Hello, I'm in Rwanda but we love u youth servants of Christ especially prophet yoni ,but l have wish, as written TV worldwide it can help us if you make English subtitles in your video ,thank u,God bless u!!!
Ishimwe Jeremy am really interested what you write on MARSIL TV WORLDWIDE I wish every nation all over the world become change by Yonatan Akililu GOD BLESS ETHIOPIA
Yewelajochin enva yaye geta simu yibarek abate yene eyesuse geta abizito yibarikachu birukane bless you Prophet Yoniye with your family hallelujah yichilal yene geta hallelujah
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በማህተሜ እና በድንግል ማርያም አልደራደርም ዮናታን ለብዙ ወጣት ወንድሞች ለብዙ ወጣት እህቶች ፋኖስ ሆኖ ከፊት ያለን ብርሃን የሚያሳይ መልካም ሰው ነውና አድናቆቴ ከልብ ነው። ለውጥን ያሳየኸው ይህ ትውልድ ውለታህ አለበትና አይረሳህም። የዘራኸውን ታጭዳለህ ለፍሬ ያበቃኽውን ዘር የምታይበት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !
Tigi Sisiay እህቴ እየሱሱ ያድናል ዮናታን እየሱስን ስለተከተለና እየሱስን ስለሰበከ ነዉ ብዙ ፍሬ የፈራዉ ወጣቶቹም የተቀየሩት የእየሱስን ቃል ሰምተዉ ነው
@@edenseyoum2096 አዎ እውነት ነው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያድናል!ዛሬ የመገኘታችን የመኖራችን ሚስጥር ምህረቱ ነው ።
Sistu ከዚህ ቀንበር የሚያላቅቅ እየሱስ ነው ሸክም የከበደባቹ ወደእኔኑ ነው ያለው ጌታ ሀይማኖት አያድንም ልብን ለክርስቶስ መስጠት ነው
@@Goodthing1009 wowww des yemil tsuhuf ewnet new tesaktoletal kezibelay yichemirilet ye Yoni agelgilot yiketilal
@@tigisisiay እሽ እየሱስ ስልክ ደወሎልኘ ነው የምትሉት የናተ ጉድ ምን ማለቄያ አለው
ያለምንም ምክንያት ለዮኒ መልካም ነገር ብቻ የምትገልፁ እስኪ👉👍🙏💚💛❤
ለዮኒ አደለም ላይክ ማይክም እሰጥሻለሆ
@@እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ የኔ ውድ እግዚአብሔር። ይባርክሽ🙏❤
ዮኒ መቼም ማሪያም ትጠብቅ እንደማትል አውቃለው .................ነገር ግን ማይተብህን እንድትበጥስ አልፈልግም ስትላቸው እውነት ይመስለቸዋል.........
ቃል አጣው
Ebakese eheta selkune kuterune tebaberge
ዘንድሮ የወላጆች እንባ ታብሷል ዮንዬ አንተ አንደኛ ነህ😭😭😭😭😭👏👏👏
በጣም
በጣም
D
@@ወይነሸትሙሉ 😁
😭😭😭👏👏👏👏👏🤲🤲🤲
ዮኒ የወላጆች እንባ ከእግዚአብሔር በታች ሆንክ እያበሰክ ነው ዮኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ke comment hule malatashe anchi nesh , fekeresh leywe new
ዮኒዬ ሱሳችን መጣክልን እልልል አሉ እናቶች እሰይ አሉ አባቶች ተደሰተች ቤተክርሰቲያን አርፉ ጎርቤቶች ይሄ ሁሉ ግን የሆነው በእየሱሰ ሀይል ነው ክብር ለእግዚሐብሄር ይሁን ዮኒዬ ውድድድ አይዞት አባቴ የእርፈት ቆኖት ነው ዛሬ😢😢😢
ያገልግሎትህን ዘመን ፈጣሪያችን ይባርክ
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክ ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ ዮኒ ድንበርህ ይስፋ የብዙዎችን እንባ እግዚአብሔር በአንተ ስላበሰ ክብሩን እሱ ይውሰድ
የሚገርም የሚገርም የሚገርም !! ሰማያዊ ትምህርት ነው!!!! ብቻ ዮኒ የፍጥረት ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ብርክርክ ያድርግህ!!!!!!!
