የገዱ እና የተፈራ ሚስጥር || አማራን የመገንጠል እንቅስቃሴ ተጀመረ || የሃብታሙ እና የማርሸት ውዝግብ || Update Ethiopia አፕዴት ኢትዮጵያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 190

  • @tanamedia3725
    @tanamedia3725 Месяц назад +2

    አማራ የዶሮ ክንፍ መሰለህ የሚገነጠለው? ይገንጥልህ!!!

  • @MaruKibret
    @MaruKibret Месяц назад +11

    የምታቀርበውን መረጃ በተለይ ስለገዱና ጄ/ተፈራ ከመንግስት ጋር ይሠራሉ የምትለው መረጃ የማይታመንና ለመከፋፈል የተጠቀምክበት ይመስላል የወቅቱንም የፖለታካ ሂደት ያላገናዘበ ነው

    • @BetiBe-sf6vi
      @BetiBe-sf6vi Месяц назад +1

      አባቴ ተከፈይ የሚዲያ ሰራዉት ነዉ

    • @DingilInate-d3x
      @DingilInate-d3x Месяц назад +1

      እውነት ብለሀል።

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад

      አማራ ብገነጠል! የኢትዮጵያ ችግር ያበቃል፡ በታሪክ፣ በባንድራ መገዳደል ያበቃል፡፡ በናታችሁን እንገንጠል በሉና ታገሉ እኔም አግዛችዋለሁ እንድትሄዱልን፡፡😃😃😃😃

  • @fikrebekele4751
    @fikrebekele4751 Месяц назад +1

    ፋኖ እስክንድርን ለምን አያስወግደውም?
    እሱኮ ነቀርሳ ነው

  • @DingilInate-d3x
    @DingilInate-d3x Месяц назад +5

    ልክ ነዎት ። ተዋህዶ እምነትም ነፃ ትወጣለች።

  • @shumetiezerihun1720
    @shumetiezerihun1720 Месяц назад +1

    ጉራጌ ፋኖ የለውም ይቺ የመበልፀግ አጀንዳ ነው

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi Месяц назад +1

    የምታወራ ዜና እውነት ያልሆነ ነው

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 Месяц назад +6

    አማራን ከኢትዮጵያ የሚገነጥል የአማራ ፓለቲካ የለም።

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад

      አማራ ብገነጠል! የኢትዮጵያ ችግር ያበቃል፡ በታሪክ፣ በባንድራ መገዳደል ያበቃል፡፡ በናታችሁን እንገንጠል በሉና ታገሉ እኔም አግዛችዋለሁ እንድትሄዱልን፡፡😃😃😃😃

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne Месяц назад +1

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Месяц назад +5

    ኢትዮጵያ እያለ የሚሞት አማራ ብቻ ነው ሁሉም በብሔር ተደራጅቶ እየዘረፈ ነው አማራ ብሔርተኛ መሆን አለበት

  • @eexx1265
    @eexx1265 Месяц назад

    ፋኖ ይችላል ❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @hjhjhh102
    @hjhjhh102 Месяц назад +3

    ሀብታሙ የምትባል አውሬ እገር አጥፌ

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Месяц назад

    ይገንጥላቸው አማራ ከኢትዮጵያዊነቱ ወዴት ይገነጠላል

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias Месяц назад +1

    ሀይ ግዛው መጽሐፍ ቅዱስ አታነብም ለካ? [ ነብር ዠንጉርጉርነቱን አትዮጵያዊ ዘግነቱን ልለውጥ አይችልም] በቃ አለቀ ከዝበላይ ምን ትፈልጋላችሁ?

