You don't talk about skyrocketing inflation. Nobody wants to save money in banks during such hyperinflationary economy. That is why banks deposit are depleting
PLEASE WASE. DIFFERENTIATE BETWEEN EPS AND DIVIDEND. YOU ARE CONFUSING YOUR VIEWERS IN DAY TIME. From EPS there are obligatory deduction of 25% of EPS as legal reserve and also other deductions (provision for impairments) depending on specific case of Bank and also subject to others deductions.
Thank you very much. Since the very first day of watching your videos, I fell in love with your insight and intellectual honesty.
ባንኮች እዳ ውስጥ ሆነው የሌላቸውን ሃብት አለን ሲሉ ነው የኖሩት። Thanks for ur insight.
Thanks big info wasu.
Thanks for ur insight.
Thanks
መሰረታዊ የሆነውን የሀገራችን ከቦታቦታ ተዘዋውሮ መነገድ አለምቻል እንደችግር እንዴት እልትጸሀም።
#ኤላው ግን ሁሌ የመታቀርብው መርጃ ቁንፅል ወይም የዋናሶቹ 5 ውይም ሶስት ባንክ። ፦ርጃ ነው ዛሬ ትንሽ የተወሰኑ ማለትም የንብ ባንክ ጨምርሀል ንገር ግን ብአጭሩ የሁሉም ማቅረቡ ጥሩ ነው
15 ዓመት ነግድ ትርፍ የለም ማለት shame ነው።
እኔ የምልህ የፐርፐዝ ብላክ ምንም እየሰማን አይደለም እባክህን አንድ ነገር በለን ።
You don't talk about skyrocketing inflation. Nobody wants to save money in banks during such hyperinflationary economy. That is why banks deposit are depleting
thank you for the explanation. can you tell us about the impact of 14% expansion limit in number(where the loan could go if there was no 14% limit) ?
14% የብድር ገደብ ባይኖር ባንኮች ለሚበላሸ ብድር መጠባበቂያ እና የካሽ ገንዘብ መጠባበቂያ በማስቀረት በቁጠባ የሰበሰቡትን ለአጭር ጊዜ እና ለረጅም ጊዜ በብድር መልክ ለተበዳሪዎች ያቀርቡታል (ወይም በተሻለ ወለድ ቦንድ ወይም የግምጃ ቤት ሰነድ ሊገዙበት ይችላሉ!)።
ድሮም አትርፎ አልነበረም በቯቯ ነው
PLEASE WASE. DIFFERENTIATE BETWEEN EPS AND DIVIDEND. YOU ARE CONFUSING YOUR VIEWERS IN DAY TIME. From EPS there are obligatory deduction of 25% of EPS as legal reserve and also other deductions (provision for impairments) depending on specific case of Bank and also subject to others deductions.
ልክ ነው። Thanks!
ንብ ባንክን በተመለከተ ያልገባኝ ጥያቄ አለኝ ስለዚህ ሙያዊ ማብራሪያህን እጠብቃለዉ
ከዜናዉ እንደሰማነዉ ሆነ በተለይ ሪፖርተር ጋዜጣ በዝርዝር ባቀረበዉ ዜና መሰረት ባንኩ በዚሁ ዓመት የተጣራ 957.9 ሚሊዮን ብር (በአንድ አክሲዮን14.1% ወይም 70 ብር) ከታክስ በህዋላ ያተረፈ ቢሆንም ነገር ግን ለባለአክሲዮኖች እንደማይከፈልና ለባንኩ ዕዳ መሸፈኛ እንደሚዉል የተወሰነ መሆኑ ተዘግቧል፡፡ በዚህም መሰረት ለምሳሌ የአንድ ሚሊዮን ብር ድርሻ ያለዉ ባለአክሲዮን 1,000,000*14%=140,000.00 ብር አካባቢ የሚያጣ ይመስለኛል፡፡
ስለዚህ የኔ ጥያቄ ባለአክሲዮኖቹ ይህን ገንዘብ ለባንኩ የእዳ ክፍያ እንዲዉል ሲወስኑ ነገር ግን ይህ ዕዳ ወይም የጠፋዉ ገንዘብ ከማን የሚፈለግ ነዉ ከማን ላይ ሊሰበሰብ የሚገባዉ ገንዘብ ነዉ ባለዕዳዎቹ በትክክል አልተገለጹም፣ ማነዉ ሊጠየቅ የሚገባዉስ?
የሚቻል ከሆነ እና መረጃዉ ካለህ ቀለል ባለ አቀራረብ ሙያዊ ማብራሪያ ብትሰጥበት
አመሰግናለዉ!!