Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይህ መዝሙር ግን ስሰማው የተለየ ስሜት ነው የሚሰማኝ። በጣም ብዙ ግዜ አዳምጠዋለው🙏🙏
ታባረክ ቃል ሰላሆናኖ 🌹
Woda geta niye...esu yewodishale
@@abegyamule7956 ምነው ወንድም በሰይጣን አይደለም የማምነው በእግዛብሄር ነው ለዝያውም በፆም እና በፀሎት
ተባረክ
True song
በልዑል መጠጊያ የሚኖርሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።እግዚአብሔርን፡- አንተ መታመኛዬ ነህ፡ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልናበላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን (አትፈራም)x4በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ። አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ። ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ::ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ :እሆናለሁ፤ አ.ድነዋለሁ አከብረውማለሁ።ረረረረረረረረጅምንም ...........ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁGOD BLESS YOUR Wonderful Ministry!!!!
yes I am from Eritrean i am understand Amhatic but weww blessed
የፅናታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ።ክብሩን እሱ ይውሰድ
ይህ ዘመን በእናተ ግዜ ክርስትና ምን ያህል አቅም እንዳለው ያሳያል ጌቶሽና ቡሪኬ ተባረኩልኝ እናተ በግርማና በሞገስ ደሴ መካነ እየሱስ ካራጉቱ በዚያ ዘመን ጌታን እንደ ግል አዳኘ የተቀልኩበት ዘመን ስለሆነ በህይወቴ ትልቅ ቦታ አላችሁ አሁን ደግሞ በቤቴ በዩቱባችሁ ዘወትር እከታተላለሁ።
አሜንአሜን በእውነት እግዘብሔር ዘመናችሁን ይባሪክ
ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ አሜን አሜን በልዑል መጠግያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥለ ውስጥ ያድራል ሃሌሉያ !!!
በልዑል.መጠግያ.የምኖር.ሁሉን.በሚችል.አምለክ.ጥለ.ዉስጥ.ያድራል::
እግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ ሁልጊዜ በየቀኑ ይህን መዝሙር ስምቼ ነው የምተኛው ከዚህ የተነሳ የእረፍት ምሽት ሁኖኟል ደግሜ እላለሁ ከዚህ የበለጠ ተባረኩ❤
ንግግራችሁ ሉሉ የተባረከ ነው እናተኮ በዚህ ዘመን የጌታ ቅሬታዎች ናችሁ ጌታ በየዘመናቱ ሰው አለው ጌታ ይመስገን!!
በጌታ ኢየሱስ ስም ተባረኩኝ🙏🙏🙏
ሁሌ ደስ የሚለኝ መዝሙር እርቶዶክስ ነኝ ቃሉ አንድ ነው ተባረኩ
አሜን ጌተ ፃጋውን ያብዛችሁ ሰምቼ ተባርከለው ዛማነችሁ በጌተ ስም ይባራክ።
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።kk
1 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።2 እግዚአብሔርን፡- አንተ መታመኛዬ ነህ፡ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።4 በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።5 ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።8 በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።9 አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።11 በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤12 እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።13 በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።14 በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።15 ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።16 ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
አሜን አሜን አሜን
እግዝአብሔር.አገልግሎት.ዘመነችሁን.ይበርክለችሁ::
ብዙ ሰምቼ አዳመጥኩት ...አልጠገብኩትም በጣም ደስ የሚል ዝማሬ !!! እግዚአብሔር ስለ ቃሉ ዝማሬው እና ዘማሪዎች አመሰግንሃለው...ተባረክ !!!
Still 2024 am listening this blessed Mezmur.
ኣቤት በረከት እግዛእብሄር የሚታይበት ኣግልግሎት እያገለገላቹ ነውና G&B ስለ እናንተ እግዛእብሄርን እጅግ ኣድርጌ ኣመሰግነዋለው።
ጌታ እናንተንና የናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ አሜን
አሜን! ጌታ ረጅምን ዕድሜ ይስጣችሁ! ረጅምን ዕድሜ ይስጠን! ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!