ኡፍፍፍፍ አይዞህ አባ ጌታ ደርሶልሃል ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ጌታ አተን አስንስቶ የስንቱ እንባ ታበሰ
💚💛❤
አባቶችም ብዙ ክብር ያስፈልጋቸዋል 😭😭😭😭😭 ምን አይነት አባት ነው 😭😭😭😭 እንባዬ አላቆም አለ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
😭😭😭😭😭😭😭 ኧረ ብዙ አሉ ወልደው የሚያሰቃዩ ልጆቻቸውን ግን እንደዚህ ፍቅር የሆኑ እናት እና አባትም አሉ :: 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ክብር ለጌታ ይሁን በእውነት ምንም ቃላት የለኝም ዘድሮ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እናት አባቶች እንባ የምያብስቤት ዘመን ነው ዮንዬ በእውነት በአንተ ስለተገለጠው ፀጋ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ውድድድድድድድድድ ዘርማንዘርህ ይባረክ
ኦርቶዶክስ ነኝ ፕሮቴስታንት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ኢትዮጵያ ዊያን ወጣት ስለቆምቅ እግዚአብሔር ስላቆመከ እግዚአብሔር እናመሰግናለን ለአንተም ለቤተሰቦችህም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ።
ይህን አባት ሳይ ጌታ ነው ያሰብኩት ጌታ እንድህ ነው እኛንም የተቀበለን ከነኃጢያታችን ከነ አስቸጋር ባህርያችን በፍቅሩ የተቀበለን አባት ይባርክ መቼም ጌታ እንደሰው ባይቀበለንም ከዛ በላይ ሆኖ ነው የተቀበለን
መለሰች ነኝ በጌታ የተወደድኩ መለሰች ነኝ በጌታ የተወደድኩ AWO AWO AMEEN 💜💜
በለው አረ አሳቅሽኝ ፈጣሪ አልቅሶ
i have no words for you yoni...,just live long life....this is my gift
የኔ ኢየሱስ ለአንተ ምን ይሳንሀል ስም ይባረክ
ዬኒ የወላጆችን እባ ያበስክ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እንደው ምን ላድርግህ ዩኒዬ እድሜ ከጤናጋ ፀጋውን ጨማምሮ ይስጥህ ከትንሹጋ ተናንሰህ ስፍስፍ ብለህ የሰው መለወጥ የሚያስደስትህ አባት ነህ እወድሀለሁ❤️
ዮኒ ስላንተ ቃላት የለኝም የምገልፅበት ግን እግዚአብሔር ይመስገን የብዙ ቤተሰብ እንባ አብሰሀል እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ።ይሄ ታሪክ የእኔም ነው እናት አባቴን ሙሉ ቤተሰቤን አስከፍቼ አባቴን በሽታኛ አድጌ ሁሌም ፀፀት እየተሰቃየው ነው ቤተሰቦቼ ይቅርታ ቢያደርጉልኝም ግን አሁንም የጥፋተኝነት ስሜት ውስጥ ነኝ አሁን በስደት ስምንተኛ አመቴ ነው
OMG I can't stop crying 😍😍😍what a lovely family ‼️God has restored this family's history 👉This must be God's hand which can change life‼️
እግዚአብሔር የምስኪኑን እንባ ያብሳል ሰው ጌታ ካልረዳው በስተቀር መለወጥ አይችልም የወላጆችን ስቃይ ጠንቅቄ ስለማውቀው እንዴት በልጆቻቸው ዋጋ እንደሚከፍሉ ዋው ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን
ለሁሉም ቀን አለው ወላጆች ተስፋ እንዳትቆርጡ እግዚአብሔር አይኖቹ በምድር ዙሪያ ናቸው።
ዮኒ ፀጋውን ያብዛልህ ጉልበትህ ሀይል ይጨመርልህ በፀሎት ከጎንህ ነን!!!
