ካገባሁት በኋላ 10 ልጆች እንዳሉት ሰማሁ!ለ እርቅ ብሎ ባስፈረመኝ ወረቀት ሜዳ ልወድቅ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 504

  • @አልፋቲዩብ1
    @አልፋቲዩብ1 Месяц назад +89

    ይችን የመሰለች አበባ ❤❤❤አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው

  • @TwsTws-s1s
    @TwsTws-s1s Месяц назад +54

    እህቴ አይዞሽ ምንም እንደዚህ እንባሽ ፈሶ እንደማይቀር እመኝ ለምን መሰለሽ ይች አለም ለክፉሰዎች ብድራቸውን ትከፍላለች አንች ካነባሽው በላይ ግራ እስኪገባቸው ድረስ ያነባሉ ያቀን እስኪደርስ ምንም ስሜት የላቸውም ስለዚህ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እንካን በዳይ አልሆንሽ ለተበዳይ ፈጣሪ አለ እመኚኝ ሳቅሽ ይመለሳል በፈጣሪ እና አይዞሽ አይዞሽ❤❤❤

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w Месяц назад +2

      Ewenetnew 😢😢😢😢😢😢

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d Месяц назад +3

      ያረቢ ቅርብያድርገው

    • @SeadaSeada-oy6my
      @SeadaSeada-oy6my Месяц назад +1

      Emigrem agelalese

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Месяц назад +57

    አይዞሽ የእኔ እህት በጣም የዋህ ሰው ትመስያለሽ
    መልካም ሰዎች ለምንድ ነው የበለጠ ጥሩ ነገር ሲገባቸው ተጉጂ ሚሆኑት
    አይገባኝም 🤔

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Месяц назад +6

      ይሄ የኔም ጥያቄ ነው😢😢😢

    • @RuhamBelay-q6g
      @RuhamBelay-q6g Месяц назад +2

      የምድር ገዢ ደቢሎስ አይወደቹዉ የእረሱ በሆኖ ሠዎች ይቀጣቸዋል የእሱ ስለአልሆኑ ብቻ ይጠለቸዋል በምድር ላይ ሠለምን እንደያገኙ ይተገለል እግዚአብሔር እንድነመርር ሌለ እለት እለት የፀሎት የስግዳት የፆም ህይወት ስለሌለን የእግዚአብሔር እርዳታ ይርቀናል ሴጠን ደሞ ይቀርበናል ቢያንስ አንድ ሰዉ 41 ሰግዶ ፀልዮ ማዉጣት አለበት የእለት እለት ተግባሩ መሆን አለበት ለሥጋ ምግብ እንደምናዛገጅለት ለነፍስም ምግብ ያስፈልጋታ
      እሳግድ ለአብ
      እሳግድ ለወልድ
      እሳግድ መንፈስ ቅዱስ
      ሃሌሉያ ለአብ
      ሃሌሉያ ለወልድ
      ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
      ሥብሀት ለአብ
      ሥብሀት ለወልድ
      ሥብሀት ለመንፈስ ቅዱስ
      ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 3 ጊዜ ደገግሙት
      ቅዱስ እግዚአብሔር
      ቅዱስ
      ሃያል
      ቅዱስ ህያዉ ለዘለለም ምትኖር
      ቅዱስ ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ
      ቅዱስ አዶናይ
      ቅዱስ ያህዌ
      ቅዱስ ፀባኦት
      ቅዱስ ኢየሱስ
      ቅዱስ ክርስቶስ
      ቅዱስ አማኑኤል
      ቅዱስ መድሃኒአለም
      በረከቱን ለሰጠን
      ሃይሉን ለአበዛል
      በዚህ ሰአት ለአቆመን
      እስከዚህች ሰአት ለአደረሰን
      ቸርነቱን ለአበዛልን
      ቅዱስ ሥጋዉን ቅዱስ ደሙን ለሰጠን
      ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሥጋና አምልኮ ይድረሰዉ ይሄንን እለት እለት ስገዱት ህይወታቹ ከጫለማ ወደ ብርሃን ይቀያራል እዩት እረሰቹ

