የመኖር ተስፋን የቀጠለው ህፃን - በሰሜን እዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @etsegenetwoldetsadik2519
    @etsegenetwoldetsadik2519 4 года назад +159

    የኔ እናት አንጀቴን በላኝ ከነልጅህ ነው የዘመትከው? ወይ ወገኔ ጌታ ሆይ እባክህ ለነኚህ ህፃናቶች ስትል በቃችሁ በለን🙏🏾

    • @zerfitunegash140
      @zerfitunegash140 4 года назад

      Amen amen!!

    • @seadamahi6866
      @seadamahi6866 4 года назад

      አረ አሚን

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @المميتو
      @المميتو 4 года назад

      አሜን

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 4 года назад

      Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እግዚአብሔር ይፍስህን በገነት ያኑርልን ጀግናው የቢንያም አባት. 😭

  • @wagayedesalegh4501
    @wagayedesalegh4501 2 года назад +16

    እንኳንም ዘር ኖረው ስሙ ከመቃብር በላይ ይውላል ልጁ ታሪክ ሰርቶ ስሙን ያስጠራዋል ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርህ ወድሜ ጀግና የጀግና ዘር

  • @የእምዬልጅኢትዮጵያዊነኝ

    አንተ ጀግና ነብስህን ለሃገርህ ሰውተሃል ፈጣሪ ከነደጋጎቹ ጋር ያኑርህ።ልጅ ቢኒም እግዚአብሔር ፅናቱን ሰቶ በጥበብ ያሳድግህ፣ነገም ሀገርህን ተረካቢ ነህና።

  • @ይስሬሸ
    @ይስሬሸ 4 года назад +94

    እፉፉፉ የኔ ጀግና ክፉ አይንካህ💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 года назад

      እስቲ በቅንነት ደምሩኝ በስልክ ብቻ የምንሰራውን ቪደዮ ተመልከቱልን ጋይስ ቢያንስ 1k ሰብስክራይብ ካገኘን ካሜራ ይገዝልናል ...
      በቅንነት መደማመር ይቻላል...

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 года назад

      እስቲ በቅንነት ደምሩኝ በስልክ ብቻ የምንሰራውን ቪደዮ ተመልከቱልን ጋይስ ቢያንስ 1k ሰብስክራይብ ካገኘን ካሜራ ይገዝልናል ...
      በቅንነት መደማመር ይቻላል...

    • @hikmakelalawa6429
      @hikmakelalawa6429 2 года назад +4

      ሞተ💔😭😭😭😭

    • @የትምልኑርስደተኛነኝ
      @የትምልኑርስደተኛነኝ 2 года назад +1

      አይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 2 года назад +31

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ በጣም ያማል ቢኒያም እግዚአብሔር ያሳድግህ

    • @aynalemwidlima2469
      @aynalemwidlima2469 2 года назад

      እግዚአብሔር ያፅናናክ ልጅ ቢኒ
      ይከብዳል የሆነው ያማል በጣም

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 4 года назад +239

    የህፃናት አምላክ ጠብቆ ለዚህ አበቃችሁ፣ ረጅም እድሜ ከጥና ጋር ይስጣችሁ።

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @እሙጀማልየአላህባሪያ
      @እሙጀማልየአላህባሪያ 4 года назад +3

      የኔ ጌታ አላህ. በጥበቡ ያሳድግህ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 4 года назад +2

      ፈጣሪ እንካን አተረፋቺው

    • @fadhilajameel6123
      @fadhilajameel6123 4 года назад

      የኔ ጊታ አላሀው ሱብሀነው ታለ ይግዝህ የኔ ጊታ

    • @hailatman8924
      @hailatman8924 4 года назад +1

      #HailatSat #subscrib #like #share
      For more prank video chek the link
      ለድብርት ለሳቅ ለጫወታ ለመላቀቅ ጎራ ይበሉ!!!
      አለን ወይ
      በኔ ቻናል#prank# ስልክ መሳብ ያበደ #Prank
      @@@@@@@@@@@