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ የምጠላ ሰዉ ካለእዉነት ከእግዚአብሔር ጋነዉ የምጣላዉ ሰላምክይብዛ ዮኒዮ ሺ አመት ኑርልኝ እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ገን ከልብ ነዉ ምዎደህ
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክ የድንግል ልጅ ማዳንያላም በራካት ፀጋውን ያብዛልህ ዮኒ እንወድሃለን እምነቴ ኦሪቶዶስ ነው አመሰግናለሁ
Desta guest would
😭😭😭😭😭😭
የእግዚአብሔር ቃል ይቀይራል፣ ነብይ ዮናታን አገልጋይ ነው። ጌታ ኢየሱስ ነው ታሪክን ቀያሪ፣ የተዓምራት አምላክ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!
የኢትዮጵያ እናቶች እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ውድድድድ ነው የማረጋችሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃላት የለኝም የኒዬ ደግሞ 1ኛ ነህ
Hello, I'm in Rwanda but we love u youth servants of Christ especially prophet yoni ,but l have wish, as written TV worldwide it can help us if you make English subtitles in your video ,thank u,God bless u!!!
Ishimwe Jeremy good idea.
Ishimwe Jeremy am really interested what you write on MARSIL TV WORLDWIDE I wish every nation all over the world become change by Yonatan Akililu
GOD BLESS ETHIOPIA
God bless you. Yhonya
God bless you .
I agree, Yoni please find way to put on English subtitles, your teaching should spread in different languages. God bless you
እእእእእፍፍፍፍፍ 🙏🙏😭😭😭😭😭
ሁሉን የምችል ሃያል እግዚአብሔር ዘንድሮ
ዮኒን ተጠቅሞ የብዙ ወላጆች እንባ አብሶሃል
ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን
አይዞት አባቴ እግዚአብሔር መልካም ነው።
ዮኒዬ የእግዚአብሔር ጸጋ በእጥፍ ይብዛልህ
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ዋው ዘመን ህይወትክ ይባረክ ይብዛልክ እልፍ በል እግዚአብሔር ለወጣቱ ያስነሳህ ነህ ተባረክ ዮኒዬ የአንደኞች አንደኛ ነህ እወድሀለው
ይህ ተአምር ነው ።ይህ ትል
ቅ ፀጋ ለተጨነቁ ሁሉ ።ዘመንህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩ ። አንተን ስለሰጠን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ።
አቤት አቤት የእኔ ጌታ ምን ልበልህ ለኢትዮጵያ ዘመን መጣ ስምህ ይባረክ አባ ዮኒ አንደኛ ነህ
I’ll be blind if I continue crying every day like this 😭 😭 😭 😭 😭 I can’t stop 🛑
Me too
Liliy Ta do not cry but u have to learn from this story
Me too. I listen and cry even when I drive.
Liliy Ta me too
The same here
ዮናታንዬ ይበልጥ እንድወድህ አረከኝ ማህተብህን እንድትበጥስ አልፈልግም አልክ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ አገልጋይ እንዲህ ነው የሰውን እምነት እሚያከብር ክበርልን
ዮን የእነቶችና የአበቶች አምለክ ናዉ
አንቴን ያስናሰዉ !