በጌታ በእየሱስ ስም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
Wowww እሴይ እሴይ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሴይ አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🍇❤
መዝሙረ 91ን በቃሌ ላውቀው ነው በቀን በቀን እቤት ስሆን መጽሀፌን ገልጬ ስራ ስሆን ስሄድና ስመለስ መኪናዬ ውስጥ በማዳመጥ ተባረኩ አሳምራችሁ ዘምራችሁታል ለማንበብ ንኳ እያወላገድን
አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ ይባርካቹሁ❤❤
መዝሙር 91 ከመጽሀፍ ቅዱስ እያየሁ ተከታተልኳችሁ አስተካክሎ ማንበብ እንኳን ያስቸግራል አሳመራችሁት ተባረኩ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 📖📖📖
Amen tebarku
ጌታን ባገኘሁበት ዘመን አናንተ ቡታጀራ ሙሉ ወንጌል መታችሁ በአገልግሎታችሁ ተባርኬያለሁ።የ ደስ የሚለው ዘመን ግን አሁን የለም።
Geta yebarek............aman amen
በጣም የቴባረኩበት መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹን ይባሪክ በአገልግሎታቹ ተባረኩ
አሜን እልልልልልልል ተባረኩ ምርጥ ዬወንጌል ድምጾች
አሜን አሜን ጌታ ይክበር ደስስስስስስስስስ ስትሉ አሜን አሜን
ሰላም ጤናይስጥልኝ ጌታ የውቃል ወድም ሁልግዜ ስሰማው ቻሌጆ ያደሮገኛል መቼም እኛ ክርስቲያን ነን እውነትን መናገር አለብን አሁን 50 ይሆንሃል ግን አትቀጠቀጥም ሁሌም ይገርመኛል አስተካክል
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም እላለሁ አብዝቶ ይባርካችሁ
የተቀባ ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ ቅሬታዎቻችን ናችሁ ተባረኩ
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!!!
እግዝአቤሐር ዘመናቹው ይባርክ፤
በጌታ ሰም ተባርኩ
ተባረኩ፣የባረካችሁ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ
amennnn ameeen amennnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarku
ደስ ስትሉ....ዛሬም አዲስ ናችሁ!
አሜን ጌታ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ለምድራችን በረከት አድርጎ እናንተን ስላስነሳ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ ። እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነቶችን ያብዛልን ። ተባረኩ ምሳሌዎቻችን ናችሁ ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ!! በርቱ ክፉ አይንካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም!!!
አሜንንንንንንን እሰይ እልልልልልል ተባረኩ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ያብዛላችሁ,ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ!!!!!!
Ufee ጌታ ዘመናችንን ይበረካች
eyesus geta new ye geta sim ybarek sele enate geta ybarek betam des belognale demo metsihaf kidus mezemerachu betam des belognale tebareku wendem ena ehite amen
እናንተ የአባቴ ብሩካን ቃሉን የምትዘምሩ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ። ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ።
Geta zemenachihun hulu yibarik. Ejig beta ewedachiwalew.
Egzabher yeberkachu betam ewdachwalhu tebateku
አበት እንደት አንጀት ያረሰርሳል። ተባረኩ
አሜን አሜን እ/ር ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ
Ameen Ameen Ameen Ameen geta yibarikkachu ❤❤❤❤❤❤❤
sevetegna qen teketaynegn bexam desiyel mezemur new tebareku gin sile senbet min tilalachu
አሜን አሜን ጌታ አገልግሎታቸውን ያባርክልኝ አሜን!!
አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wededede yemaregachew yabata berukanoche zemenache yebarek liname geta enedenate tiga yabezalegn
እገዝአበሕር ይባረካችሁ
ዘመናችሁ ይባረክ
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
I am incredibly blessed to hear the song.
le 23 gize degeme dagageme eyesamaw new .......MADANUN YASAYEEGNAAAAAAAAAAAAL......uuuuuuuu Be semaye senegenagn aberen enezemerewalen...