    • @SeadaSeada-oy6my
      @SeadaSeada-oy6my Месяц назад

      Allahe selmiwoden

    • @TarikuaYeabtsega
      @TarikuaYeabtsega Месяц назад +2

      እና ሴጣን ጥሩ ሰዎችን ማቃጠል አይደል የሚፈልገው እህቴ

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 Месяц назад

      እኔ የዋህነቴ ነው ሁሌም የሚጎዳኝ ክፋት አይታየኝም ማርያምን ግን ሰዎች የዋህነቴን አይተው ይመጡብኛል እኔደሞ እሸነፋለው

  • @nike7267
    @nike7267 Месяц назад +149

    የሕግ ባለሞያዎችን እስቲ እርዷት እባካችሁ

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e Месяц назад +4

      Masiiiiiiii cic nure mareeeee🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት Месяц назад +3

      😒😒ትቀልጃለሽ ስውየው ባለግዚው እኮ ነው ሲቀጥል የ ጠንቁአይ ግባሪ 😒😒

    • @MeronMe-pm2ul
      @MeronMe-pm2ul Месяц назад +7

      ግ​@@ኢትዮጵያየእኝናትግን እግዜአብሔር ከሁሉም በላይ ነው!!!

    • @HanaWodaje-c6w
      @HanaWodaje-c6w Месяц назад +1

      Eree eswam yaw nech acheberbari nat skatalehu

    • @Hiwot-h4c
      @Hiwot-h4c Месяц назад

      @@HanaWodaje-c6wታስታውቃለች

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Месяц назад +45

    በዛሪ ጊዜ ፈጣሪ ነዉጥሩ የሰዉ ጥሩ የለም እገዛቤር ይፍረደልሸ 🙏🙏🙏

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i Месяц назад +12

    አይዞሽ እህቴ ገና ሲትጀምሩ በእኔና በእሳ መሀከል እግዚአብሔር አለ እንዳለው ዛሬም ያው እግዚአብሔር አለ። በተረፈ የሕግ ባለሞያዎችን አፈላልጊ ❤

  • @WossenworkuWorku
    @WossenworkuWorku 10 дней назад

    ምንግዜም ምንግዜም ጥሩ ሠዎችና ጨዋዎች ሠዎች ናቸው ተጎጂዎች በጣም ነው የሚሳዝነው 😢😢 አይዞሺ እህቴ

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s Месяц назад +59

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሰው ገንዘብን የሚወድበት ዘመን እግዝአብሔር ይቅር ይበለን

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      seteyewa yadergechewww yebeletale...esuwaa erasewa wana asemategnaa nateee

  • @beza390
    @beza390 Месяц назад +71

    ወንድ ልጂ ግን የምታከብርው የምትከባከብ ምስት አይዎድለትም ለምድነው?????

    • @kedirahmed6772
      @kedirahmed6772 Месяц назад +4

      ለምንድነው ግን በውነት ይገርማኛል እኔም አሎድም😊

    • @beza390
      @beza390 Месяц назад +8

      @kedirahmed6772 ቆይ አገሬ ልግባ እየርገጥሁ ነው እማኖርው

    • @emebetwoldekidan3810
      @emebetwoldekidan3810 Месяц назад +2

      He is a narcissist. He sees you as an object/ incubator.

    • @SeadamohamedAli
      @SeadamohamedAli Месяц назад +2

      ወላሂ አወ

    • @MaheltGetent
      @MaheltGetent Месяц назад +3

      የሁልጊዜ ጥያቄየ ነው😢😢😢

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Месяц назад +22

    በቀል የእግዚአብሔር ነው እህቴ አይዞሽ ብድር ይግባው በርቺ ይህም ያልፋል

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      God ekoo endeseww aydelemmm

  • @meazi01
    @meazi01 Месяц назад +16

    ጌታ ይርዳሽ

  • @MihretGirma-kc9iy
    @MihretGirma-kc9iy Месяц назад +10

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰው ለወለደው ልጅ ያራራ ለማንም አይራራም

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +35

    የዘብሩ ዳኛ ለቅዱስ ገብርኤል አሳስቦ, እርሱ ይፍርድልሻል 100%.. እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 Месяц назад +4

      እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው ገብርኤል የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነው በራሱ ምንም ማድረግ አይችልም

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o Месяц назад

      @@destakeremela5137ያማልዳን እናንተን እዩ ጩፋ እያማለደ አይደል

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      yeferedebatee enjiii

  • @edenafework287
    @edenafework287 Месяц назад +21

    I will support her daughter

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o Месяц назад +2

      wawww....Nice to Support her. God bless you.❤

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam Месяц назад +2

      AMLAK YIRDAWOT.