የአንቴ ምቀኞችና ተፎካከሪዎች በእየሱስ ስም ሀይለቸዉ የቀለጠ ይሁን
እንወድኃለን ❤❤💜💜
Yoni geta idime yissit ❤❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እንኳን እግዚአብሔር ደረሰላችሁ እውነት ነው የወለደ ነው የሚያውቀው እንባችሁን ያበሰ ጌታ ይክበር
Imana niyo ihindura ibyo Ababyeyi batashobora Imana irabikora urakoze mana MARSIL Thank u very much Uwiteka akomeze akwagure
የዮኒ ትምርት ለሁሉም እምነት ተከታይ የሚጠቅምና የሚለውጥ ነው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ፕሮግራሙን ሳይ በጣም ነው የማለቅሰው የስንቱን ወላጅ እንባ ታበሰ ቃላት የለኝም ለዚህ ለተባረከ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን ለማድነቅ የግድ ጼንጤ መሆን የለብኝም አንተ ለብዙ ለወጣቶች አባት ነህ
ጌታ ይባረክ ዮኒ ስላተ ጌታ እጅግ አመሰግናለሁ ተባረክ የወጣቱን ልባቸዉን ከጌታ ጋር እዲያርፉ አድርገሃል ለወላጆች እረፍት ሆነሃል ጌታ ጨምሮ ይባርክህ
ይህን ስጋና ደም ሊያደርግ አይችልም፣ መንፈስ. ቅዱስ ትልቅ ነህ፣! አሁን ትልቅ ይሁን! ቃል የለኝም ሀገርን ነው የፈወስከው ጌታ ሆይ ተባረክ!
እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልልል
ኢትዮጵያ አለፈላት! ልጆች ተወለዱላት!
ዮኒና አብራችሁ የምትሰሩ በብዙ ብርክ በሉ!!!
ጌታ ምስክሬነው ይህን ሳይ እለቀሰኩ ነው ዮኒ ፀጋውን ይጨምርልህ
ዮኒዬ ተባረክ እኔ ቃላት የለኝም ላንተ በጣም ነው የምወድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ 👍👍👍💚💛❤
Eyesuse tebarek. Yonye zemenehe yebarek... Belejehe ferewen agegy amen
እኔስ እምሰማው ሁሉ ካቅሜ በላይ ሆኖብኛል አይ ጌታ አንተን ከያዙ የማይገዛ ማነው ጌታ ሆይ ክብርን ሁሉ አንተ ውሰድ የሚሳንህ የለም እና ዮኒ ምን እል ካለው ተባረክ ስንት ቤተሰብ ኡፍ አለ አረፈ
ዮኒ በአንተ በኩል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ወጣቶችን እየታደገ የወላጆችን ኦንባ እያበሰና ልባቸዉን እያሳረፈ ነዉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያስፋህ ለአለም ወጣትች ሁሉ የምትደርስ ያርግህ
እንወድሀለን አንተ የትዉልድ አባት ነህ
Yes Ethiopian mother and father they have real and strong love for their family thank God
እግዚአብሔር ይመሠጌን እንባችሁታቤሴ ጌታ ዴረሴላችሁ እሳይሀለሉያ ዮኒየፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ዜሜንህን አብዝቶ ይባረክህ።
ዮኒይ አንተን ለትዉልድ ያስነሳ ጌታ ስሙ ይባረክ።
እግዚአብሔር አንተን ያነሳልን ስሙ ይባረክ ለነዚህ ወጣቶች መልካም ሰው ነህ ዬኒ ጌታ በሁሉም ነገር ይርዳህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የስንቱን ወላጆች አስደሰትክ ተባረክ