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 Месяц назад +2

    የኢትዮጵያ መበታተን እዳለበት ጣሊዓን እና እግሊዝ ለ200ዓመት ሰርተውቀታን
    ኢትዮጵያን መበታተን የጥቁር ህዝቦችን የበለመይነት እዳይኖር ይረዳን ብለው ያስባሉ
    ኢትዮጵያ የራሷ አቆጣጠርና የራሷ ታሪክ እዳላት እግሊዝና ጣሊዓን ጠቅቀው ያቃሉ
    ስለሆነም የጥቁር ህዝብችን የበላይነት ያመጣን ብለው ያምናሉ
    ስለዚህ መበታተን እዳለበት ያምናሉ
    ስለሆነም እየተሳካላቸው ይመስላን😢

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ Месяц назад +1

    ቀኝ እግርሕ ይገንጠል

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 Месяц назад +1

    እናትህ ትገንጠል።

  • @ghebrabmichael3794
    @ghebrabmichael3794 Месяц назад +2

    ኧረ እባካችሁ, ሻዕብያን አታዉቁትም!
    ሁሌ ጠንከር ያለ ነገር ሲያጋጥማችሁ ሻዕብያ ገባብን አትበሉ. ሻዕብያ ያለ አንዳች ዓላማ ወታደሩን አያንቀሳቅስም. ሲያንቀሳቅስ ደግሞ ዓላማዉን ሳያሳካ አይመለስም!
    ስለዚህ ለጊዜዉ ተረጋጉ, ፋኖ በቂ አቅም አለወ

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 Месяц назад +1

    እሰዮ የአማራ መገንጠል ለብሔር ብሔረሰቦች የመጨሰሻው ፈውሰ የሰላም ሕይወት እንዲኖረው ማሰቻል ሰለሆነ ይቅናችው

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye Месяц назад +1

    ቀኝ እጅህ ይገንጠል ቀመጣ::

  • @TeshagerAdane-p6v
    @TeshagerAdane-p6v Месяц назад +1

    አስደነገጥከኝ መድሀኒአለም በመብረቅ ያስደግጥህ አሁን ይሄ ይወራል ስቶች ተገጥለው እንደዚህ ያነሰች ሀገር አታሳዝንህም እኔ አማራ ነኝ ከኢትዮጵያ መለየት አለፈልግም።!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    ኢትዮጵያ እናቴ እኩአን አጥቸሽ አሁንም
    ትናፍቂኛለሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel Месяц назад +1

    እግርሕ ይሰበር 👈🙄🙄🙄

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 Месяц назад +1

    አንጀትህን ጅብ ይገንጥል

  • @birhanubassie3814
    @birhanubassie3814 Месяц назад +2

    አማራ ሲጨፈጨፍ ማን ደረሰለት እስኪ?

  • @Greatethi
    @Greatethi Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ የአማራ እና የኦሮሞ ከመሰላቹ ተሳስታቿል ልብ ግዙ ፋኖ ሸኔም ልብ ገዝቷል ኦሮሞ ማለት ሀገር የሚወድ አማራም ማለት ሀገር የሚወድ ህዝብ ነው እንጂ ማንም ጀሌ ተነስቶ እኔ ፋኖ እኔ ሸኔ እያለ ህዝብ ከ ህዝብ የሚያጋጭ ወነጀለኛ ሽፈታ መፍጠር አማራም ኦሮሞም አያስብልም አማራም ኦሮሞም ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአለም ድምቀት ናቸው

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад

      አማራ ብገነጠል! የኢትዮጵያ ችግር ያበቃል፡ በታሪክ፣ በባንድራ መገዳደል ያበቃል፡፡ በናታችሁን እንገንጠል በሉና ታገሉ እኔም አግዛችዋለሁ እንድትሄዱልን፡፡😃😃😃😃

  • @MekonenGuji-dq6wp
    @MekonenGuji-dq6wp Месяц назад +2

    ግዛው አገር አፍራሽ ሽማግሌ ነው።ይህ ሰው እኔ ኦሮሞ ነኝ ሚስቴ ጉራጌ ናት እያለ የሚዘባርቅ ፀረ ትግራዋይና ኦሮሞም ሀኖ ጥላቻ የሚዘራ ዘረኛ ነው።

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Месяц назад +1

    ኦሆ! ዳማኔ!ካሴ!ካብቱአያለው
    ፋኖ ለኦሮሞ ከላላ!
    የጉራጌ ፋኖ!
    ኩታራ ሚዲያ!

