”''በወንዶች ጉዳይ የምናውቃቸው ቀጮና ጠጆ የተወኑበት አዲስ ፊልም Amharic Movie MADAN Full Length Ethiopian Film 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • በወንዶች ጉዳይ የምናውቃቸው ቀጮና ጠጆ ምርጥ ብቃታቸውን ያሳዩበት ፊልም ማዳን
    “”ማዳን ” አዲስ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ሙሉውን ፊልም ይመልከቱ!
    ”''በወንዶች ጉዳይ የምናውቃቸው ቀጮና ጠጆ የተወኑበት አዲስ ፊልም Amharic Movie MADAN Full Length Ethiopian Film 2021
    - Ethiopian Amharic Movie MADAN 2021 Full Length Ethiopian Film Madan 2020
    Join ShirGud Entertainment. RUclips Membership የሽር ጉድ ኢንተርቴይንመንት ዩቲዩብ ከፋይ ደምበኛ ይሁኑ
    ShirGud Entertainment is Ethiopian Entertainment Channel. New Ethiopian Comedy from SHIRGUD Entertainment.ሽር ጉድ ኢንተርቴይንመንት Don't forget to subscribe.
    #EthiopianComedy
    #EthiopianMovie
    #ShirGudEntertainment
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright©SHIRGUD Entertainment
    SHIRGUD Entertainment is the premier destination for amazing latest original videos concerning Ethiopia. We are growing every day! We update our channel on regular basis, always current, always engaging.
    SHIRGUD Entertainment is your ultimate destination for extraordinary entertainment, informative and educational videos. SHIRGUD Entertainment works with talented entertainers and artists, in all proficiency coming together creating unique entertainment performances. The performances extend beyond the show creating an interactive experience. SHIRGUD Entertainment is a dynamic company established with the objective of producing musics, films, TV shows, radio programs etc. We are increasing our channel content on regular basis to cover a broad spectrum of topics. Our channel works in collaboration with top Ethiopian media outlets . All audio visual contents on our channel are done solely by the SHIRGUD Entertainment Team. Thank you for stopping by and subscribe to our channel if you enjoyed the videos.
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|miky maku

Комментарии • 175

  • @rodaroda1170
    @rodaroda1170 3 года назад +47

    አላህ ሱባሀና ታአላ ሀገራቺንን ሠላም ያዲረግልን ጡሩ ፊልም ነዉ በረቱ

    • @nure1466
      @nure1466 3 года назад +1

      ከይቅርታ ጋር subscriber's
      አመሰግናለሁ

    • @user-pk7nm2nw4f
      @user-pk7nm2nw4f 3 года назад

      አሚንን የራብ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 3 года назад

      አሚን አሚን ያረብ

    • @meriemtube4869
      @meriemtube4869 3 года назад

      አሚን

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 3 года назад +37

    እናትን ወይ ታማሚ ታደርጋላችሁ ወይ ትገድላላችሁ
    አላበዛችሁትም
    እስኪ ደስተኛ ለማድረግ ሞክሩ
    ለሚቀጥለው ፀሀፊዎች

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 3 года назад +7

    የኢትዮጵያ ፊልም ቃለምሀላ የወሰዳችሁ ይመስል የናቶችን ሲቃይ ማብዛታችሁ ቱ

  • @misxer21
    @misxer21 3 года назад +3

    ተመስገን ፊልሞቻችን ከ አ.አ ወጣ ማለት ጀመሩ የሀገሬ ልጆች ሀገሬን አዳማዬን በፊልሙ ስላስተዋወቃችዋት እናመሰግናለን ዘላለም በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ ቀጥልበት አጨራረሱያምራል የሀገሬ ልጆች በርቱልን በአዲስ ስራ አንጠብቃቹአለን

  • @fikrubiftu7419
    @fikrubiftu7419 3 года назад +19

    በኦርቶዶክስ ስርአት ወንድ እያለ ሴት ቡራኬ አትሰጥም- - ስልጣንም የላትም - - - ስርአት አታበላሹ - - የምንሰራውን እንወቅ እባካችሁ

