የወሎ እጣን |የኔ ቅዳሜ
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- የወሎ እጣን |የወሎ እጣን ገበያ
እጣን ገዝተን በእናቶች ተመረቅን🙏🙏
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
RUclips Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswaltaENTERTAINMENT
የኔ ታማኝ ህዝብ ወሎን በቃላት መገለፀ ይከብዳል 😢😢😢
የወሎ ሰው ባል ሳያፈልግሽ አልቀረም
@@user-ur1ek7ej4g አወ ከወሎ መዛመድ ተገኝቶ ነው
ሩህ ያለሽ ሀበሻ ነሽ ---- ዘምድናን የምትወጂ ማሻአላህ
የኔ ማር ሴትየዋ ማማራቸው እውይይ❤ ከዚህ ጭሳጭስ መሀል ቁጭ ብለው ሽታቸው እዚህ ሁኘ ሸተተኝ 😂 የኔ ውብ እናት
ክክክበጣም
የኔ ቢጤ እኔም ሸቶኛል ያገራችን ጢሳጢስ አይይይይይ😢😢ግዜ ትዝታ ብቻ❤❤🎉🎉
እሽ የገበያው ስም ማነው የት ነው ንገሩኝ
@@user-ej3yq3eu8p ኮበልሻ ነው
@@ASH-zk4tf ኮምቦልቻ መሆኑማ ገባኝ የገባየው ስም ነውጅ ያላወኩት
የኔዋ ወሎ የደጋጎቹ ሃገር 💚💛❤👑👑🔥🔥🔥
ወሎየነቴ ኩራቴ❤
ከሳኡድ ሺቶ የወሎን ጪስ ነው እምወደው
እማማ ዘይነብ የአሊም ሚስt ናቸው የኔ ገራም በጣም ሷልሕ ናቸው
የኛ ውብ ኒቃቡቡ ማሻአሏህ አሏህ ያጠክርሽሽ
እማማ ዜይነብን አላሕ እረጅም እድሜ ይስጡሕ
❤❤❤ ይህን ሁሉ ደግነት ማሳየት የወሎ ህዝብ ፀባዩ ነው ። እንዴት እንደናፈቀኝ።Oh.
የኔዋ ወሎ እምየ ናፍቀሽኛል 😍😍😍😍የደጋጎቹ የቸሮቹ የየዋሆቹ የጀግኖቹ ምድር 💟💟💟💟
ወሎዬ መሆን እራሱ መታደል ነው
ሀገራችን ኢትዮጲያ ሀብታም እና ዉብ ናት ሰላም ትሁን ሀገራችን
ወይኔ ዉበታቸዉ እማማ ወይኔ በወጣትነታቸዉ እዴት ያምራሉ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ፍቅር የሆነ ህዝብ ሠላማችሁ ይብዛ ያረብ ይህን የገባያ ቦታ ግን የከተማው አሥተዳደር ቢያይላቸው እና በጥራት ዘመናውይ የገባያ ማአከል ቢዘጋጅላቸው ጡሩ ነው ባይ ነኝ ✌
መገን ወሎ❤❤❤ እሰኪ ኮምቱ ወሎወች
ወሎየ የኔ የዋህ ህዝብ 😢
😭😭😭😭 የኔ ወሎየወች የኔ የዋሆች አላህ ይጠብቃችሁ የሀገሬ ሰዉ ደግነት ቁንጅና አላህ አድሎታል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ብቻ ከፋኝ ሀገሬ ናፍቆኛል
ምርጥ ውብወለየዎች ቆንጆ እናቶች❤❤❤❤❤
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
💝💝 💝💝
💝🍡🍡💝🍡🍡💝
💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝
💝 Miss you! 💝
💝🍡🍡🍡💝
💝🍡💝
💝
እምየ ዴሴ ሰላሽ ይብዛልኝ
ማሻአላህከሴትየዋብዙጊዜእምገዛውጭስከሳነው ጭሳቸው በጣም ምርጥጪስነው ኮቻገበያናፍቆኚነበርስላሳየሺኚበጣምአመሰግንአለሁ♥
ሀገሬ ወሎ
የኔወርቅ እናት
አማራ👑👑💚💚💛💛💕💕👏👏🙏👑
Amaranth aydelenim okkkk
አደል 😂እነ ገለቴ ወሎኮ ያለው አማራ ክልል ነው እናም የአማራ መነሻ ወሎ ነው ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤👌
ቆሻሻ ውጭ አኡዙቢላህ ኮቦልቻ ውሰጥ ጋላ የለም✊✊✊✊@@user-xh7jy3vw2y
@@user-xh7jy3vw2y go search ur identity in Kenya 🇰🇪 how come wallo Kenya 🇰🇪??? We are the royal family Amhara 👑👑👑👑👑💚💛❤️
ወይ ትዝታ ሀገሬ ወሎ