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 Месяц назад +1

    የቶረቶሰ በዳይፐር የሚፀዳዳ ሽማግሌ ከዚህ በላይ ቀንድ አያበቅል ሞት አፋፋ ላይ ሆኖ ሆዳም ለመብላት የሚኖር ሽማግሌ

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis Месяц назад +1

    አማራን መገንጠል ትክክለኛ መፍቴ ነው በሁለት በኩል ስድን ከመሆን የሚጉዳውን ማየት ወሳኝ ነው።

  • @zxy8006
    @zxy8006 Месяц назад +1

    የአማራን ህዝብ ተውት፣ በሰላም አርሶ ይኑር።

  • @KEFTABEHAGER
    @KEFTABEHAGER Месяц назад +7

    መድኃኔዓለም ይገንጥልህ

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 Месяц назад +1

    እኔም አቶ ግዛው ባነሳው ሀሳብ ነው የምስማማው የአማራ ህዝብ ለኢትዮጲያ ብዙ ዋጋ ከፍሎል፡፡ ነገር ግን ይህ አልተቆጠረለትም እንዳውም አሁን ይሳደዳል፡፡ ስለዚህ የአማራ ህዝብ ኢትዮጲያ ከምትባል ሀገር ከሌላው የተለየ ምን አለው??? በተጨማሪም ከማንም ኮተታም ጋርስ ምን አንኮተተው፡፡ የአማራ ህዝብ ሁለተናዊ አቅም ያለው ህዝብ ስለሆነ ለብቻው ሀገር መመስረት ይገባዋል!!! ስለዚህ ወጥር አማራ፡፡ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ !!! ድል ለፋኖ!!!

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад

      አማራ ብገነጠል! የኢትዮጵያ ችግር ያበቃል፡ በታሪክ፣ በባንድራ መገዳደል ያበቃል፡፡ በናታችሁን እንገንጠል በሉና ታገሉ እኔም አግዛችዋለሁ እንድትሄዱልን፡፡😃😃😃😃

    • @getmer5301
      @getmer5301 Месяц назад

      ቆይ! የትኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው አማራን ዋጋ ክፈልልኝ ብሎ የጋበዘው ? ጥቂት አማራ የገዢ መደብ ብሔር ብሃረሰቦችን ወሮ በመያዝ በአንድነት ሥም ሐብታቸውን ሲዘርፍ ኖረ። ይሄው ነው ።በቃ!

    • @teowodroestilahun9826
      @teowodroestilahun9826 Месяц назад

      እንዳንተ ላለ የታሪክ አተላ ጊዜ የለኝም፡፡ ወደሆላ መለስ ብለህ የኢትዮጲያን ታሪክ ለማወቅ ሞክር፡፡ አሁን ዛሬ ሀገሬ መሬቴ እያልክ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትልበት መሬት ማን አስከብሮ ያቆያት ይመስልሀል አንተ ድንጋይ ራስ!!! ማን በከፈተው ት/ቤት ማን ባቆቆመው ሆስፒታል ማን በከፈተው ፍ/ቤት ወዘተ........ ኖርክና ነው አንተ እንሰሳ፡፡

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад

      @@teowodroestilahun9826 ህግ/ ፍርድ ቤት የምያውቅ ማህበረሰብ የልጁን ስም፡ ደምመላሽ፣ ደምስስ፣ አሸብር ወዘተ እያለ አያወጣም፤ ድልብ ፋራ ስለሆናችሁ ነው፤ እርግጥ ምኞታችሁና መሬት ላይ ያለው ነገር፡ አራባ-እና-ቆቦ ሆኖባችሁ ነው፤ አቅምን ማወቅ መልካም ነው፤ ምላስ ብቃት/እውቀት አይሆንም! አድዮስ!!!! የጣሊያኖችን/የፈረንሳዮስን እጅ ስራ ቅርስ ብላችሁ የምታወሩ ማፈሪዎች

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Месяц назад +1

    ሐብታሙ ማለት አስቀያሚ ሰው ነው አማራን ለመከፋፈል የሚሰራን እፉኝት አትስሙ ጭራሺ ዘመነ ካብይ ጋር ሃብታሙ አንደበትህ ይያዝልን።