    • @SalamSalam-go8xh
      @SalamSalam-go8xh 3 года назад

      Denezoch men yawuklu blesh new

    • @michaellemma4143
      @michaellemma4143 3 года назад

      Enat burake mestet tsetalechi eyesusn yesetchin digili mariyam enatachin nechiog

  • @wyniwyni2044
    @wyniwyni2044 3 года назад +8

    ዋው ያምራል ቀጥሉበት

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 года назад +6

    በጠም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ

  • @hanaabera9937
    @hanaabera9937 3 года назад +6

    የወንጂ እና የናዝሬት ልጆች ❤❤በርቱ

    • @broukkidani9196
      @broukkidani9196 3 года назад

      እዴ የወንጂ ልጆች ናቸው እዴ

    • @hananengeda778
      @hananengeda778 3 года назад

      Atefogerna yewnji lijoch beleshe wude

    • @broukkidani9196
      @broukkidani9196 3 года назад

      @@hananengeda778 አረ አልፎገርኩም

    • @hananengeda778
      @hananengeda778 3 года назад +1

      @@broukkidani9196 ene rasa yewonij lije negen mefogern meselgn nebsi yekirta

    • @broukkidani9196
      @broukkidani9196 3 года назад +1

      @@hananengeda778 ደስ ይላል እኔም የወንጂ ልጅ ነኝ ለዚ ነው እየፎገርኩ አይደለሁም ያልኩት

  • @user-sr3ki3jj5p
    @user-sr3ki3jj5p 3 года назад +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን የአገር ልጆችዬ በሴቶችዬ ጥቃት ይቁም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬

  • @michaellemma4143
    @michaellemma4143 3 года назад +1

    Des ylal betu bemiketilew kezi yeteshale tiseralachi gin kezi film memar yalebachu matekakel yalebachu neger ale betam beterefe arif new

  • @elhamelham1643
    @elhamelham1643 3 года назад +9

    ልጅቱ ለሌላ ፊልም እፍልጋታለን

  • @azebadisu9221
    @azebadisu9221 3 года назад +2

    በዙዎት ለጥቅም ሲሉ ውድ የሆነውን ሂወት ያጠፍሉ ሞልቶ ለማይሞላ ጊዜ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +5

    ፊልሙ አሪፍ ነው ግን እናቶች ደስተኛ ሁነው እስኪ ይስሩ ሁሌ ፊልም ሳይ አልቅሸልሞት ነው እናት ከፍቶት ወይም አሞት ሳይ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 3 года назад +3

    ቆንጆ ፈልም ነው በልሳሰት ይህ ፈልም ናዝሬት 09 አከባቢ ነው የተስረ

    • @elsabetcorebtaw9396
      @elsabetcorebtaw9396 3 года назад +1

      ናዝሬት ነው ፥ ግን 09 ብቻ አይደለም

  • @owasanmiss2323
    @owasanmiss2323 3 года назад +2

    ቆይለምድነው፡ፊልምውስጥ የናትስቃይ የሚያስደስታቹ ያማል በውነት እሄነገር ይብቃ ያስጠላል እናትትከበር

  • @user-ge6tn8dd6v
    @user-ge6tn8dd6v 3 года назад +3

    ዋው ፊልሙ ፍልም ነው የኡነት በርቱ

  • @esayasmengistu6891
    @esayasmengistu6891 3 года назад +1

    Betam new yewededinew beteley acheraresu #1

  • @itsmezuzuslo2437
    @itsmezuzuslo2437 3 года назад +2

    ያምራል😍

  • @zainabzainab6147
    @zainabzainab6147 3 года назад +1

    Wowwwwww betam arif move new ketilubete

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ፡፡

  • @belaytessma4668
    @belaytessma4668 3 года назад +2

    አጨራረሱ በጣም ያምራል 1ኛ

    • @tigistabeje2495
      @tigistabeje2495 3 года назад

      ኧረ አያምርም እውነት ለመናገር ምርጥ ነው ግን መጨረሸው ብዙም አድለም በአንድ ልብስ ጨረሰው እሽ ባልየው

  • @werka9274
    @werka9274 3 года назад +5

    ሱሬ የኔ ምርጥ ወንድሜ💚💛❤

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 3 года назад +6

    ቆንጆ ነበር ግን እናት ሁሉም ነገር ናት እመቤት ስትሆን እጃ ስትመታ አያምርም ያማል

  • @user-bh8ve3tw7y
    @user-bh8ve3tw7y 3 года назад

    እዩ ያደክበትን አርት ሰርተህ በማየቴ ደስ ብሎኛል የኔ አዝግ ኮሜዲ ጎበዝ ነበርክ በርታ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 года назад +1

