ሰውየው ምን አለ -" ለአህያ ማር አይጥማትም" አህያስ ምን አለች . . . ፍራሽ አዳሽ - 22 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ፍራሽ አዳሽ - 22 - ደራሲና ተዋናይ ተስፋሁን ከበደ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
ይኤ ልጅ በጣም ደስ የሚለኝ ነገሩ እኮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ነው የሚሰራው ሁሌም
ከኢትዮጵያ ብቸኛ የህልና ስዉ አድለኛ ነህ አምላክ እንደዚህ የጥበብ እና የእዉነት ሰዉ ያረገህ አድናቂህ ነኝ ከትግራይ
ከጎረቤት ሀገር መሆኑ ነዉ
@@ermiyaszelalem2190 hhhh
@@ermiyaszelalem2190 ልታስጠጋቸው ፈልገህ ነው ?ጎረቤት ሊሆኑ እንዲችሉ ነው ያስቀየምናቸው ከ ባዳ ጋር? ፍራሽ ኣዳሽ ያለው የማይገባህ ከሆነ ኣእምሮ ኣዳሽ በሚለው ስሙን ይቀይረውና በዛ ይገባህ ይሆናል
ትልቅ ትምህርት ነው ግን ሁሉም እንደልማድ እንደ ጨዋታ ሚመለከተው ይመስለኛል ።
"ትላንቴን ስተቸው አምናዬን ስረግም፣
ከቀድሞ ስህተቴ ዛሬም ሳላገግም፣
ማታዬን ስሸሸው ትላንትን ስተሸው፣
ንጋቴ ጨለመ አሁኔን ዘንግቼው።"
This was very meaningful part.
በጣም የምወደው ፍራሽ አዳሽ
በዚህ ቻናል በጉግት የምጠብቀው ፕሮግራም ፍራሽ አዳሽ እና እረኛየ ብቻ ናቸው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወንድም ከወንድሙ ምን አለ ሰላም ቢያወርዱልን እፎየው ብለን ትንሽ እንኳን ሰላም ባገኘን
ልክ ብለሃል/ሽ ኣዎ ኣንድነታችን ውበት ኣለው
እውነት እኔም
@@እዩሂወቴ ስለ አንድነት አላወራችም ከዚህ ዘረኛ ቻናል እረናዬና ፍራሽ አዳሽ ነው አግላይ ወይም ፖለቲካ ያልሆነ 👍
ፌዴራሊዝም ይለምልም 🙏
የቅኔው አባት ተስፍሽ ስላምህ ይብዛ አቦ ኢትዮጵያ ጠላትሽ ይፍረስ 💚💛❤🕊🕊🕊🙏🙏🙏
በቀልድ ውስጥ የሚገርም መልእክት
የኔ ቆንጆ ስወድህ ክፉ አይንካህ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ትሁን ዋው 1ኛ👍👍👍💚💛❤
ለአንተ ቃላት የለኝም ትልቅ መለዕክት ነው የምታስተላልፈው ልብ ያለው ልብ ይበል በሳቅ ከመንዛዛት ይልቅ ማዳመጡ መረዳቱ ራስን እንድንፈትሽ ይረዳናል የልጁ መለዕክት ገራሚ ነው ተባረክልን የዘመናችን ምርጥ♥️
0l0
ማን ነዉ እንዴ እኔ ይሄን ልጅ በጉጉት የምጣብቃዉ ተስፍሻ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ ጌታ ይባርክህ
ይሰማል እዛ ሰፈር መልክቱ ለናተነው መግስት ነን ባዮች ባቄላ ስጋ ሆኖብናል እያልናቹ ነው
ደጋግመው ቢያዬት የማትጠገብ ድንቅ ወጣት ነህ 👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪
ትችላለህ የብዙሀኑ ድምጽ ነህ 🙏❤
የኛ ባለ ቅኔ 😘ዛሬ ደግሞ አለባበስህ ለጉድ ነው 🤣😂💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
ቶቶሎ ናልን አንተ ድንቅ ሠው😍
ምርጥ መልእክት
አቶ ደስታ ድንቅ ስራ ነው ‼እውነት ብለኃል ከተኛህበት እራስህ ንቃ
Fantastic job Firashi Adashu!! Very very talented man I never ever seen in my life in ethiopia,!! I wish if ethiopia has 1000 comedian like you ? God bless you.