    • @MuniraBedru-w9f
      @MuniraBedru-w9f Месяц назад

      ❤❤❤

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад +1

      yekerebeshee lee dehaa sechii...... lemetetame seteyoo atesechiii.....kaliti neww yemetenoreww...enawekatalenn....lebaa nateee yekerebeshe

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile Месяц назад +18

    እኛ ሴቶች ሲጀመር ምንም ከሰው አንማርም መውደድና መታመን ይለያያል ለምንስ እግሩን ታጥቢዋለሽ ፍቅርን መግለፅ እየተዋረድሽ ሳይሆን እየተከባበርሽ ነው ወረቀትሽን እንዳታነቢ ሲከላከል ካሳ እንስጥሽ ሲሉ ሳይሰጡሽ ከቤት መውጣትሽ እንዴ ስንት ስህተት ሰራሽ እዴት ሲበድልሽ አትነቂም አንቺን ሰርቆ ተሰረቀ ልጆችሽ ደህና ይሁኑ ፈጣሪ ይርዳሽ የወንድ ልጅ ጉድ የሚታየው የሞተለት ነው ሴቶች ተጠንቀቁ በተለይ ንብረት ያላችሁ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Месяц назад +5

    አይዞሽ እህቴ አጥብቀሽ ፀልይ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጅሽም ልጅ ነው ያመጣችው አይዞሽ የሰው መፍረድ ከባድ ነው የፈጣሪ ግን ገና አያልቅበትም ፀልይ አጥብቀሽ ፀልይ

  • @ZenabZenab-k4r
    @ZenabZenab-k4r Месяц назад +36

    አይ ወዶች ሴትን የምትበዲሉ ወዶች አላህ ይይላች😢

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      yee setochuu selaltengere newwendeee

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z Месяц назад +15

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሰዉ በዚህ ልክ ጭካኔ ሰዉዬው ምን ሆኖ ነው ለልጆቹ ተቆራጭ መስጠት አለበት ቤቱን ከሸጠ ገንዘቡ እጁ ላይ አለ ማለት ነው ለልጆቹ መርዳት አለበት

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 Месяц назад +16

    ሁሉም ሴት ሊማርበት የሚገባ ሳያነብ ሳያስነብብ መፈረም መሀይምነት ነዉ!! ጥፋቱ እህቴ የራስሽ ነዉ። አለማወቅ ከጥፋተኝነት አያድንም።

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ Месяц назад +25

    ተይዘዋል ፡ ፡ በመተት ፡ ፀበል ፡ ትሂድ ፡ ከነልጆቿ ፡ በናትሽ ፡ መስዬ ፡ እርጃት😢😢😢😢

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o Месяц назад

      በጣም

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад +1

      esuwa erasu ekoo wana metetegna natee

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      erasewa ekoo metetam necheee

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      metetamm nateee ekooo erasewo

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 Месяц назад +8

    እግዚአብሔር
    መልካሙን ያድርግልሽ

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Месяц назад +10

    የኔ እናት ኣይዞሽልኝ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ😢

  • @Yomfisiha2833
    @Yomfisiha2833 Месяц назад +9

    በቀል የእግዚአብሔር ነው የበቀል አምላክ ተገለጠ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ
    ዝም አይልም
    ወደእሱ አልቅሺ

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @CovbjDhdhdn
    @CovbjDhdhdn Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኢትዮጵያ ህግ ከባድ ነው ወረቀት የያዘው እንጂ እውነትን አይረዳም

  • @AyelechBogale-s4w
    @AyelechBogale-s4w Месяц назад +2

    አይዞሽ እርሱም አይበላም እግዚአብሔር ይፈርድበታል አለማንበብሽ ትንሽ ቢያሳዝንም እግዚአብሔር ግን አይዘበትበትም እግዚአብሔር ይፈርዳል ።

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 Месяц назад +23

    አይዞሽ የነዚህ የህፃናት አምላክ ፍርዱን ይስጠው ይስጥህ አንቺ ፈጣሪ ከጎንሽ ነው አትፍሪ እስከመጨረሻው ሒጂ ፍትህ ለዚች እናት ይሰጥ