እግ/ር ይባረካችሁ
አሜንንንንንንን እሰይ እልልልልልል ተባረኩ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ያብዛላችሁ💖
አሜን አሜን ተባረኩልኝ
ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ላዘለለም ዉዶቼ ልዑል እግዚአብሔር ዛማናችሁን ይባረክ ላምልሙ 🍇🍒🍇🍇ስዎዳችሁ ❤
Amen amen egzbehare yebrkchwe denk mazmure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜን አሜንአልልል✝️💐
Amennnn Amen Amen 🙏 Geta abzto ybarkachu
Zamanachiu Yetabaka Yiun
Amen hallelujah!!!!!
አሜንንንንንንን ዘመናችሁ ይባረክ
God bless you more and more
Amazing God worship we love u to be blessed haleluya
AmenAmenAmen.tebareku
geta iyesus yibarkachu degmo degagmo segawin yabzalachu
Egezeabher zmenachun yebareke
Yes Sirraiw Girum Ina Dink New Praise The LORD All Mighty!!!
amen amen amen Ameen halely halely gataeyass zamanchn yebarko 😍😍😚😚❤❤❤❤👍👍👍👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖
ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ
ጌታ ይባርካችሁ በብዙ !!!!
Amen amen tebareeku betaam translate to amharic
Bertu getahibarkachu ageliglotu nidenu getakenategarnu haizachu bertu in wendmachnu ke Nairobi Kenya bertu
እንኳንም ያንተ አረከኝ አባቴ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቤ እወድሀለሁ አባ............
Amen Amen tebareku
Tebareku e.r zemnchun yebrekew
Endet yemgerm amelko nw tebareku bebzu essay yene geta barekachewu
ተባራኩ
ተባረኩልን ፡ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ
አሜን ተባረኩ
እልልልልልልል +++++++ ሰምቶ የሚመልስ ጌታ ይባረክ!! የአባቴ ብሩካን ተባረኩ!
ይገርማል የፀጋዉ ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ!
GOD BLESS YOU more and more 🙏 ❤️
አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹሁ ተባረኩ። ሁላችሁም ተባረኩልኝ። ጌታ ይባረክ። መዝ 91 ሙሉውን ተዘመረ እሰይይይ እንዴት እንደ እንደምውደው በመዝሙር መጣልኝ ጌታ ይባረክ።
Our God bless you
ኧራ ጌታ ይባርካችሁ
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ
አሜንሜአንእልልልልልሎሎ
Amen Amen bertu tebarkena benate mezimur tebareku
elllllllllllllllllllll kbr le egziabher yhun haleluwjah amennnnnnn...... tebareku kdusan . woooooo aoooooooooo amen .
Amen Amen Geta Yebarkchu Tabarku 👍❤🙏🙏
ጌታ ይባራካች
bizu tega yibizalachu tebaruku
Zemenachihu yibarek lela mn yibalal
ስውዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይበራከችሁ ኤራጃም እድሜ ይስጣችሁ
የእርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይህ መዝሙር ግን ስሰማው የተለየ ስሜት ነው የሚሰማኝ። በጣም ብዙ ግዜ አዳምጠዋለው🙏🙏
ታባረክ ቃል ሰላሆናኖ 🌹
Woda geta niye...esu yewodishale
@@abegyamule7956 ምነው ወንድም በሰይጣን አይደለም የማምነው በእግዛብሄር ነው ለዝያውም በፆም እና በፀሎት
ተባረክ
True song
በልዑል መጠጊያ የሚኖር
ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
እግዚአብሔርን፡- አንተ መታመኛዬ ነህ፡ እለዋለሁ፤
አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥
በእርሱም እታመናለሁ።
እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና
በላባዎቹ ይጋርድሃል፥
በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥
ከአደጋና ከቀትር ጋኔን (አትፈራም)x4
በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤
ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤
ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ::
ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ :እሆናለሁ፤
አ.ድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
ረረረረረረረረጅምንም ...........ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ
GOD BLESS YOUR Wonderful Ministry!!!!
