Yekedimo Serawit የቀድሞው ሠራዊት S02Ep2 Part 1 | "በፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን" ጀነራል ብርሃኑ ጁላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 39

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 3 года назад +1

    General Birhanu Jula, charismatic war leader, I am proud of you and all our defense forces. You deserve great honor and respect, Thank you all.

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 3 года назад +5

    ከፈጣሪዬ ቀጥሎ - አመስግኜ የማይበቃኝ ና የሚመጥንም ቃላት የሌለኝ ለመከላከያ ሰራዊታችን ! 👏👏👏

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 года назад +4

    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ጀግኖች ናችሁ ክብር ይገባችዋል የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዓፄበካፉጎንደር
    @ዓፄበካፉጎንደር 3 года назад +2

    እዲህ አይነት የጀኔራል ግርማ ሞገስ 28ዓመት በኃላ አየን። ትክለኛ የኢትዮጵያ የጦር መሪ !!

  • @zelman202
    @zelman202 3 года назад

    Good journalist

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 года назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ayufan3
    @ayufan3 3 года назад

    ከፕሮግራም ሁሉ የማልወደው ቃል ቢኖር።
    ይቅጥላል..........ለቅድሞ ጀግኖች ክብርን ማስመለስ እሚል መልስ እጠብቃለሁ። ምርጥ ቆይታ ነበር

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад +1

    #ተጋበዙልን
    #Queen_Sheba_DIY

  • @hannamekonnen5534
    @hannamekonnen5534 3 года назад +2

    በጣም ይገርማል አሁንም ስለ ትግራይና ስለ ትግራዋይ ታወራላችሁ ጎንደር ወደ ሱዳን እየተቀየረች ይህ የሚያሳየው ከምንም በላይ ትግራይን እንደ ጦር እንደምትፈርዋት ነዉ አሁንም ትግራይ ታሸንፋለች ትግራይ ኢትዮጵያ አይደለችም

  • @ድሬ
    @ድሬ 3 года назад +1

    ጀግናው ስራዊት እነደ ኣይጥ ከገድጉድ እያወጣ ለፍርድ ኣቀረባችዉ። እነኝህ የናት ጡት ነካሾች። ሌባች።

  • @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 года назад

    እብሪትና ትእቢት የከሃጂ ባንዳዎች መገለጫ ነው ብዬ አስብ ነበር አሁን ደግሞ ሽንታምና ምናምንቴዎች እንደሆኑ ልጨምርላቸው::

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад

    ትምህርት ሰጭ የስኬት ቪዲዮችን ቻናላችን ውስጥ ገብተው ይመልከቱ

  • @medhanemesmer7103
    @medhanemesmer7103 3 года назад

    ዘራፊ፥ጨፍጫፊ፥ሌባ እና ጉርኛ ብቻ ኣልነበረም፡ የሰው ዘር በመጥፋቱ መከሰስ ኣለበት።

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад

    ለኢትዮጵያ ወጣቶች ጠቃሚ መረጃዎችን ከ first world በቀጥታ ለማድረስ መቀመጫዬን በካናዳ በማድረግ yidne ethio ቻናል ከፍቻለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አዲስ መረጃን እንዲሁም ስለ ካናዳም ማወቅ የምትፈልጉትን ማግኝት ትችላላችሁ

  • @noahmakeba6620
    @noahmakeba6620 3 года назад +1

    Shem ker beka😂😂 mnue kedada new

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 3 года назад

      እንስሳው ከሰው ሰፈር ጥፋ

  • @mgr761
    @mgr761 3 года назад

    አረ ተው አሁንስ ትዲያ ለምን ውጊያ በትግራይ የሁለተኛ የዓለም ጦርነት ለሁለት ሳምንት እየተደረገ 250 ሺህ pp ሰራዊት ለምን ተረፈረፈ? ጄ/ ብርሃኑ ድሮ ጥሩ ወታደር ነበርክ ፣ አብይ ምን አበላህ? እንዴትስ ተዛዝክለት ለየትኛው እውነታነቱ? በጣም አሳዛኝ ነህ? ማድረግ የነበረብህ ይህን አይደለም ! የ22ኛው ክ/ጦር ዋና አዛዥ ሁነህ እስከ ተሰነህ ድረስ አዋግተህ የወርቅ ሜዳል ተሸላሚ የሆንክበት የኤርትራ ሠራወት አሁን በደጀን መላ ትግራይን ሙሉ ብሙሉ ዘርፎ ህዝቡን በረሃብ ከማስጨረሱ ባሻገር ሴቶቹን በዘመቻ ፀሃይ ግብር ክልሉን በሙሉ የዓለም የምግብ እንኩዋን ሳይሆን የጤና ተመፅዋች እያደረገ ነው ፣ ይህንን አንተም ታውቃለህ፣ እንግዲህ በማን እየመሸ እንደሆነ አብረን እንገምት።