  • @HayelGetane
    @HayelGetane 13 дней назад

    አይዞሽ ቆንጅት ያልፉል እዳታለቅሽ ፈጣሪ የስራውን ይሰጠዋል

  • @ሜቲ
    @ሜቲ Месяц назад +6

    ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ።

  • @AbeAbe-g8l
    @AbeAbe-g8l Месяц назад +13

    እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ

  • @فاطمهفاطمه-ك8ص1ص
    @فاطمهفاطمه-ك8ص1ص Месяц назад +19

    እባካችሁ የመምህር ተስፋየን ትምህርት እንድታዳምጥ አድርሱልኝ ባሏም ወዶ አደለም መደሐኒአለም በእጅሽ ላይ ይጥለዋል እስከነ ንብረትሽ እማየ እርኩስ መንፈስ ነው ስገጅ ፀልይ በደንብ

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      bale wekabii negnn telaleche chrch atehedemmm...weshetamm

    • @fafi-zana
      @fafi-zana Месяц назад

      አፍዟታልኮ በናትሽ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ይበቀልልሸ

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Месяц назад +4

    ለለጆችሽ ስትይ ጤናሺን ኣስቢ ጠንክሪ

  • @seki1508
    @seki1508 Месяц назад +13

    ጠበቃ አያሌው ያግኛት

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      superime cort leseweyeww wesenewalee..

  • @TarikuaYeabtsega
    @TarikuaYeabtsega Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት እሱ ይፍረድልሽ እኛ ሴቶች እኮ ከምር ስናሳዝን ከወደድን ወደድን ነው

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew Месяц назад +19

    እንዴት ፍርድ ቤትም ሳያነብ ያስፈርማል የቤት ኪራይ እንክዋን ሳይነበብ አይፈረምም

  • @ምንባርእኮኣይድገምን
    @ምንባርእኮኣይድገምን Месяц назад +19

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን🥺🥺 የመዳም ልጆች ይሄን እየሰማን ቆሞን መቅራታችን ነው😔🥺

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 Месяц назад +1

      እህቴ ቆሞ መቅረት ሳይሆን ልጅሽን ካገኘሽ ወንድ ደባል ነው

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne Месяц назад

      የሰራቺህበተነገረ በራሳቺህሰምብቻ አረጎባል አታሰገቡ ድረሸም አይበል አብራቺህሁናቻህሰራቺህተንብቻ ያቺምየሱም ይሆናል ፋቅረብሉ ነገረ የለም ሰላፋቅራቺህብቻ የራሳቺህንነገረ አተሰጡ ካላቺህየተምአይሄድም

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl Месяц назад +1

    አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር እምባሽን ያብስልሽ እመቤቴ ትርዳሽ አይዞሽ

  • @Mahitesfaye-j2y
    @Mahitesfaye-j2y Месяц назад +1

    ምን አይነት ጨካኝ ነዉ አይዞሸ 😢

  • @MatiKerga
    @MatiKerga Месяц назад +6

    እግዚር የሰራውን ይሰጠው ወንድ ልጅ ባዳ ነው መተ ት አድርጎብሸ ነው እግዚያብሄር ይፈታሸ።

  • @suzaniyoutube-p7m
    @suzaniyoutube-p7m Месяц назад +25

    ውዶችዬ ከትዳር በፊት ያፈራችሁቴን ንብረት ለብቻ አድርጉ ከተጋባችሁ በሇላ የሜታፈሩት ንብረት በጋራ አድርጉ እኔ ከትዳሬ በፊት ያለኝን ካልሲ እንኳን አላስገባም

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😊

    • @Abera-v2j
      @Abera-v2j Месяц назад

      ቋጣሪ😊

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Месяц назад

      Be Ferede Bete Asaweqi Ye Gele new Belesh Aleza Hegu Mekafele Alebesh Yelale Sewen Atemwegen Be Tedare Alem Feqere Siyaleqe Beqelegnoch Nachew Bezu Geze

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад +1

      ሲጀመር በሸሪአችን ሴቶች ያፈሩት ንብረትም ሆነ ዉርሰ የባል ሳይሆን የሚሰት ነዉ። ባል ባለዉ አቅሙ ሚሰቱን የመንከባከብ ግዳዴታ አለበት የሚሰት ግን የራሷ ብቻ ነዉ። አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢሰላም❤❤❤ሙሰሊም እህቶቼ አትሞኙ ንብረታችሁን ለማንም ወሮ በላ አትሰጡ አላህ በሸሪአ የደነገገላችሁን መብታችሁን ተጠቀሙ።

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 Месяц назад +2

      አንበሳ ጀግና 😂የቆሸሸ ካልሲ እንኩዋን ቢሆን እንዳተይለት

  • @Elfensh
    @Elfensh Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይበቀልሸ አይዞሸ