yes I am from Eritrean i am understand Amhatic but weww blessed
የፅናታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ።ክብሩን እሱ ይውሰድ
ይህ ዘመን በእናተ ግዜ ክርስትና ምን ያህል አቅም እንዳለው ያሳያል ጌቶሽና ቡሪኬ ተባረኩልኝ እናተ በግርማና በሞገስ ደሴ መካነ እየሱስ ካራጉቱ በዚያ ዘመን ጌታን እንደ ግል አዳኘ የተቀልኩበት ዘመን ስለሆነ በህይወቴ ትልቅ ቦታ አላችሁ አሁን ደግሞ በቤቴ በዩቱባችሁ ዘወትር እከታተላለሁ።
አሜንአሜን በእውነት እግዘብሔር ዘመናችሁን ይባሪክ
ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ አሜን አሜን በልዑል መጠግያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥለ ውስጥ ያድራል ሃሌሉያ !!!
በልዑል.መጠግያ.የምኖር.ሁሉን.በሚችል.አምለክ.ጥለ.ዉስጥ.ያድራል::
እግዚአብሔር ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ ሁልጊዜ በየቀኑ ይህን መዝሙር ስምቼ ነው የምተኛው ከዚህ የተነሳ የእረፍት ምሽት ሁኖኟል ደግሜ እላለሁ ከዚህ የበለጠ ተባረኩ❤
ንግግራችሁ ሉሉ የተባረከ ነው እናተኮ በዚህ ዘመን የጌታ ቅሬታዎች ናችሁ ጌታ በየዘመናቱ ሰው አለው ጌታ ይመስገን!!
በጌታ ኢየሱስ ስም ተባረኩኝ🙏🙏🙏
ሁሌ ደስ የሚለኝ መዝሙር እርቶዶክስ ነኝ ቃሉ አንድ ነው ተባረኩ
አሜን ጌተ ፃጋውን ያብዛችሁ ሰምቼ ተባርከለው ዛማነችሁ በጌተ ስም ይባራክ።
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።kk
1 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
2 እግዚአብሔርን፡- አንተ መታመኛዬ ነህ፡ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
4 በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
5 ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
8 በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
9 አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
11 በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
12 እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
13 በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
14 በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
15 ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
16 ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
አሜን አሜን አሜን
እግዝአብሔር.አገልግሎት.ዘመነችሁን.ይበርክለችሁ::
ብዙ ሰምቼ አዳመጥኩት ...አልጠገብኩትም በጣም ደስ የሚል ዝማሬ !!! እግዚአብሔር ስለ ቃሉ ዝማሬው እና ዘማሪዎች አመሰግንሃለው...ተባረክ !!!
Still 2024 am listening this blessed Mezmur.
ኣቤት በረከት እግዛእብሄር የሚታይበት ኣግልግሎት እያገለገላቹ ነውና G&B ስለ እናንተ እግዛእብሄርን እጅግ ኣድርጌ ኣመሰግነዋለው።
ጌታ እናንተንና የናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ አሜን
አሜን! ጌታ ረጅምን ዕድሜ ይስጣችሁ! ረጅምን ዕድሜ ይስጠን! ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!