    • @EnanaAdisu
      @EnanaAdisu Месяц назад

      አብታሙ ውሸት ምንም አያምንህም ሌባ ካጅ

  • @bayaybinmedfu1522
    @bayaybinmedfu1522 Месяц назад

    ብልፅግና ሰ
    ስንት እየከፈለህ ነው አማራ አይገነጠልም የኢትዮጵያ ነፃ አውጭ ነው
    ግዛው እንዳንተ ብልፅግና ነዉ

  • @Yohbez
    @Yohbez Месяц назад +1

    መገንጠል ካካ ነው አንድነታችን ዕንቁ ነው አኬሄድ አታበላሹ የጅል ትርክት

  • @Greatethi
    @Greatethi Месяц назад +1

    አማራም ፋኖ ኦሮሞም ሸኔ ልብ ግዙ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад

      አማራ ብገነጠል! የኢትዮጵያ ችግር ያበቃል፡ በታሪክ፣ በባንድራ መገዳደል ያበቃል፡፡ በናታችሁን እንገንጠል በሉና ታገሉ እኔም አግዛችዋለሁ እንድትሄዱልን፡፡😃😃😃😃

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 Месяц назад

    ግዛው ትክክል ነው።

  • @HahaHahaha-if1ih
    @HahaHahaha-if1ih Месяц назад +1

    እኔ እምልዎ እኛ እኮነን ምንምተው እርስዎ ምንዎት ይነካል

  • @EnanaAdisu
    @EnanaAdisu Месяц назад +1

    የአማራ ህዝብ ሆይ የሚያሰራጩ ውሸት ነው ለመለያየት የተደረገ ሴራነው እድራ እዳሰሙ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Месяц назад +2

    ህገ መንግሥቱ የብሄር ቤረሰብን መብት ማክበር እንጂ ብሄር ብሄረሰብ መገንጠል ሣይንሳዊ አይደለም። Genetic diversity ለሰዎች ለእንስሳትና ለእፀዋትም hybridization ወሳኝ ነው። ይህን ትንታኔ ነጠላ ባለሙያ ላይገባው ይችላል። multiple disciplinary ሀሳቡን በጥልቁ ለመረዳት multidisciplinary ሙያ ይጠይቃል። አለያም በጥልቀት ለመረዳት የልዩ ልዩ ባለሙያዎች ጥናት ያስፈልጋል።

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад

      አማራ ብገነጠል! የኢትዮጵያ ችግር ያበቃል፡ በታሪክ፣ በባንድራ መገዳደል ያበቃል፡፡ በናታችሁን እንገንጠል በሉና ታገሉ እኔም አግዛችዋለሁ እንድትሄዱልን፡፡😃😃😃😃

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Месяц назад

      ​@Arr🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂ivo-tr6es

  • @eri-star-1991
    @eri-star-1991 Месяц назад +1

    Wushet lie wushet
    Eritrean never ever die to Ethiopia..... Leave Eritrea alone
    Blame your Prime minister.
    One person Eritrea will not die for Ethiopia

  • @Mareim-f7h
    @Mareim-f7h Месяц назад

    😂

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 Месяц назад +1

    ማርሸት ያለው ነው ትክክል። እርግጠኛ ነኝ!!!

  • @Doorloveree
    @Doorloveree Месяц назад +1

    Habtamu Ayalaw is sick

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Месяц назад

    በጣም የምያሳዝነው ነገር ኢትዮጵያ አንድ ሆና ፈጣሪ ያደላትን የተፈጥሮ ሀብትዋን በአግባቡ ብትጠቀም ከማንም አገር የተሻለች እንደምትሆን እሙን መሆኑን አውቀው ታሪካዊ ጠላቶቻችን እነ ግብጽ ለአገራችን ገልቱ ፖለቲከኞች የብሄር፣ የሀይማኖትና በቅኝ ተገዝተን ነበር የሚል አጀንዳ እየሰጡ ፊታችንን ወደ ልማት እንዳናዞር አድርገውናል። ይህ የማያባራ ጦርነትና እርስ በርስ ቁርቁዋሶ ያሰለቸው ህዝባችን አሁን ላይ ከመሰላቸት የተነሳ ከዚህ ሁሉ መከራ ብንለያይስ የሚል አቁዋም ላይ እየደረሰ ያለ ይመስላል።እንግዲህ ጠላቶቻችን አላማቸው ተሳካ ማለት ይሄ አይደል?