    ቀጮን የሚወድ እስክ እንደኔ 👍

  • @gudetateshome1453
    @gudetateshome1453 3 года назад

    Good

  • @comejoin7519
    @comejoin7519 3 года назад +1

    But that's nice keep it up guys

  • @KSa-uz9hr
    @KSa-uz9hr 3 года назад +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @dgrddgdg6201
    @dgrddgdg6201 3 года назад +2

    ያምራል

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 года назад +1

    የታደነበት አዳኙን አገኘው አሪፍ ነው

  • @azebazebazeb2446
    @azebazebazeb2446 3 года назад +2

    በጣም ደስ እሜል ፌልም ነው

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @user-qh3ts5jd1q
    @user-qh3ts5jd1q 3 года назад +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ።

  • @TH-eu3cn
    @TH-eu3cn 3 года назад +1

    ወይኔ ቀጮየ ስወድሽ ያለሽበትን ፊልም ያላየሁትየለኝም

  • @kala8905
    @kala8905 3 года назад

    ዋው አሪፍ ፊልም

  • @comejoin7519
    @comejoin7519 3 года назад +1

    Betam nice gn filmu le xmuman yetesera ymesl 50 0/0 yemiweraw aysemam ljituas meche yeteweledech nat weys be inqubieter yadegechi nat

  • @እታገወይንየአርሴማ
    @እታገወይንየአርሴማ 3 года назад

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @hrhrhj4j4j70
    @hrhrhj4j4j70 3 года назад +2

    ዋዉዋዉዋዉ ምርጥነዉ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

    • @teppi2475
      @teppi2475 3 года назад

      ጤነኛ ነሽ ግን ያንቺን ኮሜት አይቼ ደሞ ማየቴ ፊልም ከላወቅሽ ዝም በይ

  • @markzohod4695
    @markzohod4695 3 года назад

    ዋው

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 3 года назад +7

    ፊልሙ ሳይገባኝ ጀመረ ሳይገባኝ አለቀ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

    • @abelabela5410
      @abelabela5410 3 года назад

      Stupid NSA ,stupidity all over ur head wrap u

  • @tomtomi9010
    @tomtomi9010 3 года назад

    ምርጥ

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 3 года назад +3

    ወንድ ልጅ እያለ ሴት ልጅ ምግብ አ ት ባ ር ክ ም ፥ ቡራኩም አትሰጥም የምታደርጉትን አስተውሉ ሕዝቡንም እግር መንገዳችሁን አስተምሩ።

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 3 года назад

    Arife sera new bertu

  • @smilessmiled2784
    @smilessmiled2784 3 года назад +2

    እናት ስትመታ ያየሁበት የመጀመሪያው አስቀያሚ ፊልም
    Dislike ይገባዋል 😣

  • @user-ne1tf2df3m
    @user-ne1tf2df3m 3 года назад

    ቀጮ ! ቀጮ እያሉሽ ገደል እየገባሽ ነው ምግብሽንቀንሺ እስፖርት ስሪ ወክ አድርጊ አለበለዚያ : ስኳር የደም ግፊት የልብ ህመም ማሳረጊያ ኩላሊት በመጨረሻ በጉበት በኩል ወደ ማይቀርበት እየሮጥሽ ይመስላልና አስቢበትበወጣትነትህ ፈጣሪህን አስብ መፅሀፍቅዱሱ ይላል እኔ ደግሞ በወጣትነትሽ ዱብ ዱብ ሮጥ ሮጥ በይ ምግቡ ላይም ኮስተር በይበት አልኮሆል አቁሚ ውሃ በሎሚ ቬነገር ጠብ እያደረግሽ ጠጪ ቆሎ በመጠኑ ብይ ነጭ ዳቦ ፓስታ ነገሮች የደረሱበት እትድረሺ በአጠቃላይ ስኳር ቅባት ምግብ አቁሚ fiber rich food አዘውትሪ : አደርገዋለው ብለሽ ቆጠሽ ተንሺ:: ታደርጊዋለሽም : በተረፈ በስራዎችሽ እወድሻለው::

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 3 года назад +1

    ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው ዘላለም ሰርተህዋል

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @user-jr9ww4bn7h
    @user-jr9ww4bn7h 3 года назад

    ሰዓት አጠረ ሲጋቡ አላየንም መውለዲቸውን እንጂ

  • @zedzed6393
    @zedzed6393 3 года назад +10

    አዋጅ አዋጅ አዳስ ፊልም ተለቋል

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

    • @user-mj1yy2kq9v
      @user-mj1yy2kq9v 3 года назад

      ምን የሚል ነው ርዕሱ?