    • @yohannesasfha8015
      @yohannesasfha8015 3 года назад +1

      I AM CONFUSED BY YOUR COMMENT.
      no propaganda machine can match the Weyane machine in the entire world, even the CIA, MOSSAD, M15 propaganda machines CANNOT match IT.
      you said 250.000 Ethiopian armies died in Tigray and, according to Weyane leaders the war is still continuing after 250.000 ETHIOPIAN soldiers were killed by WEYANE ARMY. I have never heard a claim like you have BECAUSE no national army in the entire world can continue a war after losing 250.000 soldiers. you also claim that Eritrean armies have subjected TIGRAY PPL TO the worst crime which is destroying the Tigray people's properties and subjecting the people to starvation. isn't that contradiction, that on the one hand, you have claimed that the Tigray army killed 250.000 Ethiopian soldiers in Tigray and, on the other hand, an Eritrean army which is inferior to the Ethiopian army, is killing Tigray people.
      how is that possible that an army that destroys 250.000 soldiers but, cannot able protect its own citizens. how is it that possible WEYANE ARMY LET ERITREAN ARMY DESTROY TIGRAY WHEN IT HAS The POWER TO DESTROY ETHIOPIAN ARMY WHICH IS stronger army than the Eritrean army.,

    • @fredjean4506
      @fredjean4506 3 года назад

      እንግሊዝኛ ካልቻልክ የጀኔራሉ ችሎታማ በሒወት እያለህ አይተህዋል ገደል ለገደል እየዞሩልህ ነው ሁለቱም ጀኔራሎች እግዚኣብሔር ይስጣቸው አጎቶችህንም አመስግንልኝ እንኻን እነዚህን ጀግና ጄኔራሎችን አሰናበታችሁልን ዛሬ ቀባሪኦቻችሁ ሆኑ ምን እላለሁ ተመስገን

  • @ibraibra7366
    @ibraibra7366 3 года назад +1

    በናትህ ዝም በል ፍሳም ነህ ስማ በትግርኛ አድጊ ነህ በ አማርኛ አህያ ነህ በ ኦሮምኛ ሀሬ ብዬሀለው k

    • @yemesayashara1456
      @yemesayashara1456 3 года назад

      ሃሃሃሃ 3 ቋንቋ መናገር የሚችል አህያ አጋጥሞኝ አያውቅም ነበር ደስ ይላል

  • @ጌችቤተአምሓራ
    @ጌችቤተአምሓራ 3 года назад +1

    ብርሀኑ ጁላ ኦሮሙማ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለም

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 3 года назад

      ጥሩ ነዋ
      እትዮጵያማ ይሆናል ቀስ በቀስ

    • @davehm1825
      @davehm1825 3 года назад +1

      ጁንታ ጥፋ ከዚህ! ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አይደለም ለማለትህ አንተን የኢትዮጵያዊ ዜግነት አዳይ አከፋፋይ ያደረገህ ማን ነው? ዲቄት!

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 3 года назад +1

      ውሸት ተግባሩ ሙሉ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ያረጋግጣል ።

    • @ጌችቤተአምሓራ
      @ጌችቤተአምሓራ 3 года назад

      @@gebtezera5822 የቱ ተግባር

    • @davehm1825
      @davehm1825 3 года назад +1

      @@ጌችቤተአምሓራ - ምነው ጁንታው ዛሬ ከዲሲ ተንደባላይ ግብረሃይል ጥሪ አልመጣልህም እንዴ?

  • @medhanemesmer7103
    @medhanemesmer7103 3 года назад

    መሸነፍ ብቻ፡ፋሽሽቱ የደርግ ሰራዊት ከጠቅላላ የምዕራቡ ዓለም፥ሶቭየት፥ እስራኤል የትጥቅ እና የምክር እርዳታ እየተደረግለት ነበር።ይህ የማይባል ትጥቅ እና የሰው ሃይል ትቶ ሕይወቱ ለምትረፍ ወደ ሱዳን ሸሸ።ብዙዎቹ የሁሉ መላእክት ስም ጠርተው እየኣለቀሱ ሕይወታቸውን ኣተረፉት።ኣንድ ግዜ ሳይሆን ኣስር ግዜ ተሸነፈ!

    • @yemesayashara1456
      @yemesayashara1456 3 года назад

      ምፅ ስታሳዝን በዚህ ምድር ባለችህ እድሜ ምናለ አንብበህ አውቀህ ራስህን ሆነህ ብትኖር የተነገረህን ብቻ እንደ በቀቀን እየደጋገምክ እንዲሁ ቁስ ሆነህ እድሜህን ጨረስከው

    • @medhanemesmer7103
      @medhanemesmer7103 3 года назад

      @@yemesayashara1456 ከኣስመራ እስከ ሱዳን ጠረፍ ከቻሉ እየዘረፉ፡ካልቻሉ ደሞ እየለመኑ ናቸው የሸሹ!ሞት ለደርግ ትርፍራፎች!

    • @medhanemesmer7103
      @medhanemesmer7103 3 года назад

      ትንሽ ልጅ ሆኘ በተሰቦቸ በምችለው ነገር ይተጋገዝ ነበርኩኝ።ኣንድ ቀን በጎች እየጠበቅን ኣንድ የተጣለ የወተሃደር ኩፍያ ወድቆ ኣገኘን እና ኣንዱ ለሌላው ኩፋያው እራሱ መለባብስ እንጫወት ነበርን።ኣንድ የፋሽሽት ወተሃደር ድንገት እያለፈ ኩፍያው ይዜ ኣየኝን እና ያለ የሌለ ሓይሉ ሰብስቦ መቀመጫየ መታኝ።እመኑ ኣትመኑ ሞት ኣይቸ ነኝ የተመለስኩት።

    • @iandi907
      @iandi907 Год назад

      የትህነጋውያን ዋናው እና በኢትዬጵያውያን ታይቶ የማይታወቅ የውርደት ውድቀት የመጣው ደርግን የጣልነው እኛ ነን የሚለው ቅዠት ነው 😭😭😭