  • @NesruMohammed-ip1jk
    @NesruMohammed-ip1jk Месяц назад +5

    እዉነት ብለዋል ሽማግሌዉ።አማራ አማራነት የግድ ይለዋል

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад

      አማራ ብገነጠል! የኢትዮጵያ ችግር ያበቃል፡ በታሪክ፣ በባንድራ መገዳደል ያበቃል፡፡ በናታችሁን እንገንጠል በሉና ታገሉ እኔም አግዛችዋለሁ እንድትሄዱልን፡፡😃😃😃😃

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior Месяц назад

    Dil lafano ❤ ❤❤❤❤❤

  • @woldegebrialFekadu
    @woldegebrialFekadu Месяц назад

    መንገዱ ጨርቅ ያርግላችሁ በላቸው ::

  • @mogesabebe4627
    @mogesabebe4627 Месяц назад

    ግዛዉ አማራአይደለም

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 Месяц назад

    አማራን ገንጥሎ ምን ውጤት ያገኛሉ ለአሞራ ይደረጋሉ እንጂ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Месяц назад

    ነፍስህን ከሰጋህ ይገንጥላት፣ልክስክስ!!!!በአማራነት መደራጀት ይሁን፣መገንጠልን ምን አመጣው???ኢትዮጵያዊነት ስልጣኔ ነው ።አንድነት እድገት፣ጥንካሬ ነው!!!

  • @TeferiMekonn
    @TeferiMekonn Месяц назад

    እንገጠል የሽንፈት.ምልክትነው.ምክንያቱም ኦሮሞ.እገነጠላለው.ሲልነበር.ያኔ አማራ.ጽንፈኛ ዘረኛ እያለ.ኦሮሞን ይቃወምነበር

  • @HaiymeMan-v5u
    @HaiymeMan-v5u Месяц назад

    ጥሩ ጎረቤት መሆን ይቻላል።

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 Месяц назад

    ይኼ የማያስበው ድንጋይ ጭንቅላትህ ይገነጣጠል!!!

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 Месяц назад +3

    ዘመነ ካሴ ለአማራ ትግል ይቅርና ለጎጃም ሕዝብ ምንም አይጠቅምም።

  • @fatyaFtaya
    @fatyaFtaya Месяц назад

    አማራ የሚያዋጣው የራሱን ሀገር ከኢትዮጵያ ተገጥሎ መመስረት አለበት እንደ ኤርትራ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Месяц назад +1

    Pule line breeding is a danger in every aspect of life continuity.

  • @hjhjhh102
    @hjhjhh102 Месяц назад

    ውሸታም ዜነ ሀብታሙ የሚነገረው የውሸት ዜነ

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Месяц назад

    አረ እባካችሁ አስተውሉ አትቸኩሉ ነገሩን ለማጥበብ ሞክሩ አማራ ሰው የለውም ወይ አታሰኙን

  • @KasahunDoctor
    @KasahunDoctor Месяц назад

    አማራ ቢገነጠልም ሠላም አይገኝም በመሬት የይገባኛል ጥያቄ ከኦሮምያም ፡ ከትግራይም ፡ ከቤንሻንጉል ፡ ከአፋር ጋር ስለሚዋሠን በይገባኛል ጥያቄ ውጊያው የሚቀርላቸው አይመስለኝም ። በተጨማሪም የውጭ ሀይሎች የሚፈልጉት መበታተናችን ነው ።

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 Месяц назад

    ግዛው ለገሰ አሁን አወቅሁህ።ለካስ የግብፅ ቅጥረኛ ነህ።እንኳን አወቅሁህ።

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis Месяц назад

    ኢትዮጽይን ኢኮ ከነባንብራዋ ፈላጊ የላትም አማራ የተጠሉን ይዞ የራሱ ኢድል መጠቀ አለበት ካስብሁቡኩት ቀይቻለሂ ይበቃል ያረረበት ያማስል ነውየምለ ያላችሁት ኢደግፋለሁ አመሰግናለሁ ።