ዮኒ ትንሽ ግዜ አንተው ጋር ብትይዘው ባትለቀው ጥሩ ነው ስርህ ትንሽ ግዜ የእግዚያብሄርቃል በተማረ ያዥ ይፈልጋል እንደዚህ ያለው ጌታ ይርዳህ ወንድሜ የናትህ አምላክ ፈፅሞ ያውጣህ የኢትዮጵያ እናቶች ቀንወጣላቸው እግዚያብሄር ይመስገን
ጌታ ይመስገን የሰውን ህይወት የሚለውጥ ጌታ ነው። ዮኒ ተባረክ እህት ወንድሞቼ ኢየሱስ ይወዳችዋል ለእናንተ ነው የሞተው
እናት እኮ በምን ትገለጻለች በጌታ😭😭😭 ዮኒዬ የብዝዎቹን እማ አበስክ አንተን ያስነሳክ ጌታ ይክበር👏👏👏👏❤
ጌታን እኔማ ሁሉም ልጆች አልቃሻ አደረጉኝ እኮ፡፡ ዮኒዬ የእውነት ትልቅ ሰው ነክ፡፡ ምን ብታስተምራቸው ነው እስኪ እኛም እንማርበት ትምህርቱን አካፍለን? እ
እኔም እንደዚያ ነበር ያልኩት
የኔ አባት የወለደ ያውቀዋል ሲሉ አንጀቴን ነው የበሉኘ ልክ ብለዋል አይዞን ሁሉም በሱ ፍቃድ ይሆናል ዬኒዪ ተባረክ በፀሎትክ አስበኘ
ዛሬ አንደኛ ነኝ 😍😍ያለ እናት ያሳደገኝን የምወደውን አባቴን አስናፈቃቹኝ አባቴ አላህ የጀነት ያድርግህ😭 ወይኔ አባቴ ህፃን ሆኜ እንደዚ ይንሰቀሰቅ ነበር በኔ ፍቅር አጠገቡ ሆኜም የሚያጣኝ ይመሰለው የምሞትበት ይመስለው ነበር አይ አባ አንተ ሙተህ ይሄው እኔ ያላንተ የውሸት እየኖርኩ ነው 😭
ነብሳቸው ይማርልሸ ውዴ RIp
እደኔማር አባቴመቸምአረሳው
ማማይ አይዞሽ እሱ የፈቀደውን አደረገ አይክፋሽ እሺ ማር ደሞ ጌታ አለልሽ!!!!!………
አይዞሽ እህቴ. እኔም እነቴም አበቴም. ዬለንኝም. 😭😭 አይዞሽ. ጌተ ያኖረል. 😭😭😭
Ayizosh marre ጌታ ከአንች ጋር ነው🙏
Uuuuuffffff እወይ እንባዬ መቆጠጠሪ አቃተኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭 በእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው እኔየዘንሮ መልካም ወጣት እውነት ነው በጣም ላየት ብሎብኛል የእናቶች የአባቶች እንባ አይተ ከማደሪያ የውረድክ ጌታ ስም ይባረክ ዮኒዬ የእኔ ዉድ ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባረክ ሁሉንም ውረስ ብዛ እግዚአብሔር ከዝህ በበለጠ ተፀኖ ፋጣሪ ያሪግህ ❤❤❤❤🙌🙌🙌
ዮኒዬ ተሳክቶልሀል የኔ ጀግናዬ ጌታ እየሱሰ ላንተና ላንተ የሆነዉ ሁሉ ይባርክ
ደስታዬን መግለፅ አልችልም ዮኒዬ ተባረክ
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስልቀስኝ ዮኒዬ ጌታ ኡየሱስ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም እላልው
ዮኒ.ጌታ.ዘመን.ይባራክ.የውላጄችን.እንባ.አባስልህ.በጣም.እንድለንህ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይድረስህ ይህ የምስጋና ደብዳቤ አንተ ከአባትህ ከአብ ጋር ለማስታረቅ በመስቀል ተሰቀልህ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም ዮናታን አክልሉ ግን እናትና አባትን አስታረኪ ስለውጣቶች የሰጠሀው በረከት ነውና እኔ ስለኢትዮጵያውያን እና ልጆቻችን እናመስግንሃለን!!!!!! ተመስገን ጌታ ሆይ ለውንድም ዮን ፀጋ ጉልበትን አቅም ብርታትን ጨምርለት ተባረኩ የአገሬ ወጣቶች ብዙልኝ ዮኒ ተባረክ!