  • @dinahalal1736
    @dinahalal1736 4 года назад +160

    አንተ ለልጅክ አንዳሰብከው ፈጣሪን ላንተ አሰበ. ልጅህን ያሳድግልህ 🙏 ❤🇪🇷❤🇪🇹

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 4 года назад +174

    በጣም ልብይነካል የእውነት እግዚአብሄር ያሳድግልህ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 года назад

      በጣምልብይነካልየእውነት።እግዚአብሔር ያሳድግልህ።

    • @workiyemekonen9902
      @workiyemekonen9902 4 года назад

      Amen

    • @hailatman8924
      @hailatman8924 4 года назад +1

      #HailatSat #subscrib #like #share
      For more prank video chek the link
      ለድብርት ለሳቅ ለጫወታ ለመላቀቅ ጎራ ይበሉ!!!
      አለን ወይ
      በኔ ቻናል#prank# ስልክ መሳብ ያበደ #Prank
      @@@@@@@@@@@

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 года назад

      እስቲ በቅንነት ደምሩኝ በስልክ ብቻ የምንሰራውን ቪደዮ ተመልከቱልን ጋይስ ቢያንስ 1k ሰብስክራይብ ካገኘን ካሜራ ይገዝልናል ...
      በቅንነት መደማመር ይቻላል...

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 года назад +1

    የኔ ጌታ ምነው ይህ አደበትህ ተዘጋብን ይህ ድምፅ ጠፋ ምነው የበርሃ ልጅህን ጥለሃው ሄድክ ልጅ እኮ ያለወላች አያምርበትም ምነው ጠፋህበት የኔ ጀግና ልጁን ሳየው ማርያምን ያለቀስኩት በጣምነው አህንም ጀግና አይሞትም አንረሳህም ህያውነህ

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 года назад +17

    ነፉስህን ይማረወ ወንዲሜ ልጂህ ፈጣራ አምላክ ያሳዲግልህ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 года назад +1

    ታሪክ የሰራ ጎበዙ ጋዜጠኛ ክብር ለእናት አገሩ ለተሰዋው ጀግና የጀግናው ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @fassi6714
    @fassi6714 4 года назад +40

    የኔ ውድ እድግ በል የልጅ ምስክርነት ፍፁም እውነት ነው ልጅ አይዋሽም

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 4 года назад +229

    አቢቹ ትልቅ እንግዳ ይጠብቅ አል ቤተ መንግስት ጋብዝልን ይህን ልበ ሙሉ ህፃን ልጅ ከነ ጀግናው አባቱ please

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад +1

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @jireenyaaabdetaa4110
      @jireenyaaabdetaa4110 4 года назад +3

      Betam Des bilognal be commentio. Ewunet andinetachin teregagete . Geta ebarkot.

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 4 года назад +1

      Yes this kid has history to tell when he grow up

    • @ዙዙይመርA
      @ዙዙይመርA 4 года назад +1

      ሡሀን አላህ መሽአላህ እድግ በል ኢላሂፈ

    • @አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ
      @አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ 3 года назад

      አወ ግድ ነው አብይ እሰብበት

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 2 года назад +5

    Oh my God!!!
    I have no words to exprress my fleeing.
    May God be with our son, Benyame
    We love you

  • @marie9698
    @marie9698 4 года назад +1

    በመብርሀን እስኪ እነዚህን የሀገር መከታዎች ለንሱ ሳይኖሩ ለኛ የሚኖሩ ጀግኖች መከላከያዎቻችን በምን ቃላት ማድነቅ ይቻላል ብቻ የኔ አባት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም መዳኒዓለም አባቴ ሀሳብህ ተሳክቶ ጠላቶችህ ወድቀው ለማየት ያብቃን ልጅክንም አድጎ ለቁምነገር ያብቃልህ ታሪክ አይረሳችሁም ጀግና ነህ እስከልጅህ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +84

    ይሄንን ሁሉ መከራ አልፈህ ዛሬ ለሀገርህ ተሰዋህ ወንድምአለም 😭😭😭😭😭 አልቅሼ ልሞት ነው አልቻልኩም😭😭😭😭።
    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
    ትግራይ ምድር ልጅ አይውጣልሽ እሾህና አሜኬላ ይብቀልብሽ ።