  • @DingilInate-d3x
    @DingilInate-d3x Месяц назад

    ጋዜጠኛ አታወናብድ ራስህ ፋኖን ለማለያየት እየሰራህ ነው።

  • @feedelband205
    @feedelband205 Месяц назад

    የወያኔ ህገመንግስት የአማራ ክልል የነዎሪዎቹ እንጂ የእማራ ነው አይልም : የሌሎቹግን የትግራይም ክክልል የትግራይ ህዝብ ነው የኦሮሞ ክልል የኦሮሞ ነው ይላል ታዲያ አማራው አንቀፅ 39 እንኳንእንዲጠቀም እልተፈቀደለትም ስለዚህ ነው ስር ነቀል ለውጥ ካልተደርገና ህገመንግስቱን ጠራርጎ ከነብልፅግና ጋር ሽንት ባት ውስጥ ካልጣለ አማራው መገንጠል እይችልም ፍላጎት እንኮን ቢኖረው ሲጀመር የቆረቆራትን ሀገር ለማን ሰቶ ነውየሚሄደው በዚህ ሴራ አታታልሉትም አቶግዛው ዛሬ ነው መሰልኝ ጫት መቃም የጀመሩት : ይገንጠል የሚል የነእብይና
    ሳልሳዊ በአደንን እነ ዘመነን ካሴና ዘመድኩን በቀለን የተሽጡ ባንዳውችን እየሰሙ የሚቃዡት: ከክልሉ ውጭ ያለው 30 ሚሊዬን አማራን ለእርድ እስባችሁት ነው: መሰሪዎች :?14 ክፍል ቤት ገንብተህ አራቱን ክፍሎችህን እንዲኖሩበት የሰጠሀቸው ሰዎች አንድ ቀን ሲጠግቡ ያንተንም 10 ክፍሎች እንፈልጋለን ቤቱም የኛ ነው ላንተ አንድ ክፍል እንተውልሀለን
    ካሉህ እሽ ብለህ ትሰጣለህ የሰራህውን ቤት: ወሬኛ በለው

  • @tadelemammo4899
    @tadelemammo4899 Месяц назад +1

    በማር የተለወሰ መርዝ የሆነ ዜና! ጌታ ሆይ እንዲህ አይነቱን ውሸታም ዩቱበር አጥፋልን።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Месяц назад

    ሀብታሙ እባክህ አትቸኩል!!!በነዘመነ ላይ ያለህ እሳቤ ቢስተካከል አይሻልም ትላለህ???

  • @shumetiezerihun1720
    @shumetiezerihun1720 Месяц назад

    ከፋፋይና መናፍቅ

  • @AndsewSle
    @AndsewSle Месяц назад

    ተገጥሎ የትሊገባ

  • @mahirbinyamin1301
    @mahirbinyamin1301 Месяц назад

    መገንጠል አፈርብላ ከትልቅ ሰዉ የማይጠበቅ የረከሰ ሽማግሌ

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 Месяц назад

    አማራ ከየት ነው የምገነጣለው የኦሮሞ ካርታ እንዳፋለገ የእትዮጲያ ካርታ ስያጫመልቅ አማራ ዝም ማለቱ እየነቃ መሆኑ መለወጥ አለበት

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Месяц назад

    ዘራችሁ ይገንጠል።ተበሳበሱ።

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us Месяц назад +1

    ውሸት ገዱ ጀግና የአማራ ታጋይ ነው

    • @MitkeEshetu
      @MitkeEshetu Месяц назад

      yabiyi tilkilaki new

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад

      አማራ ብገነጠል! የኢትዮጵያ ችግር ያበቃል፡ በታሪክ፣ በባንድራ መገዳደል ያበቃል፡፡ በናታችሁን እንገንጠል በሉና ታገሉ እኔም አግዛችዋለሁ እንድትሄዱልን፡፡😃😃😃😃