እግዚአብሔር መልካም ነው ዮኒዬ ተባረክልኝ ❤❤
ኣቦታት ኣደታት እግዛቢሄር ንብዓትኩም ዝድረዘሉ ዘበን በጺሑ እየሱስ ስምኻ ይባረክ
ዮኒዬ እንደው ምን ልበልህ የኢትዮጵያ እናቶችን እንባ ያበስክ ነህ ጌታ ኢይሱስ ዘመንህን ይባርክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በብዙ ተባረክልኝ።
እሰይ ዘንድሮ የቤተሰብ እንባ ታበሰ ጌታ ይባረክ ዮንዬ ተባረክ
የወላጆችን እንባውን ያበሰው እግ/ር ይባረክ 😭😭😭
ዮን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ ዮኒ እ.ር ይባርክህ
Yewelajochin enva yaye geta simu yibarek abate yene eyesuse geta abizito yibarikachu birukane bless you Prophet Yoniye with your family hallelujah yichilal yene geta hallelujah
አለም ከቤሩት እጅግ እጅግ ልዩ ሠው ነህ ፈጣሪ በሰጠህ መልካምነት ዛሬ ለዚ ሁሉ እዝብ አይማኖት ሳትለይ እደአመጣጣቸው ተቀብለህ ሁሉንም ደሀአብታም ሳትል ከሁሉ ጋ እባህን አፍስሠህ በውነት ልዩ ሠው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የዳሆቹ አምላክ ይጠብቅህ ቀሪዎቹ ዘበንክን ይባርከው
ኡፍፍ የወለደ አልፀደቀ አለ ያገሬ ሰው!! መምህር ዩናታን መድሀኒያለም ረጀም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ!!
አረ ኡኡኡኡኡኢ በለቅሶ አይኔን ያቃጥለኛል ።😭😭😭😭😭😭😭እህህህህ ወይይይይ አባት ሲያለቅስ እጀግ በጣም ይከብዳል ኡፍፍፍፍ እንኮን እግዚአብሄር ደረሰሎት ዮኒ ምን ይባላል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
አቤት እግዚአብሔር አቤት ምህረት ዮኒ ዘመንክ ይባረክ .............
በኢየሱስ ስም አልቅሼ ሞትኩኝ ጌታ ሆይ ለወጣቶች ድረስላቸው
ዮኒዬ አንደኛ እግዚአብሔር ይባርክ
እግዚአብሔር መልካም ነው
ተሳክቶልካል ዮኒ ❤❤
ትክክል፡የወልደ ይፍረድ ጌታ ግን ደረሰልክ ክበር ለጌታ ይሁን ዮኒም ጌታ ይባርክህ
Wow wow zamanachu yelamalamwu yehun kibiri hullu la geta yihuni amen amen amen
Yene abat ayizogn geta dersolahal ! Yoniye zemenik yebarek
ዘመንህ ይባረክ ዩኒዩ እውነት እ/ር ይጠብቅህ ለብዙዎች አባት ያረገ እግዚአብሔር ይባረክ ዬኒ
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
እንዴት ድንቅ አምለክ ነው የኛ አምለክ ታርክን በታሪክ የምቀይር አምለክ ሁሌም መልከም ነው
ጌ------ታ ሆይ ምን ይከፈለሀል፡፡
ክበር እንዳልልህ ከብረሀል
ንገስ እንዳልልህ ነግሰሀል
በየትኛው ቃላት የልቤን ልግለፅልህ -----
አንባ ብቻ እንባ ብቻ
ዐረ እየሱስ የስንቱን ቤት አንኳኳ ስምሕ ይክበር ይባረክ አባ ።ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ አሜን
እግዚአብሔር ሆይ ስም የተባሪከ ይሁን እንድ ዝግ ነው ትክክልኛ የእግዚአብሔር ሰው ዮኒ
እምይን ሲል በጣም ነው ያሳዘንኝ 😢እናቴን በልጅነቴ ነው ያጣዋት የናትን ነገር የምታውቁት ስታጡ ነው እናት ያላቹ እናቶቻቹን አታስከፏቸው እናት አንድ ናት መተከያ የላትም