    • @muluteshome7358
      @muluteshome7358 2 года назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 2 года назад +2

      እኔም በጣም አለቀስኩ በጣም ብዙ ሰው አለቀሰ። በቅርብ የማውቀው ሰው ሆኖ ተሰማኝ ።ልጁ ሲያለቅስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተ ኝ ። ስንቱ ቤት ባዶ አደረገ ይሄ ጦርነት ፈጣሪ ማረን ይቅር በለን።

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 2 года назад

      በጣም😭😭😭

    • @Moonlight-ws5qt
      @Moonlight-ws5qt 2 года назад

      😔😭

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 года назад

      በጣም

  • @nahyanalrashdi2093
    @nahyanalrashdi2093 4 года назад

    ኡፍ የኔ አባት እግዚያብሄር ያሳድግህ የጀግና ልጅ የኛ ወንድሞች ከመላው የሀገሬ ክፍል አገራችን ነው ብለው እድሜአቸውን እዚያ ይጨርሳሉ እነሱ በዘር ተደራጅተው ሲዘርፉን ሲገሉን ኖሩ ግን አሁን የእውነት አምላክ እዳቸውን ሊያስከፍላቸው መቷል ክብር እና ምስጋና ለሰራዊት ጌታ ይሁን ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ሞት ለጁንታ ህውሀት tplf ወያኔ ኢትዮጵያ ሀገራችን በከፍታ በክብር ለዘላለም ትኑር አሜን አብቹኮ እንወድሀለን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад +9

    እደዉ ባባየ ልጀ 😭😭 እኳን ወጣህልን ልጀ መሰልኤኝ ጀግና የጀግና ልጅ💚💛❤

  • @aminahassen7831
    @aminahassen7831 3 года назад +1

    ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 4 года назад +33

    ❤️ጀግና አባት💐 ጀግና ልጅ💐❤️ የኢትዮጵያን ጀት አብራሪ ሆነህ ጠላቶቻን ለመደምሰስ ያብቃህ.💪🏽❤️💐

    • @erusalem3haylat371
      @erusalem3haylat371 4 года назад

      Telatwu yamara hezeb new telatwu hodu new weshetam hula betam yasazenal

    • @ysgysg3920
      @ysgysg3920 2 года назад +1

      ነብሰ ይማር

    • @ysgysg3920
      @ysgysg3920 2 года назад

      የእርስ በእርሰ ጦርነት በጣም ያስጠላል

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +4

    የአባቱ መሞት በጣም ያማል ግን በጀግንነት ነው የሞተው እና ልጁንም ፈጣሪ ይመስገን ከቤተሰቦቹ ጋር ቀላቅሎታል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 2 года назад +7

    ጀግናው መቶ አለቃ ጌታቸው ሞረዳ ነፍስህ በሰላም ትረፍ:: ህፃን ቢኒያም ይህን ሁሉ ውጣ ውረድ አብራችሁ ያሳለፋችሁት አባትህ ቢያልፍም የጀግና ልጅ ስለሆንክ ኩራት ይገባሃል:: በዚህ ዕድሜህ አባትን ማጣት ቢያሳዝንም::

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 2 года назад +17

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን እኛን ለማዳን አንተ ተሰዋህ 😭😭😭

  • @yontangebru5912
    @yontangebru5912 4 года назад +49

    It's a big lesson for this kid he's going through at his age, he's going to be hero of some kind. God bless him.

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @lamlamg4452
      @lamlamg4452 4 года назад

      👎👎👎👎👎👎👈

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 года назад

      እን ካንም በሠላሞ ለዞች ቀን አበቃችሁ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 года назад +1

    የኔ አባት እህ ህፃኑ ሲያሳዝ እነዚህ የሰው ቡዳወች አባቱን በሉበት

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 2 года назад +9

    ልክ እንደ እናት እንስፍስፍ ያለ አንጀት ያለው አባት አረፍክ እንጂ አልሞትክም ጀግና አባት ነህ ልጅህን ያስድግልህ አድጎ ስምህን ያስጠራልህ!