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 Месяц назад +5

    አይ ዘንድሮ መቼም የማይሰማ የለም ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን 🙏

  • @romanurga5755
    @romanurga5755 Месяц назад +2

    እግዚያቢሄር ይርዳሽ

  • @enathuneyau7649
    @enathuneyau7649 Месяц назад +12

    ፍትህ ፍቸህ ለዝች ሴት

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      fetehe lesweyeww lebalewa

  • @meserat1627
    @meserat1627 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱም የጁን ያገኛል በስተርጅና ገንዘብ ወዳድ ሰው ይቅር ይበለው

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Месяц назад +9

    ይገርማል አስቡት የህግ ባለ ሙያ ሆኖ ጠበቃ ሆኖ የራሱን ልጆች እያስራበ ለውጪ ምን ያክል ፍትሀዊ ሊሆን ነው ምን አይነት ቆሻሻ ማህረሰብ ውስጥ ተፈጠርን የወንጀሉ ብዛት አሁንስ መረረ መንግስት የለ ፍትህ የለ 😢😢

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m Месяц назад +7

    እሱ ከሚስቱ ከልጆቹ እናት እንዲህ ተስገብግቦ ለመሆኑ መኖሩንና መብላቱንስ ያውቃል ??
    እግዚያብሔር እውነተኛ ዳኛ ቅን ፈራጅ ነው እህቴ አታልቅሺ

  • @genetmulatu7987
    @genetmulatu7987 Месяц назад +4

    ምስኪን የኔ ፍቅር እግዚአብሔር የሥራውን ይስጠው አየ ጉድ የስንቱ ቤት ይሆን እንዲህ የሆነው የሥራውን ይስጠው እሱ ፍርድ ያውቃልና አንችንም እግዚአብሔር የተደላደለ ቦታ ይስጥሺ እንባሺን ድንግል ታብስልሺ 😭🙏🏽

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      lee esuwam yesetatee

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 Месяц назад +2

    ኸረ ሴቶች መቼነው የምትነቁት ሁሌ ማልቀስ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Месяц назад +10

    እዚህ መሀል ትልቁ ችግር ሰውየው ደብተራ ( ጠንቋይ)ነው ብለሻል
    ያገባሽም በመተት ነው
    ፍቅርም በመተት ነው
    ንብረት በመተት ነው
    ሁሉ በሰይጣን መጣ ግን ሁሉም እንዳመጣጡ ሄደ ከአጋንንት ጋር ግንኙነት ካለው ሰው ጋር አትታገዪ ወደ እግዚአብሄር ቤት ሂጂ ፈውስሽ ከእግዚአብሔር ነው በእምነትሽ ጠንክሪ በርትተሽ ፀልይ

    • @hana-k4y5e
      @hana-k4y5e Месяц назад

      esuwa natee metetamm ekoo

  • @MimiBeyene-e5x
    @MimiBeyene-e5x Месяц назад +4

    እግዚኦ የኢትዮጵያ ወንዶች ፍርድ ከፈጣሪ ያግኝ

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Месяц назад +11

    እግዚአብሔር አምላክ የተበተበዉን መተት ይበጥስልሽ እግዚአብሔር ያሸንፍል።

  • @kedesetabeje-ys5ib
    @kedesetabeje-ys5ib Месяц назад +2

    የኔ እህት አትፍርጀበት በመንፍሰ ተይዞ ነው ፀበል ቢሆድ ጥሩ ነው

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu Месяц назад +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Месяц назад +5

    የሴቶች ለቅሶ ፅድቅ መስሎ የሚታያችሁ አንባገነን ወንዶች እሩህ ግዙ እስኪ ተው እባካችሁ እህህህህ ለቅሶሽን ሳይ ታሪኩን መስማት ከበደኝ አላህ ለቅሶሽን ያብስልሽ እህ አኡዙ ቢላህ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Месяц назад +9

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የማይስማ ጉድ

  • @HelenGebremikael
    @HelenGebremikael Месяц назад +1

    የኔ የዋህ ምስኪን እባካችሁ የህግ ባለሞያ እርዶት

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Месяц назад +3

    ወይ ዘንድሮ ስንት ሺ ዓመት ይሆን የምንኖረው? አምላክ ሆይ ማስተዋልን አድለን፡፡ እህቴ ሠላማዊት ትልቅ መድኃኔዓለም ብቻ ነው ትልቅ የሰው ትልቅ የለውም፡፡ የስውሯ ማርያም ጸበል ሂጂ እመቤቴ ታስብሽ፡፡ መሲዬ እባክሽ ጠበቃ አያሌው ይርዳት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 17 дней назад