እንዴት ያለ የፍቅር አይን አለ ሰባራውን የምጠግንበት አቤት የምረትህ ብዛት ዮኒ ተሳክቶልሐል አባቴ እንካን ጌታ እረዳህ
ዮንዬ እቶጲያዊ በትሆን ኖሮ የቅናት መንፈስ ይዞኝ ነበር ኡንከንም ተዎለድክ ክብር ለእግዚአብሔር ይገበል 🙌🙌 ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይበርክህ ዮንዬ ..ዶኦ መርስል ትቨ አገልጋዮቹ ሙሉ ተበረኩ ብሩከን ነቸው።
አሜንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሀንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዮኔ እስኪ አድነገር ልጠይቅህ በቀን ዉስጥ ስንት ግዜ ታለቅሳለህ ተባረክ አሜን አሜን
betam des belognal yesefere lij
እየሱስ ግን ድንቅ ነው ።
እሰይ እየሱስ ስትመች እኮ ሀዘንን በደስታ የምትቀይር ምርጥ አባት ስወድህ እኮ ባባ
እኔ ግን እውነት ወጣቶች እንዲህ ከቤተሰብ፣ ከሚስት ከልጅ ይልቅ ሱሳሱሶቻቸውን የሚመርጡበት ምክንያት እራስ ወዳድ ስለሆኑ ነው ብዬ በጣም ነው እውነት በወንድሜም የምናደደው። እናት ወልዳ በስቃይ ማሳደግዋ ሳያንስ ደግሞ በስተርጅና ህፃን ከሚያደርገው በላይ እንደገና ማሰቃየት ውይይይይይይ ብቻ ግን እንኳን ዮኒ ተሳካልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
Yoni each program is amazing With GOD everything is possible
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !!!!!!!!!!!!!!!
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !!!!!!!!!!!!!!!
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !!!!!!!!!!!!!!
ለውጥን ያሳየኸው ይህ ትውልድ ውለታህ አለበትና አይረሳህም። የዘራኸውን ታጭዳለህ ለፍሬ ያበቃኽውን ዘር የምታይበት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በማህተሜ እና በድንግል ማርያም አልደራደርም ዮናታን ለብዙ ወጣት ወንድሞች ለብዙ ወጣት እህቶች ፋኖስ ሆኖ ከፊት ያለን ብርሃን የሚያሳይ መልካም ሰው ነውና አድናቆቴ ከልብ ነው።
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ba majamariya kibr hulu le gt yihun ዮኒ 🌹 love u geta ba damu yishank tsagawun yabzalik tebarek
Yoni you are medicine for this nation
Yoniye yesintun emba abeske tebarek lijihin betihn egziabiher yibarke ante kene betesebochih 1gnaaaaaaaaaaaaa
ዩኒየ የኔ መልካም ሰው ተባረክ ቃላት አጣውልህ በውነት
😭😭😭😭😭ቃላት የለኝም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏👏🥰🥰🥰🥰
amen amen😢😢😢❤❤❤
አንደኛ ዮኒ ኑርልን 💯 ❤️ 😿
መድሀኒዓለም ከነ እናቱ ይባርክህ አድሜክን ይራዘምልን ዬኒዬ🙏
ወላጅ በወለደው ልጅ የሚያለቅስበት ዘመን ያሳዝናል ፈጣሪ ሆይ እባክህን ታረቀን እንደኛ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ዮኒዬ ጌታን ስላንተ እባርካለሁ
ሃላልይ አሜን አሜን አሜን ኢይሱስ ጌታ ተባረኩ ዪኒ ዘመና ይባረኩ አሜን ዋውውውውውውው