ማሻ አላህ እናታችን አይጠገቡም አይ ትዝታ እማማ አላህ ይጠብቀዎት
እህቴበአላህ፣አገርእደጀራእርቦሺያውቃልግንያርብ❤❤❤❤❤
እማማ ደስ ሲሉ ማሻአላህ አላህ እረጂምእድሜ ይስጠወት❤
ወይአገራችን አላህ ሠላምሺን ይመልሥልን ያረብብብብብብ
ዛሐራ እድሪስ ማሸአላሕ
እመጣለሁ የትውልድ አገራችን ።ውድ ወሎ። እመጣለሁ።
የፍቅርአገርወሎ ገራገሩ
ኮቻ❤❤❤❤ መግቢያሽቦታላይላይ ቲማቲም ገበያችን ነበር በ90ወቹ የገበሬ ልጅነኝ አሁን ተራቸዉሁሉ ተቀያይሮ አል
ደሴ ነው ወይስ ኮቻ
@@user-zr1xj5jj1i ኮቻ❤❤
ወሎየፍቅርአገር በቅርብ ኦንሻአላህ እገባለሁ
የኔዋ ወሎ
የኔመጣፈጥ ኑሪልኝ የኔቆጆ በጣምነዉ የምወድሺ ኑሪልኝ
ማሻአላህ እማን የላትእናቴነቸው
መገን አገሪ💝💝💝💝😭😭ያረቤ አገረን ሰላም አረግልኞ
ስላም በርችልኝ አግሬ ትዝታ ስላምሽይብዛ
የኔ ወሎ ቤተአማራ የደጋጎች ሀገር ❤
ቤተ አማራ አንድንድ ሙስሊሞች እንደበግ አትነዱ
ማሻአላህ እናታችን❤️❤️❤️❤️❤️
ወይኔ ሀገሬ የሄደችበትንቦታዋንሁሉእስከሰወቹአውቃቸዋለሁ
ማሻአላህእማማደሥሢሉ❤❤❤🎉🎉🎉
ሀገሬዋ ❤❤❤❤❤
Emama yagodnaye enat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህእረጂምእድሜለእናቶችደሥሥትሉ مشاءالله
ሀገረወሎሠላምሽይመለስ
ወይኔ ኒቃብስትዋ🥰🥰🥰🥰🥰የኔዉብ
ወሎዬነት ውበት ጀግንነት ባህል ታሪክ ነው ❤
እግዚአብሔር ።ፋናዬን።ለድል።አብቃልኝ።ይህን።ቆንጆ።አገር።እንድጎብኝ
ወሎ ሀገሬ❤❤❤
❤❤❤ካበልሽመሸአላህዋው
አሚን እናታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት
የኔማሮ አለባበሳቸው ሲምሩ 😢
የሳኡዲ ሽቶቢ አገኝ አሪፍነበር እጨቱ
የኔ ውድ እናት እረጅም እድሜ ይሶጦት
ኮቻየ ዉቢቷ ሀገሬ😢❤❤❤
Makuyat teru new🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ እናት ሲያምሩ😍😍😍
አጃኢብነዉደስይላልጤናይጣችሁ 5:09
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ የኔቀጆ ሄዋን ኮቻ ሀገሬን አሳየሽኝ
ወሎየየየ❤ አደሱ ለጸጉር አሪፍ ነው ከቅቤ ወይም ከሂና ጋር
የደጋጎቹ አገር የኔዋ ኮቻ
ሀገሬ ደሴ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሐገሪ😢😢😢
salami endeti nechu እና አንድ ነገር ለሰችገራችሁ NESREDIN MUAMMAD YUSF YEMIBALI LIJI MITAWOQUTI TABABRU
በሰደት ለይ እህታችን ታቻገራሌች ተባባሩ ምታዉቁት
ወሎ❤❤❤❤❤
የኔናትዋ የናታችንታሪክሢያሣዝን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ይስጥሺ ቤቴን አሳየሺኝ ሰፈሬ ናፍቆኝነበር
የኔእናትከዚቺነበርእምገዛው
ሀገሬወሎኮቻ
ኮቻወች የትናቹ🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንካንም ወለዬ ሆንኩኝ
ደምሪኚ🎉🎉🎉
Chisam
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔበቅርቡ እሄዳለሁ ግንበጣም ናፍቆኛል R ነኝ የኮቻዋ
❤❤❤❤❤❤❤😢
ኮቻ
every one knows the girl at 5:55 at Dessie 🙂
Chat as incense???
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💔💔💔
ilve my kntre ppile ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
❤❤❤