የሀጫሉ ህልፈት በግብፃዊያን ቤት! ያልተሰማው እውነት! | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июл 2020
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    የሀጫሉ ህልፈት በግብፃዊያን ቤት! ያልተሰማው እውነት! | Ethiopia

Комментарии • 187

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p 4 года назад +24

    አይ አቀራረብ እጅግ ደስ በሚል መልሉ ለጆሮ በሚስማማ መልኩ ነው የምታቀርበው ምስጋናዬ ካለህበት ይድረስህ ሀገሬ አትፈርስም እውነት ነው አትፈርስም

  • @yashieamshiw1243
    @yashieamshiw1243 4 года назад +39

    ኢትዮጵያን ፈጣሪ ነዉ የሚጠብቃት መቼም አጠፋም እናቴ እምዬ ዞሮ መግቢያዬ

    • @bandiumar1964
      @bandiumar1964 4 года назад +1

      Oromo hizb iska mikaberw dires tifersalech

    • @bekelebashah6104
      @bekelebashah6104 4 года назад

      Bandi Umar እዞህ እትፈርስም አንተ ትፈርሳለህ ኦሮሞም ኢትዮጵያውያዊ ነው የአረቡ ባንዳ ማነህ ትስማለህ ለላኩህ ንገራቸው ወይ ፍንክች ብለዋል ብለህ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 года назад +16

    እውነት በልሀም ኢትዮጵያ መቺም አትፈርስም
    ጠላቷ ይፈርስልእንጂ ገና ትበለፆጋለች ኢንሽ አላህ
    ሁሉም ስላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fadilajasem1658
      @fadilajasem1658 4 года назад

      አሚን አሚን አሚን ያረብብብብ

  • @user-fv1kd8pi1f
    @user-fv1kd8pi1f 4 года назад +8

    ፈታ ዴሊ በጣም እውዳቹሀለሁ አቀራረብህ ሲጥም ኢትዮጵያዬ ሁሌም ኑሪልኝ እውድሻለሁ።

  • @user-ox1lt1oi9s
    @user-ox1lt1oi9s 4 года назад +9

    ኡፉ የአንተ ድምፅ እራሱ በጣም ያጽናናኛል ጌታ ዘመንህን ይባርከው 😘

  • @samsamsung1911
    @samsamsung1911 4 года назад +7

    ኢትቢያ ትቅደም ዘረኝነት ይጥፋልን አገሬሠላምሽ ይብዛ💚💛❤ ወድማችንእናመሠግናለን🙇♥👌👍👏

  • @jemalali3772
    @jemalali3772 4 года назад +2

    ይህን ግዜ አናልፍዋለን አላህ ይረዳናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tftg3318
    @tftg3318 4 года назад +5

    አይ አቶጲያ አለመታደልሺ አኸኸኸኸ አንደኔ የሳውድ ሸቃሎች እጃችሁን አውጡ ኡፈፈፈፈፈፈ

  • @saranegera6561
    @saranegera6561 4 года назад

    ዋው ዋው .....!!!! አገሬ ኢትዮጵያ ክፉሽን አልሥማ የዘረኝነት መንፈሥ ይውደም አሜን ፫

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir4135 4 года назад +2

    አሜን❤አሜን❤አሜን ❤ ሰላም ለ ሀገሬ (🇪🇹)

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j 4 года назад

    ምርጥ አቀረረብ ልብ ይነካል ። ልብ ያለው ልብ የለለው ልብ ይስጠው አሜን ።

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z 4 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ከሰይጣ ጠላታችን ይታደግልን 💚💛❤️

  • @bekebaba4079
    @bekebaba4079 4 года назад

    የናንተን ዜና ከማንም በላይ እሰማለሁ ደግሞም አምናለሁ አደራ እውነት ብቻ አቅርቡልን በተረፈ ስለማዳምጣቹ በጣም እድለኛ ነኝ በርቱልን ፈታዎች በጉጉት እሰማቹዋለን እናመሰግናለን ውዶች 😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 4 года назад

    Tebarek wed Wendime Feta. 💚💛❤️🙏🙏

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 4 года назад +3

    ተንሳኤ ለማማ ኢትዮጵያ
    ድል ለታላቁ ጭቁን ህዝባችን
    ሞት ሆይ ኢትዮጵያን እለፍ
    😭😭😭😭✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️✊️

    • @tadeabiyo1999
      @tadeabiyo1999 4 года назад

      Ameeeeeeeeen 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 4 года назад

    Thank you 🙏 you left me up!! Keep it up !!