  • @ወሎየዋኤጁ
    @ወሎየዋኤጁ 2 года назад +1

    አምና የኸን ተስፋ ሰምተን ዘንዲሮ መሠዋተህን ስሰማ አዘንኩ 😭😭

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    😭😭😭😭😭የኔ ጌታ የአባት ፉቅር የት ይገኛል ጀግና ነብሥ ይማር

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds9791 2 года назад

    እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥህ ህጻ ቢኒዬ የእኔ ጀግና ከእግዚአብሔር የሆነ መጸናናት

  • @zna826
    @zna826 2 года назад +16

    ጀግናችን በሰላም እረፍ። ልጅህን የሞትክላት ሀገር ተርክባሃለች።

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    አላህ ያሳድግህ የኔ እናት በዚህ እድሜይሄን ሁሉማየት ይከብዳል

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    ጀግና አይሞትም ሁሌም ከምድር በላይ ስሙ ሲጠራ ይኖራል እፍፍፍ እኔማ አልቅሸ ልሞት ነው 😭😭😭😭😭

  • @salahadinselman6253
    @salahadinselman6253 2 года назад +1

    ለሀገርህ የተሰዋህ ጀግና ነክ አለህ ለቤታሰቦችህ ፅናቱን ይስጣቸው
    ቢኒ አለህ የሰድግለህ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 года назад +15

    ስለማይነገረ ስጣታ እግዚአብሔር እመቤቴ ታሳድግህ አይዛ ለበጎነው አባታችን

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад +1

      "እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

  • @የአላህሳአዲኒያከሪም
    @የአላህሳአዲኒያከሪም 2 года назад +1

    በጣም ያዝዝናል እማማ ሀገሬ ለአንች ሲሉ ስንቱ ተሰዋ

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 2 года назад +6

    ነፍስ ይማር በጣም ነው ያሳዘነኝ ኖሮ ይህ ቀን አልፎ ከልጄ ጋር ነበርኩ ይህን ሁሉ ያሳለፍኩት ቢል ግን ፈጣሪ የፈቀደውን አደርገ ለሀገር መሰዋት መሁን ትልቅ ነገር ነው ነፍስክ በሰላም ትርፍ ልጁም አድጎ ታሪክ ሰሪ ይሁን

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 3 года назад

    አይዞወት የመቶአለቃ ጀግና በብዙ ይፈተናል ለዚህም ጀግና ሚባለው።ከነኚ ወስላቶች የወገን ጦር ከጀርባ ወጊ ዎች እንኩዋን ከነልጅዎ ይህንን ለመናገር አበቃወት።የወያኔ ልጅ መሆን ያሳፍራል የነሱ አባቶች ወግተውናል።ልጆቻቸው እንደርስዎ ልጅ ደረቱን ነፍቶ ሚናገረው በጭራሽ አይኖረውም ።የወያኔ፣የትህነግ ልጅጆች እድሜልካቸውን ያፍራሉ በአባትና እናቶቻቸው ክፉ ስራ እድሜልካቸውን።

  • @elhammohammed4137
    @elhammohammed4137 4 года назад +23

    ይህ ልጅ አድጎ እንደሚበቀላችሁ እሠቡ እነ ቅማላም

    • @mekdesbekele9853
      @mekdesbekele9853 4 года назад +3

      የለም እይበቀሉም ልጆች ተበቃይ አምላክ አላቸውና:

  • @ethiopiahagare2610
    @ethiopiahagare2610 2 года назад +1

    አሟሟትህ የጀግና ቢሆንም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ውስጤ አልቻለም ጌችዬ😭😭😭😭 ምናለ የወያኔን መጨረሻ አይተህ ብትሞት🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙅🙆?

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 4 года назад +24

    ህፃናት በዶ/ር አብይ ምን ያክል እምነት እንዳላቸው ያሳያል ።
    አድገህ ታሪክ እምትሰራ ያርግህ ፈጣሪ አባዬ።

    • @diegoronald2193
      @diegoronald2193 4 года назад

      ዳክተር።አብይ።ይሄ።ልጅ።በጥሩ።ሁኔታ።እንዲያድግ።እንዲማር።ለአባቱ።አለኝታ።ሀገሩን።ጠባቂ።እንዲሃን።ምኞቴ።ነው።.