  • @tgmamaru159
    @tgmamaru159 3 года назад +2

    #1

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @mirzalover8937
    @mirzalover8937 3 года назад

    Waw

  • @meselfiseha
    @meselfiseha 3 года назад +1

    Aye filme

  • @HaHuEthiopianMovie
    @HaHuEthiopianMovie 3 года назад +3

    ገራሚ ፊልም ተለቋል ። ሽርጉድ እናመሰናለን።

    • @nure1466
      @nure1466 3 года назад

      ከይቅርታ ጋር subscriber's
      አመሰግናለሁ

    • @shitayeadis4294
      @shitayeadis4294 3 года назад

      መጀመሪያ ልያው

  • @bezawityemaremlij3372
    @bezawityemaremlij3372 3 года назад +1

    Amazing movie

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @elhamelham1643
    @elhamelham1643 3 года назад +1

    አልቻላችሁም በጣም ያስጠላል

  • @jameelajameela6406
    @jameelajameela6406 3 года назад

    ወይ የሀብታምልጅ መሆን ይሄን ሁሉ ነግሮአት አይዞ ትላለች በአንድ ቃል

  • @jeeds4073
    @jeeds4073 3 года назад

    💚💛❤️

  • @meriemtube4869
    @meriemtube4869 3 года назад

    እናት እናትናት

  • @amen1039
    @amen1039 3 года назад +1

    ትወና ዘጋኝ ኧረ ላጥ ሳምሪዬ የኔ ልዮ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @peacetubeabd3771
    @peacetubeabd3771 3 года назад

    Ufffff enkuanem lejun gedalkaw

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 3 года назад +4

    አርቲስት ስትባሉ ገላችሁን ካልገለጣችሁ አይሆንላችሁም ምድረ ራቁታም ቲሽ

  • @fikryasterlg1368
    @fikryasterlg1368 3 года назад +1

    WO new demeruy

  • @mekedeseshetu4103
    @mekedeseshetu4103 3 года назад

    chrash weredachu betam tastelalachu kefafiwoch tich

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 3 года назад +2

    አዝግ ሆነ እሳ ሊዝናኑ ወጥተው ለነሱ ብቻ የተሰጠው ሰአት ረዘመ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @kalkidanmihret7129
    @kalkidanmihret7129 3 года назад +2

    ወይ ሰዉ ከኖረ ደሞ ሴት ቆርሳ መስጠት ጀመርች አረ ተዉ

  • @tsigeroamnspark6352
    @tsigeroamnspark6352 3 года назад

    😘

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z 3 года назад +2

    እስኪ ልህያችሁ ዛሬ እና ትናት ፊልም ሞልቱን ማንኛውን አይቸ ማንኛውን ልተው

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 года назад +2

    ካየሁ በሀላ እኮምታለሁ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @zedzed6393
    @zedzed6393 3 года назад +7

    ቀጮ ያለችበት ፊልም አሪፍ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @muluneshbuli2554
    @muluneshbuli2554 3 года назад +3

    ente hagere selamesh yebeza

  • @mezgebufentea2419
    @mezgebufentea2419 3 года назад

    ፊልሙንየክላሲክ መዚቃ ነው እንዴ?

  • @fitsumcmcbedru4614
    @fitsumcmcbedru4614 3 года назад +3

    Betam ymetamr lje naty

  • @helahelu5026
    @helahelu5026 3 года назад

    Comte emsetu eski sle filmu bucha adrgu ኤጭ

  • @meselfiseha
    @meselfiseha 3 года назад +2

    Ye police sera atwaerdue

  • @seblemekonnen2892
    @seblemekonnen2892 3 года назад

    እናትን ደብድቦ መግደል ሙያ መሰሏችሃል ምነው ለእናት ክብር ያለው ፊልም ብትሰሩ ??በዚህ ዘመን እናቷችን በገሀዱ አለም እያረዱ እየገደሉ ባለንበት ጊዜ ዛሬ ደግሞ በዚህ መልኩ አቀራባችሁት፣ ድርሰቱ በጣም ያሰጠላል። ለእናት ክብር የሌለው ትውልድ ያሳዝናል የኢትዮጵያ እናት ለዚህ መብቃቶ በእኔ በኩል ያሳፍራል ባይ ነኝ😡

