጡረታ ከፍተኛ ብር ሰብሳቢ ነው ፡መንግስት በአነስተኛ ወለድ በመበደር እየነገደበት ይገኛል እስኪ በዚህ ጉዳይ ትንታኔ ስራ ፡፡
Binance መጠቀም አይፈቀድም ማለት ነው። holding USDT is a crime😮😢
Fuck them they can't trace a shit
IMF ጥርስ አወጣ