  • @ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ
    @ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ 2 года назад +1

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው ለጀግና አይለቀስም አይተገዝም የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅህን ተረክቦልሃል

  • @mylady9674
    @mylady9674 4 года назад +3

    በጣም የሚያስደስት ጕበዝ ልጅ እና ብርቱ አባት እግዚሐብሄር አምላክ ሁላችሁንም እንኳን አተረፋችሁ አሁንም ይጠብቃችሁ ወንድም ልጅህ አድጕ ለወግ ለማዕረግ ያብቃልህ ♥ 🙏

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 года назад +1

    ወይኔ አንተ ጀግና መከላከያ መሞትህን ስሰማ በጣምነዉ ያዘንኩት የኔ ጌታ😭😭😭😭😭

  • @yabsra17tube82
    @yabsra17tube82 4 года назад +15

    እህህህህህህህ እናተሥ ብትሞቱም ጀግና የሞተውን ነው2 ያጣች እናት ያሣለፈችውን ጊዜ አሠብኩት የቁም ሃዘን የቀመሠ ያውቀዋል

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….",..,/,/.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 2 года назад +2

    የኛ ጀግና ሁሌም በልባችን አለህ ለሀገር መሞት ክብር ነው 💔

  • @rakrak3408
    @rakrak3408 2 года назад +3

    በጣም ነው አዘንኩት እሱ በህዎት ቆይቶ እኔ ሞቼ ብቀር ብዬ ነው የተመኛሁት ምክንያቱም እንደ እሱ ያለው ለእትዮጵያ ያስፈልጋታል እኔ ኖሬ ምን ልጠቅም እጣ ፈንታዬ ስደት ሆነ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 года назад +1

    የኔ አባት ባቢየ አላህ ከእርሱ የሆነ ፅናት ይስጥህ ሀዘንህ ልዮ ነው።

    • @khalilbu5046
      @khalilbu5046 2 года назад +1

      የኔማርአላህ ልጅህንነሥል አላህያድርግልህ ልብይሠብራል።

  • @jrurur4435
    @jrurur4435 4 года назад +72

    አባየንመቀጣጣር አቀተኝ💔💔💔

    • @rahimaahmed4931
      @rahimaahmed4931 4 года назад +2

      እኔም አስለቀሰኝ የኔ ጌታ አላህ ያሳድግህ

    • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
      @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 года назад

      እኔም አልቻልኩም የድት የልይ እናት ነኝ አልቻልኩም

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @ah6121
      @ah6121 4 года назад

      Inem

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 2 года назад

      ዛሬ እደት ሆሽ
      እኔ አልቅሸ አልወጣም አለኘ

  • @zainab-vh4im
    @zainab-vh4im 2 года назад +1

    ጀንታ አላህ ይይለህ ወላሂ እወነት አላህ የሰራህን የሰጥህ ጀንታ አወሩ ነው

  • @megezeztub
    @megezeztub 2 года назад +19

    ነፍስ ይማር ወንድማችን መስዋዕት ለኡትዮጵያ ህዝብ ስትል ከፍ ልክ ወይኔ ልቤ ተሰበር መሞትክን ስሰማ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 года назад

      በጣም ያሳዝናል

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 года назад +1

    የስራቸዉን ይክፈላቸዉ ወገን የካዱ ከዳተኞች

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 4 года назад +23

    አባቴ""""የነዉድ”""አላህ ያሳድግህ።።።።
    በግፍ መገደልንም ሆነ መግደልን #አላህ ይያዝልን።።።#አጸያፊ ታሪክ"""
    ኡፍፍፍፍፍ"አሁንስ መች በቃቸዉ።።።እየገደሉ ነዉ በየቦታዉ"""""ኧረ ያረብብብ""""