  • @amaama8163
    @amaama8163 4 года назад

    Txs bro

  • @yeshemebetworku6599
    @yeshemebetworku6599 4 года назад +2

    ሀገሬ መቸም አትፈርስም ሊያፈርሷት የተነሱት ይፈርሳሉ እንጅ ።
    ወንድሜ. አቀራረብህን ሳላደቅ አላልፍም አመሰግናለሁ ።

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад +1

    😭😭😭😭😭 ያሳዝናል ደሩ እግዚአብሔር አምላክ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ ሀገር ያሉትን የኢትዮጵያ ጠላቶች ከምድረገፅ ያጥፋልን

  • @NewTrafford
    @NewTrafford 4 года назад +3

    Dudeee.... የሰው ድምፅ እንደዚ ናፍቆኝ አያቅም። welcome back.

  • @galaxycore8590
    @galaxycore8590 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ። ለማንም ለምንም ወገንና ፈራጅ ሳትሆን ለአድማጭ በሚጥም መልኩ ላቀረብከው ጽሑፍ አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድሜ እድሜ ይስጥልኝ ሰላም ለኢትዮጽያ ይሁን አዎን አትፈርስም የጠላት ይፍረስ

  • @shaibumamudumubie1750
    @shaibumamudumubie1750 4 года назад

    እንኳን ዳህነ መጠህ ወንድም እግዚአብሔር አገራችንን ካክፉዎች የጠብቀት

  • @hahahaha2260
    @hahahaha2260 4 года назад +8

    Ende afik yargilin fetari hageren yitebikilin ameeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👈amlake tabikilign aderaa🤲🤲🤲

  • @islamispeace2317
    @islamispeace2317 4 года назад

    አይ አደበት ዜናህ ትረካ የሚመስል ጆሮን ለስለስ አድርጎ ወደ ውስጥ ሰርፆ የሚገባ ምርጥ አቀራረብ አሏህ ይጠብቅህ እጅግ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ የአድማጮችህን ጆሮ ሳታሳምም የአድማጮቻችህን ፍላጎት ሳታደበዝዝ ደስስ በሚል ሁኔታ የምታቀርብ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አድናቆቴ ይድረስህ ባለህበት በርታ ወንድሜ

  • @user-bt5xv3eu8b
    @user-bt5xv3eu8b 4 года назад

    የአላህ ሀገራችንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን

  • @wosenmekonen7122
    @wosenmekonen7122 4 года назад

    Egzabeher Ethiopia yetebek Amen

  • @Mahalet-mo8fc
    @Mahalet-mo8fc 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @seni680
    @seni680 4 года назад

    God garde our Ethiopia and the people’s

  • @ttty3386
    @ttty3386 4 года назад

    እፍ ደስ የሚል አቀራረብ ነው እናመሰግናለን አዎ እውነት ነው ለ ሀገራችን እንማገት

  • @amaama8163
    @amaama8163 4 года назад

    ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @simegnmoges6279
    @simegnmoges6279 4 года назад

    Tebrk

  • @yeshemebetworku6599
    @yeshemebetworku6599 4 года назад +3

    አትጠራጠር. ባንዳወቹ ይፈርሳሉ እትዮጵያ ግን ሀገረ እግዚአብሔር ናት ምንም ቢያሴሩ ድንጋይ ቢያጎኑት ተመልሶ ካናት ነው ነገሩ የተበተቡት ሴራ እነሱን ጠልፎ ይጥላቸዋል

  • @denberemengistu816
    @denberemengistu816 4 года назад

    Amen Amen Amen!

  • @EMU937
    @EMU937 4 года назад

    በርቺ

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 года назад +1

    ሃጫሉ ነብሱን በገነት ያኑርልን 💔💔😥

  • @jesusislordamen6461
    @jesusislordamen6461 4 года назад

    በሰኔ ወር የሚቀልቡት መንፈስ አለ አግዚአብሔር ይገልብጠዉ።

  • @Redarmy1074
    @Redarmy1074 4 года назад +1

    🤔🧐
    🤩😍🥰🇪🇹🥰😍🤩
    በትክክል አንድ መሆን ነው የሚጠበቅብን

  • @user-hv5jf9is2v
    @user-hv5jf9is2v 4 года назад

    አላሁመ ከውስጥም ከውጭንም ጥላት ሀገራችንን ጠብቃት ጥላቶቾን አዋርዲል 🤲🤲 አቤት አቀራረብ ይመችህ አቦ

  • @alsaadmobile785
    @alsaadmobile785 4 года назад +1

    እናተም በለቱልን አበራቱን

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 4 года назад +1

    ፈታዬ ጠፍተህብን ነበር
    እንኩአን ደህና መጣህ

  • @sopiahussain1659
    @sopiahussain1659 4 года назад

    ትክክል

  • @Eyerusalem77
    @Eyerusalem77 4 года назад

    Wow, I like it , akerarebachu betam yemarkal, be like barekiachhualehu

  • @tsehayalyou8227
    @tsehayalyou8227 4 года назад

    ባንዳዎች እና የኢትዮጵያ ጠላቶች ብን ቡለው ይጠፋሉ እቺ ፍቅር የሆነች የቃል ኪዳን ሐገር ናት ሐገሬ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቶቻ ብን ብለው ይጠፋሉ ለማየት ያብቃ🇨🇬🇨🇬🇨🇬።🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እናንተንም ያቆይልን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 года назад