በጌታ በእየሱስ ስም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
Wowww እሴይ እሴይ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሴይ አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🍇❤
መዝሙረ 91ን በቃሌ ላውቀው ነው በቀን በቀን እቤት ስሆን መጽሀፌን ገልጬ ስራ ስሆን ስሄድና ስመለስ መኪናዬ ውስጥ በማዳመጥ ተባረኩ አሳምራችሁ ዘምራችሁታል ለማንበብ ንኳ እያወላገድን
አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ ይባርካቹሁ❤❤
መዝሙር 91 ከመጽሀፍ ቅዱስ እያየሁ ተከታተልኳችሁ አስተካክሎ ማንበብ እንኳን ያስቸግራል አሳመራችሁት ተባረኩ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 📖📖📖
Amen tebarku
ጌታን ባገኘሁበት ዘመን አናንተ ቡታጀራ ሙሉ ወንጌል መታችሁ በአገልግሎታችሁ ተባርኬያለሁ።የ ደስ የሚለው ዘመን ግን አሁን የለም።
Geta yebarek............aman amen
በጣም የቴባረኩበት መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹን ይባሪክ በአገልግሎታቹ ተባረኩ
አሜን እልልልልልልል ተባረኩ ምርጥ ዬወንጌል ድምጾች
አሜን አሜን ጌታ ይክበር ደስስስስስስስስስ ስትሉ አሜን አሜን
ሰላም ጤናይስጥልኝ ጌታ የውቃል ወድም ሁልግዜ ስሰማው ቻሌጆ ያደሮገኛል መቼም እኛ ክርስቲያን ነን እውነትን መናገር አለብን አሁን 50 ይሆንሃል ግን አትቀጠቀጥም ሁሌም ይገርመኛል አስተካክል
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም እላለሁ አብዝቶ ይባርካችሁ
የተቀባ ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ ቅሬታዎቻችን ናችሁ ተባረኩ
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ !!!!
እግዝአቤሐር ዘመናቹው ይባርክ፤
በጌታ ሰም ተባርኩ
ተባረኩ፣የባረካችሁ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ
amennnn ameeen amennnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarku
ደስ ስትሉ....ዛሬም አዲስ ናችሁ!
አሜን ጌታ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ለምድራችን በረከት አድርጎ እናንተን ስላስነሳ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ ። እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነቶችን ያብዛልን ። ተባረኩ ምሳሌዎቻችን ናችሁ ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ!! በርቱ ክፉ አይንካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም!!!
አሜንንንንንንን እሰይ እልልልልልል ተባረኩ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ያብዛላችሁ,ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ተባረኩ!!!!!!
Ufee ጌታ ዘመናችንን ይበረካች
eyesus geta new ye geta sim ybarek sele enate geta ybarek betam des belognale demo metsihaf kidus mezemerachu betam des belognale tebareku wendem ena ehite amen
እናንተ የአባቴ ብሩካን ቃሉን የምትዘምሩ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ። ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ።
Geta zemenachihun hulu yibarik. Ejig beta ewedachiwalew.
Egzabher yeberkachu betam ewdachwalhu tebateku
አበት እንደት አንጀት ያረሰርሳል። ተባረኩ
አሜን አሜን እ/ር ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ
Ameen Ameen Ameen Ameen geta yibarikkachu ❤❤❤❤❤❤❤
sevetegna qen teketaynegn bexam desiyel mezemur new tebareku gin sile senbet min tilalachu
አሜን አሜን ጌታ አገልግሎታቸውን ያባርክልኝ አሜን!!
አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wededede yemaregachew yabata berukanoche zemenache yebarek liname geta enedenate tiga yabezalegn
እገዝአበሕር ይባረካችሁ
ዘመናችሁ ይባረክ
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
I am incredibly blessed to hear the song.
le 23 gize degeme dagageme eyesamaw new .......MADANUN YASAYEEGNAAAAAAAAAAAAL......uuuuuuuu Be semaye senegenagn aberen enezemerewalen...
እግ/ር ይባረካችሁ
አሜንንንንንንን እሰይ እልልልልልል ተባረኩ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ያብዛላችሁ💖
አሜን አሜን ተባረኩልኝ
ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ላዘለለም ዉዶቼ ልዑል እግዚአብሔር ዛማናችሁን ይባረክ ላምልሙ 🍇🍒🍇🍇ስዎዳችሁ ❤
Amen amen egzbehare yebrkchwe denk mazmure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜን አሜንአልልል✝️💐
Amennnn Amen Amen 🙏
Geta abzto ybarkachu