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 года назад +1

    አፍ አባቴ በጣምነው ምወድህ ያባትፍቅር❤

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 4 года назад +28

    እፉ የኔ አባት አባቱን እንቅ አርጎ ያዘው አጀቴን በላኝ እኔም አውቀዋለሁ የወታደር ኑሮ

  • @yonaswibneh8494
    @yonaswibneh8494 2 года назад +1

    ንፍስህን ብአጸደ ገነት ያነሩሉን ጀግና አባት

  • @rakrak3408
    @rakrak3408 2 года назад +7

    አይዞህ ልጄ ብያንስ አንቴ ተርፈሃል እድለኛ ነህ ነጌ እንደ አባትህ ሀገር ዎዳጅ እንድትሆን ተስፈዬ ነው ደግሞ ትሆናሌህ አልጠራጠም

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 4 года назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ የብላቲናው አምላክ እንኩዋን ታደጋችሁ ሀሌሉያ

  • @alganesht4411
    @alganesht4411 4 года назад +10

    Baby Binam is going to be an air force when he grow up👨‍🎓like general Bacha Debele nice choice.God bless you 😍😍 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 2 года назад +1

    ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ልጅህን ያሳድግልህ ልጅህ የመከላከያ በረከት ነው እንወደዋለን አንተ አልሞትክም ብትሰዋም በህይወት አለህ ክብር ይገባሃል።

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 4 года назад +9

    አባትና ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።

  • @amlakutadele
    @amlakutadele 2 года назад

    ጀግናችን በአንተ መስዋትነት ኢትዮጵያ ቀና አለች።እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @yassybariso9712
    @yassybariso9712 2 года назад +3

    ነብስህን,ይማሪው,ወንድማችን,ልጅህንም,እግዚአብሔር,ያሣድገው

  • @ሥደተኝዋየቶብኢሻአላህሥብ

    ያሳዝናል ለልጁሲል ቢኖርህ ጥሩነበርጀግናላገሩይሞታል ልጅህንያሳዲግልህ ያርብ አባትንማጣት ከባድነው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +5

    የኔ ጌታ አየር 😂😂😂ያዳናቸዉ አየርሀይል ስለሆነ አየር አለ አይ የልጅ ነገር አልቅሼ ነበር ትንሽ አሳከኝ ተባረክ አንተን ያተረፈ እግዚአብሔር ይክበር ይመስን አሜንንን👌

    • @hayat3188
      @hayat3188 4 года назад

      አየር ሀይል ሀላፊ የሚስፈልጉት አሟልቶ ሊሳድገው ቃል ከብቶለታል

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 4 года назад

    የኔ ጌታ በመጫወቻህ ዘመን ይህንን ሰቆቃ ማየት ይከብዳል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ዋናው መትረፋችሁ ነው

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በአፀደገነት ያኑር ወድማችን 💚 💛 ❤

  • @Nefisa630
    @Nefisa630 2 года назад +1

    እደው የኔ አሣዛኝ ገደሉህ ይሉኛል እኔግን ማመን አቃተኝ ያተን መሞት የኛ ጀግና ምን እደምል አላቅም ብቻ አላህ ልጅህን ያሣድግልህ መርሻውን ይሥጠው ለልጅህ

  • @tesfagebreyes7548
    @tesfagebreyes7548 2 года назад +16

    የኔ ጌታ ነብስህ በሰላም ትረፍ ጀግናችን ይሄ ሁሉ የሆነው እናንተ ህይወት ከፍላችሁ ሀገር ለማቆም ነው🙏

    • @mmn1491
      @mmn1491 2 года назад

      ወላሂ አጀቴን በላኝ

    • @ethioethio5068
      @ethioethio5068 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭☝😭😭😭

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 2 года назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭ወድሜ ነብሥ ይማር

  • @samirasamira2883
    @samirasamira2883 4 года назад +128

    የኔዉድ አባትህም እኳን አላህ አተረፋቹህ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @momlnabeshlr3360
      @momlnabeshlr3360 2 года назад

      ሞተኮ ማሬ

    • @hawatube2358
      @hawatube2358 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭💔💔💔☝️🤲🤲

    • @ሀዋወረባቦ
      @ሀዋወረባቦ 2 года назад

      ሞቶአልእኮእህቴ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 года назад

      ሙቷል ያሣዝናል

  • @shituandeta1530
    @shituandeta1530 2 года назад +1

    በጣም ያማል ነብሰ ይማር ልጅክን ድንግል ትጠብቅልህ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 года назад +4

