ተች እስክሪን ጥገና how to fix touch problem on smartphone 2022 | touch screen problem | touch not working

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 62

  • @fix_frp_mobile
    @fix_frp_mobile  Год назад

    ቴክኖ ka7 google በቀላሉ ማጥፊያ ዘዴ | how to bypass tecno ka7
    ruclips.net/video/vY2mYJ_71Cg/видео.html

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 года назад +4

    ከማል ሰላምህ ይብዛ🙏🙏 በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ የሞባይልን የጥገና ሙያን ስላሣየህን እናመሠግናለን 🙏👍👍👌👌

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад +1

    ከማል በጣም ጠቃሚ ቻናል ነው የምታሳየን እንዲገባን አድርገህ ስለሆነ እናመሰግናለን ሼር ስላደረከን

  • @weynitube440
    @weynitube440 2 года назад +2

    ሰላምክ ይብዛልኝ በጣም ምርጥ ነገር ነው ያሳየከን ሼር ስላረከን እናመሰግናለን

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 года назад +1

    ዋዉዉ ከማልዬ አሪፍ ሞያ ነው ያለህ አወላለቅሀት እኮ በል አንድ አስር ስልክ ከኔ ጠብቅ ተበላሺቶ ተበላሺቶ ቁጭ ብሏል አንተ ዶክተሩ ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 года назад +1

    ሰላም ከማሎ ሁል ግዜ የምታቀርብልን ቪድዮ ጠቃሚ አስተማሪ ነው ሁሌም አደንቀካለሁኝ የምታውቀውን በሙሉ ሺር ስለምታደርገን ከልብ ነው የምናመሰግነው በርታልን ብሮ

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 2 года назад +2

    ሰላም ወንድሜ።እንደዚህ አይነት ጥገናዎችን በቀላሉ እንድንሰራ ያሳየከን ገራሚ ነው እናመሰግናለን

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 года назад +2

    Waoo ከማል እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 года назад +1

    Betam arif goya new yalehe eko kemalo melemed yemefelegew sera new bravo 👏

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 2 года назад +1

    ሰላም ከማሎ እውነት የሠው ልጅ ሀሉ እንደዚህ ቢሆን አለማችንጨእና አሁጉራችን የት በደረሠች ነበር አንተ ያለህን ሀሳብ ሁሉ ለማካፈል ስለምትጥር እናመሠግናለን በርታልኝ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛ ከማል!!
    ዋዉ በጣም አሪፍ ሙያ ነው ጎበዝ ነህ በርታ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግህን

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 2 года назад +1

    Selamek yebezalika kemal enkan dane metesh batem arifa new barita wandeme

  • @sefagabrieldachew
    @sefagabrieldachew Год назад +1

    አሪፍ ነው በምፓር ዋይር ወይስ በልድ ነው ጃምፕ ያደረከው

  • @DejenBrhane-c5w
    @DejenBrhane-c5w 8 месяцев назад +1

    Selam wedaje betam Arif tmhert new yemtakrbln yalhew gn and yemlh hulum mobile be DC power supply mawek ychalal chigru tank's

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  8 месяцев назад

      Thank you for your comment! .aw yechalale

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 года назад +1

    በጣም በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 года назад +1

    ሰላም ከማል እንኳን ሰላም መርህ በውነት በጣም ቆዦ ነው ከማል ውድማችን ብር ምታርግልን እናመስግናለን

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 года назад

      አመሰግናለሁ የገጠር ልጅ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +1

    ወድሜ ከማል አሪፍ ስራ ነው እናመስግናለን

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ከማላችን ሁሌም የምታውቀውን ለማሳወቅ የምታደርገው ጥረት ያስደስተኛል ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደሞ ፍፁም በጎነት ነው እናመሰግናለን

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 Год назад +1

    ሠላም ወድሜ አድራሻህንና ስልክህን ብትሠጠኝ እዲሁ እስክሪኑ ፀጥ አለ ጃላክሲ እናም አዲስ ከሆክ ላመጣዉ ፈልጌ ነበር አተጋ

  • @amareabate
    @amareabate Год назад +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @YibrahAtsbaha
    @YibrahAtsbaha 8 месяцев назад

    arif new kemaley qeTlbet

  • @AdaneGebre-r2o
    @AdaneGebre-r2o 3 месяца назад

    RF የሚጠይቁ ሰልኮቺ ያለኮምፒተር ይቻላል ?

  • @abdulfetahmehadi3390
    @abdulfetahmehadi3390 Год назад +1

    Itel prime 4 tochu alneka alagni

  • @jafrinteferi6288
    @jafrinteferi6288 2 года назад +1

    ሠላም ላንተይሁን ተመሳሳይ ችግር ያለውሞባይል አለኝ ተቹ ከግማሽ በታች አይሰራም ዝገትም ደለበትም ምንድነውችግሩ

  • @BEFIKA_GAME
    @BEFIKA_GAME 2 года назад +2

    Keverun magnit ehelalwe

  • @HaytaSeifu
    @HaytaSeifu 2 месяца назад

    Yet new timirt bet kalek mezigibegn

  • @tigisttessema4894
    @tigisttessema4894 2 года назад +1

    ጋላክሲ ኖት ኤጅ ቻርጅ ላይ ዝም አለ እና እንዴት ይስተካከላል //አድራሻህስ

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  2 года назад

      Adraswe yekoy.mobileu charege eywsd ayedlme malet new.kerbeshe yale mobile bet wesjew

  • @BEFIKA_GAME
    @BEFIKA_GAME 2 года назад +2

    Dengau alke

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 года назад +1

    ይሄ ነገር በጣም ተቃሚ እዉቀት ነዉ ምክንያቱም አብዛኛዉ ሰዉ ስልክ ተጠቃሚ ስለሆነ ገንዘብ ሳናወጣ በራሳችን መጠግን ስለሚያስችል

  • @DejenBrhane-c5w
    @DejenBrhane-c5w 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @kedirtube7162
    @kedirtube7162 2 года назад +1

    Hello

  • @dawittariku2961
    @dawittariku2961 Год назад

    lamin 1 silk charge iyarege yixafal milikit bicha sato

  • @mearegtekeste2464
    @mearegtekeste2464 2 года назад +1

    s9+ touch screen mekeyer ychalal

  • @jemalmohamed5025
    @jemalmohamed5025 Год назад

    Yamitixaqami batin iqawach iyanagarkan indazahum badab ayitayim inji baxam xiru naw

  • @MuhammedMelik-w5q
    @MuhammedMelik-w5q 2 месяца назад

    ፖወር ፒን አሠራር

  • @animutadane9015
    @animutadane9015 7 месяцев назад

    ቴልግራም ቻናል linkun lak

    • @fix_frp_mobile
      @fix_frp_mobile  7 месяцев назад

      @Kemal Mobile:@Kemal Mobile:linktr.ee/kamalmo