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Месяц назад +1

      🦮🦮🦮🦮🦮🦮​@@Arrivo-tr6es

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Месяц назад +2

    ይገንጥልህ::

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Месяц назад

    ግዛውን ማን ምሁር አደረገው?ምሁር ነን ያሉት እኮ ናቸው በድንቁርና አባቶቻችን ያቆሙዋትን ሀገር ያፈራረሱዋት።ከደርግ ዘመን ጀምሮ።

  • @MokeAdare
    @MokeAdare Месяц назад

    ግዛው ዛሬ አማራ ሆንክ
    ትክክል ነህ ለአማራ መጨፍጭፊያ የሆነች ኢትዬጵያ ምን አገባው አማራ የ86ሞቱም ብሔርና ናት ትግሬ ተገንጣይ ኦሮሞን ተገንጣይ ሌሎችም አሉ ቁፍቁፍ የሚሉ አማራም አፅመ ርስቱን አስከብሮ መገንጠል ነው ፋኖስ ሁለት አላማ ይኖረዋል
    ሌላው ከተባበረው አብሮ መኖር
    ሌላው ከጠላው ተጠናክሮ መገንጠል መብት ነው
    አንቀፅ 39

    • @MokeAdare
      @MokeAdare Месяц назад

      እንዳውም ተባብረው ይጨፍጨፍ ብለው በፖርላማው ያለው መንጋ ተወካይ የዘር ማጥፉት አዋጅ ፈርሞ እየገደለን ነው

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l Месяц назад

    ፋኖ፣የአማራ ህዝብ በመላ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ህዝብ ነው።
    እንዴት አድርጎ ነው አማራን የሚገነጠለው።
    አሜሪካ ውስጥ የአለም ሁሉ የሰው ዘር ተስማምቶ ይኖራል። እንዴት ሆነ?
    የዚህ ጥያቄ መልስ የ ኢትዮጵያም የዘር ችግር መፍትሄ ነው።

  • @AbemOumer
    @AbemOumer Месяц назад

    ምሁር = ነጠላ ምሁራን= ብዙ ቁጥር
    ምሁራኖች=አይባልም ምክንያቱም የብዙ ብዙ ይሆናል

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Месяц назад

    በናትህ አፍህን ዝጋ!!ከእስክንድር ጋር ገደል ግባ!!!

  • @misikirgelan7970
    @misikirgelan7970 Месяц назад

    አንተ 100%የሀብታሙ አያሌውና የስክንድር ደጋፊ ነህ ፔሬድ

  • @bekelegebregebregiorgis9221
    @bekelegebregebregiorgis9221 Месяц назад

    ነውረኛ በሽታ ይገንጥልህ

  • @TesfyeHayle
    @TesfyeHayle Месяц назад

    ህህህማርያምሳኩ በጣምጅልኦሮሞ ይህእኮየመንግስት ሚዲያነው ምንብትል አንሰማም

  • @birhanubassie3814
    @birhanubassie3814 Месяц назад +1

    እና እንስሳ ጋር ማን መኖር ይፈልጋል።አማራ እራሱን መቻል አለበት።

  • @TigistTakele-n8m
    @TigistTakele-n8m Месяц назад

    Good to librate Amhara but from whom?

  • @alemayehuteklu7357
    @alemayehuteklu7357 Месяц назад

    ግዛው ብሎ አዋቂ:: ከዜና ከአንባቢነት ወደ አዋቂነት:: ድንቁርና ደፋር ያደረጋቸው አስበው የማይናገሩ

  • @FikrBirhane-b3d
    @FikrBirhane-b3d Месяц назад

    Leba Hula Yawukubignal Ker Kitregna

  • @Leget16
    @Leget16 Месяц назад

    Hode ekah yegenetel

  • @meselumezelkla3619
    @meselumezelkla3619 Месяц назад

    አይ ግዛው ለልጆችህ ማፈሪያ ታሪክ አስመዝግበሀል ለካ።በውነት ወራዳ ነህ

  • @AlemuDuba
    @AlemuDuba Месяц назад

    እደው ከአማራ ብሔረሰቦች ጋር በመኖር የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ተጎጅ ሕዝብ እንጅ ምን ተጠቀመ ?ስለዚህ ይህ አረመነ ሽፋታ ነፋጠኛ ቶሎ ብሎ ይገንጠል።