    ይሄ እግዚአብሔር የማይፈራ በመተት የተያዘ ባል ነው የያዘው ክፋ መንፈስ በጣም ጨካኝ አድርጎታል እህቴ እግዚአብሔር መላ ይስጥሽ

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ባልታሠበ አደጋ ይብላው አቦ የሚበላው ይነቀው ሲጠጣ ይነቀው ምድር ትካደው

  • @rvhdfy6794
    @rvhdfy6794 Месяц назад +14

    ወይ ዘዶሮ ቆሞን መቅረታችን ነው መገን 😂😂😂የሀን ጉዶ እየሰማን እንዴት ናግባ

    • @HayatHayat-ud9go
      @HayatHayat-ud9go Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @YeshiBirara-yebdr
      @YeshiBirara-yebdr Месяц назад

      😅😅😅😅😅

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Месяц назад

      😂😂😂😂😂ክክ ገብተን ሳንሞክርማ ዝማንልሞ ሆ😮

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Месяц назад

      @@masertwube8453 ደምሪኝ በቅንነት ውድ

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Месяц назад +2

    የእኔ እህት እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን❤ ምን ጉድ ነው አንዳንድ ወንዶች ምን ይሻላችኃል😢😢😢

  • @abdulrahmanbulo
    @abdulrahmanbulo Месяц назад +8

    ሠዉዬዉ ለሀገርም ለቤተሠቡም ጠንቅ ስለሆነ መንግስት ዝም ሊለዉ አይገባም::

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር፣ እርቀ ሰላም ያውርድላችሁ። ታርቃችሁ፣ በይቅርታ ለመግባባት ያብቃችሁ።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Месяц назад +6

    በትዳር ያለመግባባት ለልጆች ጠንቅነው የኑሮ ዉድመትን ያመጣል ይሄ ሁሉ ንብረት ለልጆቹ፡ቢቀመጥ፡ምናለ፡አየሸጡ፡ከማጥፋት፡ሌላ፡ሴት፡አለው፡መሰለኝ ሰውዬው

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Месяц назад +9

    የሴቶች ጉዳይ የሚባል መስሪያ ቤት ምንድነው ስራው?? ለሴቶች በትዳር፣ በንብረት ጉዳይ የህግ አገልግሎት መኖር አለበት።
    ዳኛዋ ግን የት ነው የተማረችው??
    ሙሰኛ ዳኛ ናት።
    ስምምነት ተብዬውን በተበዳይዋ ፊት ማንበብ ነበረባት።
    ስታገኝ ለልጆቹ ቀለብ ስጥ ማለት "አትስጥ" ማለት ነው።
    አይ ዳኛ አይ ፍትህ?

    • @nadernegash827
      @nadernegash827 Месяц назад

      ኖ ዳኛዋኮ ልትረዳት ፈልጋ ነው በህግ አይሻልሽም ብላ የጠየቀቻት ያነበበችው ስለመሰላት ነውኮ ተይ ይቅርብሽ ነው መልክቱ ዳኛዋማ የተባረከች ናት

    • @nadernegash827
      @nadernegash827 Месяц назад

      ዳኞች ሁሉንም አያነቡም በተለይ ብዙ ወረፋ ካለ

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere Месяц назад

    የኔ እናት የቅርብ ሰው አውቃለሁ ባዶዋን ኣስቀርቱዋት እስከ ስብር ሄዳ ንብር ትስፋ ባምላኩዋ አድርጋ እሱ ብግነዝቡ ተካሰው ግን ፍታርዋን ስላምነቸ ኣሸንፋለች አንቺም ተልይ

  • @FavoLove
    @FavoLove Месяц назад +5

    ዘንድሮ ግን ምን ጉድ ነው የዘንድሮ ወንዶች በሴት ትክሻ መኖር የምትፈልጉት ለምን ስራ አሰሩም

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 Месяц назад +2

    በናታቹ ይሄ የወኖዶች ግፎ ይቁም በዚ ጥግ ግነ መጥፎ መሆኖ ማንን ይጠቅማል በመሀል በጠም የሚጉዱት ልጆች ናቸው እውነት ነው ሰው ወዶ አያብድም ቢቸግረ እንጂ ግን ቀን አለው ያልፈ እንባም ይታበሳል አይዞሽ አንቺ ስላወጣሽው ነው ያልወጣ በየቤቱ እያለቀሱ ያሉ ብዙ እናቶች አሉ

