Charging Faults & Their Solutions full tutorial | የቻርጅ ችግሮችና መፍትሔዎቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 46

  • @Abrish.Teacher
    @Abrish.Teacher 5 месяцев назад +4

    ትመቸኛለክ። ቀጣይ ደሞ ገብያ ላይ የሚገኙ እና የማይገኙ ነገሮችን ለምሳሌ አይሲ ይሸጣል?

  • @BelaBerihun
    @BelaBerihun День назад +1

    Thank you my brother

  • @hilalmobile
    @hilalmobile Месяц назад

    በጣም አመሰግናለሁ 1ኛ ነህ በ ክፍያ ራሱ እንድህ አያስተምሩም ብሮ👍👍👍👍👍

  • @KahsuTafere
    @KahsuTafere 20 дней назад

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ!

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics  20 дней назад

      የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ እጅግ እናመሰግናለን !!❤

  • @AshenafiGetachewWorabo
    @AshenafiGetachewWorabo 5 месяцев назад +2

    Vro በጣም ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይባርክ

  • @samueldebasu4689
    @samueldebasu4689 День назад +1

    በቃ አንተ ምርጥ ነህ ቃል የለኝም አንድ የገጠመኝ ነገር ስልኩ ደርሶ ይዘጋል ባትሪ ኮኔክተር ቀየርኩት አልተስተካከለልኝም

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics  День назад

      t.me/GB251et
      ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀልና ያስቸገረህን ስልክ ቦርዱ በሚታይ ሁኔታ በካሜራ አንስተህ ላክልኝ። በፍትሔ ካለው እጠቁምሃለሁ።
      ➘የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ እጅግ እናመሰግናለን !!

  • @desalegnabate4404
    @desalegnabate4404 Месяц назад +1

    በጣምአሪፍ አገላለፅ ነው በርታልን ወንድማችን ነገር ግን ሌሎች icዎችን በተለይ RTC ,VOC እና crystal oscillator ቦርድ ላይ የምንለይበት መንገድ ብትሰራልን ጥሩ ነው

  • @Yibe-k4p
    @Yibe-k4p Месяц назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ወድሜ

  • @Qweewerdfg65434
    @Qweewerdfg65434 4 месяца назад

    Wooow አገላለፅህ ደስ ስል በርታ ወንድማችን

  • @Gedafa_Tarafa1813
    @Gedafa_Tarafa1813 5 месяцев назад +1

    I learned from it Keep it up

  • @kaliabdebash1661
    @kaliabdebash1661 4 месяца назад

    Very nice❤ thanks 1GB

  • @mengistuanteneh6537
    @mengistuanteneh6537 4 месяца назад +1

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @GereMan-y4z
    @GereMan-y4z 5 месяцев назад

    Nice እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @GacheGetnet-h1v
    @GacheGetnet-h1v 2 месяца назад +1

    Waw tichelaleh❤❤❤

  • @AbdelaYimam-z3s
    @AbdelaYimam-z3s 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልቤት

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 4 месяца назад

    Wawu ewuketin saladenik alalifim berita

  • @AhmedMohamed-dq5nn
    @AhmedMohamed-dq5nn Месяц назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @AndualemBerihun
    @AndualemBerihun 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን በርታ

  • @yohannesadeba9315
    @yohannesadeba9315 3 месяца назад +1

    Betam tchlale💪🏽💪🏽💪🏽

  • @NigusAschalew
    @NigusAschalew 3 месяца назад +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @NigusAschalew
    @NigusAschalew 3 месяца назад +1

    ዘበጣም አሪፍ

  • @Gedafa_Tarafa1813
    @Gedafa_Tarafa1813 5 месяцев назад +1

    Very good next time please tell us Charging ic, network ic,sound ic

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics  5 месяцев назад

      ruclips.net/video/qOWSHlCY-pI/видео.html
      ይህንን ሊንክ ተጠቀም የተሰራ አለ። ወይም ወደ ቻናሉ ሄደህ ክፍል 6 ላይ ተቀምጧል። ቤተሰብ ስለሆኑኝ እጅግ አመሰግናለሁ ሃሳብ አስተያየታችሁ ለቀጣይ ብርታቶቼ ናቸው!!