    Amen yadirgew le selam yihun!!!

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 4 года назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ለእዝባችን መስማማትን ይስጥልንፈጣር

  • @jassigill6140
    @jassigill6140 4 года назад

    Well come fet

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 4 года назад

    አጩ ሁሌም እንወድሃለን ፈጣሪ ነብስን ይማር

  • @kadr-lb2yq
    @kadr-lb2yq 4 года назад

    ሀገሪን አላህ ያጠብቃታ

  • @alsaadmobile785
    @alsaadmobile785 4 года назад

    አው አንድ ነን አድ እንሁን ማአንም የማያሸንፈን ጀግና ነን💪🇪🇹🇪🇹

  • @balayiyegetaliji5367
    @balayiyegetaliji5367 4 года назад +1

    Fatari ethiopoian yitabiki 💚 💛 💖 🙇

  • @yeshialmmulu1227
    @yeshialmmulu1227 4 года назад

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችን ይጠብቅ

  • @user-nn7rg9jo1z
    @user-nn7rg9jo1z 4 года назад

    ትክክል አባአ

  • @linabelayneh3013
    @linabelayneh3013 4 года назад

    Tebarekelegn !!!! Agera Yekenash።

  • @medinamedina4316
    @medinamedina4316 4 года назад

    Masha Allah akerarebh erasi yarekal😘😘💚💛❤

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 года назад

    wow abow Geta berk yarghe yene wendem

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 4 года назад

    ኢትዮጵያ አትፈርስም ለዘላለም ትኖራለች

  • @amanuelheramo8076
    @amanuelheramo8076 4 года назад +2

    Well come to back.. you don't post this photo already he passed..
    ,

  • @tiruneshbeyene2896
    @tiruneshbeyene2896 4 года назад

    የእግዚአብሔር ቃል እንደሚነግረን:
    "የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው:: የወሩም ቁጥር
    በእግዚአብሔር እጅ ነው:: የወሩምቂጥር
    በእርሱ እጅ ነው:: ማንም ሊተላልፈውን
    ገደብ አደረግህለት::" ይላል:: ስለዚህ የዚህ ወጣት እድሜ ህዝብን እንዲያሳዘነው
    የደንገት ምክንያታዊ እልፈት ስናስብ: ከዚህም ባላይ ሰዎች ያዘጋጁትማ እጅግ
    ከባድና እጅግ መራራ መከራችን ይበዛ ነበር:: ለኢትዮጵያ የመረረና የሚዘገንን
    ከሆነ መከራ አዲስ አበባን አድኖአታልና
    እግዚአብሔር ይመስግን:: ዋናውና ዋናው
    ነገር ቁጥሩን ለማናውቀው ቀሪ እድሜያችን
    ለራሳችን: ለቤተሰባችን: ለሀገራችን እንጠንቀቅ:: ከሞት በኁዋላ ሕይወት አለና::

  • @user-nn7rg9jo1z
    @user-nn7rg9jo1z 4 года назад +1

    ትርካህ ለግሊ ገብቶኛል

  • @mohasaif3021
    @mohasaif3021 4 года назад

    ተበረከ

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y 4 года назад

    እንኳን. በደና መጣ. ጽምፅ. ናፍህን ነብር።

  • @user-ie1gv7qq4q
    @user-ie1gv7qq4q 4 года назад

    እንኮን ደህና መጣህ ወንድም

  • @user-yp8ym5hh5y
    @user-yp8ym5hh5y 4 года назад

    አይ ሀገሬ በጣም ያሣዝናል አላህ ሠላሟን ያውርድልን በጣም ያሣዝናል ልብ ይሰብራል ምንም የማያቀውን ሚሥኪን ሂወት ማጥፋታቼው ያሳዝናል