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu 29 дней назад

    አየ ሰው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Месяц назад +2

    አይዞሽ እህት ነገ የጁን ያገኛል ባዶውን ሲቀር እግረሽ ስረ ይወድቃል ይሄ መተተኛ በመተቱ አደንዝዞሽ ነው

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Месяц назад +3

    Egzabeher yeredashal 🎉

  • @namakulaqurusum9881
    @namakulaqurusum9881 Месяц назад +2

    Yaa carraa dubartii yaa rabii maluma sii gonee kan akanatii nutii fatana bayisiftuu abashir giftii koo rabii jiraa😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell Месяц назад +3

    እሯ ፍትህ ለዚች እህታችን!!!

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes Месяц назад +1

    እኔን የሚገርመኝ እንደዚ አይነት ወንዶች በጤና ቆመው መሄዳቸው ፈጣር ይዘንልሽ ማማ

  • @Hiwot-h4c
    @Hiwot-h4c Месяц назад +3

    ባለጊዜዎች መሀል ገብተን አንፈርድም:: ታንኩም ባንኩም ሁሉም የናንተው ነው 😂

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay Месяц назад +2

    I used to know Ethiopians are careers good people now those days I lost the plot and don’t even know what to say anymore

  • @DIanaMulugeta-v3k
    @DIanaMulugeta-v3k Месяц назад

    እሄ ስለላልገባቹ ነው አፍዝ አደንግዝ አርጎባት ነው 😢 ፀበል ስትጠመቅ ነው የለቀቃት አይዞሽ እናቴ ቸሩ መድሀኒያለም ይርዳሽ እሱ ግን ስራውን በምድር አይጣው ክፋ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Месяц назад +4

    አይዞሽ አላህ ይርዳሽ እረ ወንዶች ስንት አመት ለመኖር ነው ይህን ያህል ክፋት የኔ ባል አብሮ አደጌ ፊደል አብረን የቆጠርን 8አመት በትዳር አብረን ነን ሳያገባኝ የነበረኝን 230ግራም ወርቅን ሸጨ የ8አመት. ደመወዜን ሰጥቸ በናቱ ስም አንድ ቤት በእግር ስም አንድ ቤት ገዝቱ ፈታኝ እጃችን ብከዳ አላህን ቁርአን ይክዳኝ እያለ የምትሰድበውን አግብቶ እየኖረ ነው

    • @AschalechAboya
      @AschalechAboya Месяц назад

      ያሳዝናል

    • @milli12354
      @milli12354 Месяц назад +1

      ወይኔ ክፋቱ😢😢ግን እንዴት ቻልሽው እንዴት ነሽ ኣሁን

  • @sun1October
    @sun1October 28 дней назад

    You are beautifull and you are wise woman.

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Месяц назад +2

    ኣይዞሽ ፍርድ ከፈጣሪ ነው

  • @THEFIXER1
    @THEFIXER1 Месяц назад

    አሁንም ቢሆን የልጆቿ አባት ስለሆነ ክፋ አትናገሩ ፈጣሪ ወደ ቀልቡ ይመልስላት

  • @Bethlehem777
    @Bethlehem777 Месяц назад +1

    ልጆዎችሽ ትልልቆቹዉ ይስሩዉ እኔ አረብ አገር ተሰድጄ ስሰራ 16 አመቴ ነበር እድሜየ እሱን ግን ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 Месяц назад +2

    UFFFF YEHG BALEMUYA ERDATA YASFELGATAL 😭😭😭 EGZER YASNASCH 😭😭😭

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 Месяц назад +4

    እንዴ ይሄ ሁሉ መሬት እየሸጠ ባሌ ነው እንዲህ አለኝ አመንኩት ብሎ ሳታነቢ መፈረም ማለት እብደት ነው ለማንኛውም በዚህ አለም አደገኛ እንስሳ ውንድ ነው ይላሉ ነጮች እውነታቸው ነው እግዚኦ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe Месяц назад +4