  • @abubekerjelal6277
    @abubekerjelal6277 4 месяца назад +1

    አሪፍ ነው በርታ

  • @sollraya
    @sollraya 5 месяцев назад +1

    ቀጥልበት ብሮ

  • @DanielGetachew-cr9gu
    @DanielGetachew-cr9gu 2 месяца назад +1

    charger icn be diode indet inkeyir linkwan bitlkln

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics  2 месяца назад

      Charge IC replace by Diode:➘ruclips.net/video/mNMhCMxTSis/видео.html
      ቤተሰብ ስለሆኑን እጅግ እናመሰግናለን🙏

  • @SamuelBeyene-m5r
    @SamuelBeyene-m5r 8 дней назад

    Betam arfinw short miyareg silk

  • @hsjschser-o9k
    @hsjschser-o9k 2 месяца назад

    Isac Estate

  • @standfortruth6906
    @standfortruth6906 Месяц назад

    Nice School

  • @AshueMan
    @AshueMan 3 месяца назад +1

    Yemtasredabet aynet des yilal

  • @MomJema
    @MomJema 3 месяца назад

    ❤❤❤WoW❤❤❤ 🎉

  • @tarikbaye251
    @tarikbaye251 5 месяцев назад

    ❤❤❤ 1GB best

  • @GirmaDarge
    @GirmaDarge 4 месяца назад

    በጣሚ አርፍኔዉ ቢሮ

  • @KejelaGemeda
    @KejelaGemeda 2 месяца назад +1

    Mirt newu

  • @SeeyfuuJamaal-v4d
    @SeeyfuuJamaal-v4d 4 месяца назад

    Galatomii

  • @GirmaDarge
    @GirmaDarge 3 месяца назад +1

    ቤጣም ቴመችቶኛል ቢሮ አመሴጊናለዉ

  • @kedirkemal-n2e
    @kedirkemal-n2e 2 месяца назад

    ወንድሜ ከዝህ በፊት ሳምሰንግ m13ፒኑ ተቀጥሎብኝ አስቀየርኩት ቻርጁ ሠራ ነገር ግን ኔትወረኩ ግን እንደመጀማሪያው አይደለም በጠም ዝቅተኛ ነው የበሰጫል

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics  2 месяца назад

      እንደዚህ አይነት ችግር ካለበት የተቀየረልህ Mini-Board ችግር ያለበት ሆኖ ይሆናል።
      1ኛ/ ከ Mini_Board ወደ ውጫዊ ከቨሩ የሚያገናኙ ነጣሪ (Spring) ብረቶች አሉት። ምን አልባት ከነሱ መካከል አንዱ የለቀቀ ካለው ኔትወርክ አይስብም።
      2ኛ/ ከ Mini_Board ወደ ዋናው PCB Board የሚያገናኝ ቀጭን ጃክ ገመድ አለ እሱም በስርዓት ሳያገናኙ ከቨሩን ከገጠሙት ኔትወርክ አይሰራም።
      3ኛ/ የስልክህ ከቨር በውስ በኩል የተለጠፈ የብረት sheet አለ። እሱ የመዛግና አልፎም ከሌለ ኔትወርክ አይሰራም።
      ቤተሰብ ስለሆኑኝ እጅግ አመሰግናለሁ !!
      ለተጨማሪ መረጃ t.me/GB251et ላይ ቤተሰብ ይሁኑ።

  • @JerryTube-u9q
    @JerryTube-u9q 4 месяца назад

    Ke Ethiopian akerareb 100% yante mirt new bertaln!

  • @HabtamuSntayehu
    @HabtamuSntayehu Месяц назад

    ስልጠና ትሰጣላችሁ ለመሰልጠን ፈልጌ ነው ብሮ

  • @kedirkemal-n2e
    @kedirkemal-n2e 2 месяца назад

    ሀይ

  • @kedirkemal-n2e
    @kedirkemal-n2e 2 месяца назад

    ሀይ

  • @kedirkemal-n2e
    @kedirkemal-n2e 2 месяца назад

    ሀይ