  • @tyry6852
    @tyry6852 3 года назад +1

    ሳይገባኝ ተጀምሮ ሳይገባኝ ኣለቀ

  • @meriemtube4869
    @meriemtube4869 3 года назад

    ኧረ ሸጮ ተይለናቶች ክብር

  • @samtek5890
    @samtek5890 3 года назад

    ekaka yehone movie. derasiw ena directoru ye 5 amet lijoch mehon alebachew

  • @mahaalahmad5965
    @mahaalahmad5965 3 года назад +1

    Yemedam kmomoch yet nachu geba geba belu yalenante Mayet des aylegnm yahagerye lijoch

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ፡፡

  • @user-lw5ki8eh7l
    @user-lw5ki8eh7l 2 года назад

    ጠጆ 2ተኛው ማለት ነው?

  • @anshlim1233
    @anshlim1233 3 года назад +2

    Wowo

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x 3 года назад +1

    ቱ ቀጮ ጠላሁሽ ለምን ማዘርን ተማታሽ ቲሺ

    • @user-jr6ob9pn2k
      @user-jr6ob9pn2k 3 года назад

      Atsekabichi shakalite eswa lamsetamre new anchi gin abirshi kantishi ga bitinore tigalyate nabra

  • @mariemehammad4500
    @mariemehammad4500 3 года назад

    Hi

  • @benjaaddis
    @benjaaddis 3 года назад

    ቀጮ. በቃ ዝም ብለሽ ፊልም ከተባለ ብቻ መስራት ጀመርሽ !!?

  • @zedfertuna2785
    @zedfertuna2785 3 года назад +1

    Wow

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 3 года назад

    Gen lemendenaw hule enaten tamami metaregut?

  • @fitsumcmcbedru4614
    @fitsumcmcbedru4614 3 года назад +2

    Ljeta tamralch

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 3 года назад +1

    ምድነው ግን ፊልም አደለማኣ😨😤😂

  • @የመዳምአለቃ
    @የመዳምአለቃ 3 года назад +1

    እረ እናንተ ስብስክራይብ ለምንድነው የማታደርጉ

    • @rhamahmohamad5737
      @rhamahmohamad5737 3 года назад +1

      የማዳም ሀለቃ በሁሉም ኣለቃነሽ በቃ ጠንክሪ

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 3 года назад

    ይከነገር ምድነው ፊልምነው ወይኔ ጊዜየን አቃጠልኩት አዝጎች ናችሁ ምኑም ሳይገባኝ አለቀ ሲጀመር ፊልም አደለም

  • @habteworku7703
    @habteworku7703 3 года назад

    ere film blo zim ere benatachu beker min alebet ehen film nw bilachu kemitiseru

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 года назад +1

    ኮመት የለም አላይም

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 3 года назад

    ahun ye wana lebes lebesech malet new lejeyewa... FARA

  • @user-vc6jh1nn1i
    @user-vc6jh1nn1i 3 года назад

    ሳይጀመር አለቀ

  • @user-md3zj7sr2t
    @user-md3zj7sr2t 3 года назад

    ሴትልጅቡራኬአትሠጥምወንድልእያለስተት

  • @selamawittadele9272
    @selamawittadele9272 3 года назад +1

    Film nwa gen lol

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 3 года назад +2

    ምንም መላቂጥ የሌለው ፊልም

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ፡፡

  • @georges.patton4463
    @georges.patton4463 3 года назад

    weyne anduwalem!!!!! bexam des yilal bezihu kexel!!

  • @amen1039
    @amen1039 3 года назад +3

    Er fillm zegagn 🤣🤣🤣🤣

  • @nure1466
    @nure1466 3 года назад +1

    ከይቅርታ ጋር subscriber's
    አመሰግናለሁ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ፡፡

  • @tsehayabay5045
    @tsehayabay5045 3 года назад

    ክላሢካሉ በጣም ይረብሻል

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @eshetumarsilas854
    @eshetumarsilas854 3 года назад

    Yelj

  • @alesales5715
    @alesales5715 3 года назад

    ቀጮ