    የኔ አባት ኡፉፉ😭😭😭 ነፍስህን ይማረው ብቻ ልጅህም አድጎ ሀገሩን እንዳባቱ ወዷት በሆነ ቦታ ስሟን እሚያስጠራ ልጅ ይሁን የኔ ህፃንዬ ያን ሁሉ ስቃይ አዬ ያለእድሜው 😭

  • @ሀዩነኝየማየብቻ
    @ሀዩነኝየማየብቻ 2 года назад +2

    አባቱ ተሰዋ እሚባለው ውነት ነው እንደ 😭😢😭😭😭😭

  • @alemabebe3743
    @alemabebe3743 4 года назад +11

    It is amazing story, I was crying. I want to volunteer to help the father and son in any financial help. That is going to be my satisfaction in my life. Because you paid the price for all of us. We want to take care of you for the rest of your life.
    GOD BLESS YOU!!
    Jesus is your Savior forever!! We Love you

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад +1

    ያአላህ ያሳዝናል ያረቢ ሀቢቢ ሶብሩን ይስጥህ

  • @الببخنال
    @الببخنال 4 года назад +11

    አይኔ አበጠ በእባ የህፀኑ ልጂ የሚናገረው የኔ ማር አላህ ያሳዲግህ አጀቴን በላው አየ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 года назад +1

    ነፍስህን በገነት ያኑረዉ የሀገር ጀግና

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 4 года назад +17

    በስማም አንጀት ይበላሉ ሁሉም እናንተ የትግራይ አመራሮች እግዚአብሔር ነብሳችሁን ያቃጥለው ለ ህፃን ልጅ ማትራሩ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….",..,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    ኡፍፍፍፍፍ ምናለ የአባቱን እድሜ ቢያርዝምለት ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ ዛሬ ኢቢኤስ ላይ አይቼ ነው 😭😭😭😭መሞቱን ለሀገሩ ሲል ሂወቱ ብታልፍም ጀግና አባት ነበር ያለህ አድገህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ

  • @emebetbekele2485
    @emebetbekele2485 4 года назад +24

    This is heart Breaking story.. OMG a little boy going through all this 😢

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 2 года назад +1

    ኡፍ እህ ያአላህ እደት እዳልቅስኩኝ ነፍስ ይማር

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 4 года назад +47

    የነጌታ እንኳን እግዚአብሔር አንተንም ልጅህን ከነዚክ አሸባሪ ጁንታ አተረፈክ ድል ለመከላ ኪ ያ ሰራዊ ታችን ሞት ለጁንታ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው….".,//.,. የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…
      ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ስለ ሕዝቡ ይወጋል እንካንም ተረፋችሁ ጌታ ያሳድግልህ 👍🦚🦚🦚🦚

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 4 года назад +7

    😭😭😭እፍፍፍፍ ከባዲ ነው እግዚአብሔር የጆቸውን ይሥጣቸው እናተን እንኳን አተረፊችሁ እደግ በል ማርርር

  • @mikaelmohammed2335
    @mikaelmohammed2335 4 года назад

    እያለቀስኩኝ ነው ዝግቱንም የተማሁት ኮሜንቱንም የፃፍኩት። የኔ አባት በደርግ ግዜ ወታደር ሆኖ መድፈኛ ተኳሽ ሆኖ ኤርትራ ተመድቦ ነበር። እናም በልጅነቴ የማይረሳኝ የሆነ ነገር ውስጥ ደበቀኝና አብረው ቤት ውስጥ የነበሩት ወጥተው ሄዱ። ብቻየን በቤት ውስጥ። ለካ በዛን ሰርጎ ገብ ገብተው ብዙ ወታደሮችን በተኙቡት ገድሉው ሄደዋል። ካደግኩኝ በኅላ ከነገረኝ ውስጥ። እናም ዛሬ ይህንን ስስማና ህይወት ቀጥላ አባቴም እኔም በህይወት መኖራችን ኢትዮጲያን በሚወደው በእግዚአብሔር ምህረት አደለምን? ይህንን ብላቴናና አባቱን እግዚአብሔርን ስላደረገላቹህ ጥበቃ በተለይ መኪናው ውስጥ ብላቴናውን መኪና ውስጥ እንዲገባ ሰይጣን ሲፈልግ እግዚአብሔር እንዳይገባ ሲያደርግና መኪናው መመታቱ የእግዚአብሔር ጥበቃ ነውና። እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!! ጠላቶቿንም ያዋርድ።