  • @yelayhukebede7588
    @yelayhukebede7588 4 года назад

    That is OK

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 4 года назад +1

    አዎ አገሬ ገና ትኮራለች

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 года назад

    ፋታ ደሊ ሰሞኑን የናንተን ዜና በምንጠብቅበት ግዜ ጠፋህብን ሰላም ነው እንኳን ደህና መጣህ የአገሬ ጠላቶች ማቅ ይልበስሏት ለሞቱት እህቶችና ወንድሞች ወገኖቼ ነብሳቸውን ይማርልን እህህ

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-ss3kw1xz2b
    @user-ss3kw1xz2b 4 года назад

    አሠላማለይኩም ፈታዴሌ እኮን ደህናመጣህ አናታቸው ይፍረሥ አገሬአፍርሥም

  • @kanjokanjo4777
    @kanjokanjo4777 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ፈታ

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 4 года назад

    lenate na lehegere EreGm Edme fetariye lemwedat hegere beselam Abkagne l❤you Etiyo and mami❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UserUser-yb1vi
    @UserUser-yb1vi 4 года назад

    Amennnn shwedeki eko mirti gazetehna neki

  • @user-ii4cv5pq3z
    @user-ii4cv5pq3z 4 года назад

    😭😭😭

  • @eulseumedanitnew6
    @eulseumedanitnew6 4 года назад +1

    Ethiopia 🇪🇹 lzelalem tenur

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 4 года назад

    እናቴ እምዬ አገሬ የጠላሽ ይጠላ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @taganashitouqi1156
    @taganashitouqi1156 4 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @BabyBaby-xi1pd
    @BabyBaby-xi1pd 4 года назад

    እንኳን ተማለስክ

  • @destakafalagn1767
    @destakafalagn1767 4 года назад

    Antem selam hune

  • @yamamyamam8518
    @yamamyamam8518 4 года назад

    የተባረክ አበተጥሩ

  • @Mahalet-mo8fc
    @Mahalet-mo8fc 4 года назад

    ኢትዮጵያ ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 года назад +1

    ፍትህ በግፍ ለፈሰሰው ደም!!!

  • @wondwossenfereja3362
    @wondwossenfereja3362 4 года назад

    Min aynet background music new ? I couldn't listen to the sweet story because of that. Get serious

  • @natierimyas5868
    @natierimyas5868 4 года назад

    Selam lagerechen

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 года назад

    እሰየው ። ከንፈሮችህ ማርና ወለላ ያፈሳሉ ። ደግሜ ብሰማውም ኣይጠገብ በመሆኑ ገና እደግመዋለሁ !

  • @UserUser-yb1vi
    @UserUser-yb1vi 4 года назад

    😃😃😄😃 Amennn

  • @yelayhukebede7588
    @yelayhukebede7588 4 года назад

    I am whiching

  • @shubesoshubeso6918
    @shubesoshubeso6918 4 года назад

    Especially Tabaraki🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔📚📖☝️💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📖📖📖📖📖

  • @samiraahmed489
    @samiraahmed489 4 года назад

    ፍታውችን የበላኔቴርክጮሀ ትምስገን

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r 4 года назад

    እኮን ደህና መጣህ

  • @saadaameer109
    @saadaameer109 4 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤭🤭🕊🕊🕊amen

  • @ugfdgj3917
    @ugfdgj3917 4 года назад +1

    ሰላም ፈታደሊ

  • @sarasarah4679
    @sarasarah4679 4 года назад

    ኢትዮጵያ መቼም አጠፋም ምክንያቱም እግዚያብሔር በቀኝም በግራም ሆኖ ስለሚጠብቃት

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 4 года назад

    🇪🇹🌹♥️🇪🇹🌹♥️🇪🇹

  • @yatube7139
    @yatube7139 4 года назад

    ፈታ ዚግጅትህን በጉጉት ነው ሰጠብቀው የተበረው

  • @user-mx8ku4gx2t
    @user-mx8ku4gx2t 4 года назад +1

    ሰኔ ነጥሎ መውሰድ አለብን ምናልባት የነዚህ የንጹሀን ዶሞች ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና ታብብ ይሆናል ኢትዮጵያ ትቅደም !!!!

  • @saharaabmilk7337
    @saharaabmilk7337 4 года назад

    🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤

  • @godisgoodeverytimegodisgoo4561
    @godisgoodeverytimegodisgoo4561 4 года назад

    Endet wusten endamitareka kal yelgnim ante Lij Lij tebarekilign

  • @romlahusin5348
    @romlahusin5348 4 года назад

    ፈታ ጠፈክ🙋‍♂️

  • @Amen2216
    @Amen2216 4 года назад +1

    Wentem yalgebru meswat lhonew...AY Hachalhu 😭😭😭

  • @hanatsafi4275
    @hanatsafi4275 4 года назад

    Fetari Ethiopian yetabeki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