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ ሰላም ልታገኝ ነው አማራ ቢገነጠል ቶሎ አፋጥኑት

    • @MitkeEshetu
      @MitkeEshetu Месяц назад +1

      yabiyi tilalaki nh eshi wesha

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Месяц назад

      🐕🐕🐕🐕🐕🐕

    • @tadelemammo4899
      @tadelemammo4899 Месяц назад

      ሆዳም ምን ልትበላ!

    • @dofakemal7686
      @dofakemal7686 Месяц назад

      @@tadelemammo4899 የአማራ ምርት ከሆዳሙ አማራ ይተርፋል ብለህ ነው ችግሩ ኩሬ ውስጥ እንዳለችው እንቁራሪት ነው ምታስቡት።

  • @S1219M
    @S1219M Месяц назад

    ጎንህ ይገንጠል! አማራ ወደ የት ነው የሚገነጠለው? ዜናህ ሁሉ ውሸት ነው።

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ Месяц назад

    አንተን ነፍስህን ይገንጥል!

  • @KasahunDoctor
    @KasahunDoctor Месяц назад

    ሀብታሙ አንተ የተመቻቸ ቦታ ሆነህ በረሀ ያሉትን ለምን ታባላቸዋለህ ? ለመታገልም ሆነ ለመደራደር ፋኖ አንድ አመራር ሊኖረው ይገባል ።

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 Месяц назад

    360 ahunm ayarfem ere tewunt Amharan kumaru tebela eko.

  • @AndsewSle
    @AndsewSle Месяц назад

    አባላው dolar

  • @selahadinshash9043
    @selahadinshash9043 Месяц назад

    Megelagel Ende afachihu yadirgilachihu afaxinut

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 Месяц назад +2

    በዚህ ስዓት ከአቶ ግዛው አስተያየት ጋር አብዛኛው አማራ በተለይም ከአማራ ክልል ውጪ አዲስ አበባንም ጨምሮ የምንኖር አማራዎች አቶ ግዛው ከሠጠው አስተያየት ጋር እንስማማለን።

    • @halom3886
      @halom3886 Месяц назад

      እይ እንተ ሰገጤ ያዲስ ልጅ ዘረኝነት እያውቅም

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es Месяц назад +1

      አማራ ብገነጠል! የኢትዮጵያ ችግር ያበቃል፡ በታሪክ፣ በባንድራ መገዳደል ያበቃል፡፡ በናታችሁን እንገንጠል በሉና ታገሉ እኔም አግዛችዋለሁ እንድትሄዱልን፡፡😃😃😃😃

    • @halom3886
      @halom3886 Месяц назад

      @@Arrivo-tr6es ካካካካካ

  • @godolias8228
    @godolias8228 Месяц назад

    Banda nek Bakik Zor bel.

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Месяц назад

    አናትህ ፡ ይገንጠል ፡ አንተ ፡ ወሸላ

  • @PasterAshenafi
    @PasterAshenafi Месяц назад

    ውሸትህ ልክ የለለው ነው በእውነት በአማራ ምት እየነገድህ ነው ።እውነት በደም ያተርፍኽውን አትበላውም ከአማራ መፍርስ በፍት አምላክ በቁምህ ትፈርሴለህ።

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 Месяц назад

    አንተ ቆሻሻ - ሆድ እዚህ ይገነጣጠል! ተከፋይ ነህ - ጥፋ

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu Месяц назад

    እንዳው 20 ቦተም ተገነጣጥላን እራፍት ቢቻ ብነገኝ እኛም ከነንተ መኖራችን ችግር እንጂ ምንም አለታራፍነም እድሜያችን በሙሉ በ3ት ቤሄሮች ፉኩኩርነ ጥላቸ ግፍ ጭቆነ ለግፈቹ መግላጫ ቀል ዬላኝም ቀኑ ደርሶ አልህ ይፈራዳቹ