  • @hivv2532
    @hivv2532 4 года назад +5

    የኔ ልጅ እድግ በልልኝ ወላሒ ልጀን መሥሎ. ታየኝ

  • @ዳማከሴቲውብ
    @ዳማከሴቲውብ 4 года назад

    ኮመት ለመፃፍ ቃላት አተረኝ
    በጣም ነው ያዘንኩት ....አሏህ ያሳድግል
    ወንድም አለምየ ......ለትልቅ ቁምነገር ያብቃልህ
    እናተንም አሏህ ይጠብቃችሁ ከጁንታወች ሲራ
    የኔም አጎቴ መከልስከያ ውስጥ ነው .....

  • @lamlamashebo3254
    @lamlamashebo3254 4 года назад +19

    አይዞህ ወንድሜ እንባዬነው መቆጣጠር ያቃተኝ እግዚአብሔር ህጻናትን ይጣብቃል እንኳን አንተም ልጅህም ቸረፋቹው የኛ ጀግኖች አብይ እየመጣ ነው ኡኡኡኡኡ እኔን አይዞህ 💚💛❤❤❤

    • @ሰኪና-ኘ1ፈ
      @ሰኪና-ኘ1ፈ 2 года назад

      አባቱ ሞቶዋል አሁን ሲያሳዝን ልጁ አለ

    • @ኡስማንሀሰን
      @ኡስማንሀሰን 2 года назад

      አይይ ወንድሜ አላህ የጀነት ይበልክ አንተ ብትሞት ታሪክ አይረሣህም ልጁንም አላህ ያሣድግልን

  • @norhosaennorr1432
    @norhosaennorr1432 4 года назад

    እውነት ጁታወች ለህፃንም አይራሩ ሣየዉ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ህፃኑ አጀቴን በላው መከላከያ ሠራዊታችን እኳን አላህ አተረፋችሁ ድል ሁልጊዜም ለመከላከያ ሠራዊታችን

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 года назад +6

    #ኢጆሌወሊሶ ነብስ ይማር የሀገር ልጅ 🇪🇹🙏🕊 በልጅህ ውስጥ ሁሌም እናስታውስሀል :: 🇪🇹💯🇪🇹💪🏽

  • @tigistmesele2751
    @tigistmesele2751 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ጀግና የጀግና ልጅ ነህ!!!!!
    💚💛❤️ ኢትዮጵያ በልጆቿ ተከብራ ለዘላለም ትኑር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ክብር ለመከላከያችን🇪🇹

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 2 года назад

    ይህን ጀግና አባት ነጠቁን ከለ አባት አስቀሩት ጅነታዎች እድሜ ያችሁ ይጠር😔😔😔😔

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад +7

    😭😭😭😭😭😭 የኔ ጌታ ነፍሰህን ይማርልን

  • @hananferid7967
    @hananferid7967 4 года назад +1

    ወይኔ እንዴት የሚያስለቅስ ልጅ ነው ፣ጀግኖቻችን የልባችሁን ስብራት አላህ ድላችሁን ሙሉ አድርጎት ያስደስታችሁ ረዥም እድሜ ኑሩልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @candaceitsmydam9892
    @candaceitsmydam9892 2 года назад +8

    Rest in peace hero never die 😭 Ethiopia will remain us

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 2 года назад

    የአባትነት ጥግ ጀግና አባት ነህ ይሄን ሁሉ ፈተና አልፈህ ልጅህን ከሰው ቀላቅለሄው አንተ ተሰዋህ የእኔ ጀግና

  • @እማኢትዮጲያዬ
    @እማኢትዮጲያዬ 2 года назад +5

    ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ወንድምዬ 😥

  • @rabiaa9235
    @rabiaa9235 2 года назад +1

    እፍ ያማል ወሏሂ ወያነ ባጭር ያስቀርህ

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 4 года назад +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች!!