    እኔ ልጆቹ ናቸው ምያሳዝኑኝ
    ክፉ መሆናቸው ሲታወቅ አለመውለድ

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Месяц назад +3

    በነሱ ምክንያት እኛም ታመመን 😭😭😭

  • @SeadamohamedAli
    @SeadamohamedAli Месяц назад +5

    ዳኞቹ ጉቦ በልተዋል እንዴት አያነቡም ወላሂ የሆነ ፅሁፍ ሲሰጥ ጩኸው ነው እሚያነቡት ደሴ ፍርድ ቤት እኔ ተካስሽ ነበር

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Месяц назад

      አወ ግድ ነው ይነበብነበር ለምን እዳላነቡ ገርሞኛል😢😢

  • @eagle4452
    @eagle4452 Месяц назад

    በህግ አለመጋባት መዘዙ ይሂ ነው 🤔
    እግዚአብሔር ይርዳሽ እንጄ መጀመርያ ነው የተሳሳትሽው

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso Месяц назад +1

    ግን ስንት ዓመት ለመኖር ነው እሄ ሁሉ ውጣ ውረድ እህቴ ሀቅሽን ፈጣሪ ያስብልሽ ሳያነቡ መፈረም መዘዙ እሄ ነው

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Месяц назад +1

    አላህ ይሰራህን ይሰጥህ አንደ ወንዶች የተረገሞ ናቸዉ እኔማ እንዴዚህ አይነት ወንዶች ሰው አይመስሉኝም ምን አይነት ስራአት እንዳላት ሆኔታ ያስታውቃል

  • @የማሜእህትየማሜእህት

    አቤት መመሳሳል ይገርማል ሱብሀን አላህ 😭

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Месяц назад +2

    ክፉ ባሎች የሴቶች ና የልጆቻችሁ እንባ እንደእሳት ያቃጥላችሁ በምድር ፍርዱን አግኙት

  • @mulumebetgezahgne6470
    @mulumebetgezahgne6470 Месяц назад +2

    እርቅማዱ እዳልክ አሰፉ ጋር መሰረት በዙ ሰልኸ ደዉለሸ አጠናኘት እሱንቡረታን ያሰመልሰላታል

  • @genethabte2328
    @genethabte2328 8 дней назад

    Debtera agbetesh mine tetebekeyalesh?

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +4

    ለደላላዎች ለጠበቃዎች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ እናንተ ናችሁ በምድራችን ላይ ጉስቁልና ያመጣችሁት ተመለሱ ዳኛዋ እንዴት እንዲነበብ አልጠየቀችም ? ሽማግሌዎቹ ማለት አስታራቂዎቹም ስትፈራረም የነበሩት ጠበቃውም ዳኛዋም ለህግ ትቅረብ እናትም አትታመንም ሰውን ማመን ቀብሮ ነው እውነት ከሆነ ለነገሩ እናት የሃገሬ ድሮ ትታመን ነበር አሁን ግን እኛንም ሃጢያት ያስገቡናል ድግምት ሟርት ጥንቁልና በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጠረግ እና ወደሲኦል ይውረድ ያላቻ ጋብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ሴቶችዬ ተማሩ እራሳችሁን ቻሉ በወንድ ላይ አትደገፉ አለቀ ወንዶች የሃገሬ አባቶች ዋጋ ትከፍላላችሁ እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል መሲ ይህችን ሴት ለጠበቃው ለደላላው ጠበቃ አቁሚላት please እሷን ካልረዳሻት መኖርሽ ምንም ጥቅም የለውም ሴት ስለሆንሽ የሴት ጥቃት ይብቃ ከጎንሽ ነን አደራ !!! ታሞ ከሆነ ምህረትን ፈውስን ከፈጣሪ እንድታገኝ ንስሃ ግባ ተመለስ መድሃኒተዓለም ይማርህ ከገባህበት ጉድ ያውጣህ አንቺ በፀሎት በርቺ ! እግዚአብሔር ሴቶች ልጆችን እንባ ያብሳል አይጥልሽም አይተውሽም አይዞሽ ታማኝ ነው እግዚአብሔር !

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse Месяц назад +1

    ጌታሆይ ስንት አይነት ጨካኝ ሰዉ አለ

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል Месяц назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጥ
    በጣም ከባድ ነው
    ሰውዬው ግን በአፍዝ አደንግዝ አፍዞ ነው እግዚአብሔር አምላክ የእናቶችን ግፍ ይመልከት
    እግዚኦ መኅረነ ክርስቶስ በስላሴ ስም ማስተዋሉን ያድለን

  • @SumeyaMohammed-h5d
    @SumeyaMohammed-h5d Месяц назад +1

    Ayzosh eht esu yeserawn yagenywal