ስወድህ በምክኒያት ነው አበሳው ኑርልን
ፈጣሪ ሰላምህን ብዝት ያድርገው፣ ሰሚ የለም እንጅ ተናጋሪማ አለህልን ።
ለሰሚማ አንቺ አለሽ ተግባሪ ነው የጠፍው
@@wfight2155 pppppppppppppppppppppppppppppp
Yyy&&
@@tesfayewama9995 &&
የሚገርም መልእክት ።
ምርጥ ናዝራዊ
ትክክለኛ ነገር ነው የምትናገረው ሰሚ አለህ ግን አስተዋይ አለህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አንተ ምርጥ ትችላለህ እኮ ሁሌም ብትመጣ ደስ ነው እሚለኝ
በጣም ነው ምወድህ የኔ ጀግና
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
This guy is brilliant!! Keep up the good work.
በጣም ጎበዝ 💯🥇🏆🏅👏👍🍾🎂🙋♀️
ከለንደን
ድንቅ መልእክት ነው
እናመሰግናለን ወንድማችን
በቀልድ እሚገርም መልክት ነዉ ጀግና
🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቅህ
በቁምነገር ሁሉ እኛ ስናገጥ አረጎበዝ እናስተዉል እዳለን እኛ ማስተዋላችንን ተሠርቀን እንደሣቅን እድሜአችን አለቀ
You are the best bless you
Superb!!!
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን#!!!!
Bravo ❤
የኔው እንኳን ደህና መጣህ 🥰🥰🥰
ውውውውውውው በጣም የሚገረሚ ትምህርት ነው
Super talented, too special
አንደኛ
አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤
selamik yibiza yene jegina
Love&peace for Ethiopia people forever
_እሚገርም ችሎታ ነው ችግርን በችግር ብቻ ሳይሆን በሳቅም ማስረዳት ይቻላል_
ሰላምክ ይብዛ ሁሌም
ቅኔን አንተ ብቻ ተናገረው🙏🙏💪💪💚💚👍👍
ተስፋሁን በጣም ጀግና ነህ በርታ
You are amazing!
አከብርሀለዉ በርታልኝ
እውነት በቀጨጨበት አለም ውስጥ ሆነህ ይሄ ከገባኸ ተመስገን ነው
ከታዳሚያን ማሀል ቀንደኛ የህዋት ደጋፊና በዘመኑ ቋንቋ አስጠጪ ሚባል ቀንደኛ ሰው አይቻለው አርትስ ቲቪዎች እነዚን ሰርጎ ገበችን ልትጠነቁ ይገባል !!!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰርጎ ገብ ኢትዮጵያ ባንዲራ ጋ የተቀመጠው ባንዲራ ነው ሰርጎ የገባው በምን ሂሳብ ነው ትግራይ ሰርጎ ገብ ሊሆን የሚችለው በሃገሩ እናንተ እያላችሁ ምንም ቢያጠፉ በ እናት ሃገራቸው ይቀጣሉ በሚራራ እጅ እንጂ በናንተ ኣረመኔነት ህዝቤ መቀጣት ኣልነበረበትም እኔ በህወሃት በሚሊየን ብር ከስሬኣለው ተጎድቻለውም ግን እንደ ህዝብ ም ሆነ በዚህ ኣይነት መልክ ምእጎዳታቸው ግን ያስለቅሰኛል
ምርጥ
አንተ ልጅ አትጥፋ 😍😍😍😍😍
Bravo
ጎበዝ ነህ
Amaizing
ትመቸኛለክ
በርታ
Go on!!!❤❤❤❤❤
strong social critics....thank you!
yas
Game Over Abiy 🤣🤣🤣
😂😂😂😂 ምን ልታሳየኝ ነው መደበቅ አበዛች
Bashmuur immaa ye wusti awaqiwu Aabbushin yemdarsibat yellam!!!
Love &peace for Ethiopia people forever 💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻
Finished ቀጣይ ግጥም መጣጥፍ የለም አብሶ ጦቢያ።።።
ጨው ነህ ❤❤
ዲስ ላይክ የምትሰጡ ባዶዎች ተዘቅዘቁ
ምን አለ ይህ ፖሮግራም በየሳምንቱ ብታረጉት
Super man gr8
ኑርልኝ አንተ በቃ ሰው ነህ ትችላለህ.
ይህ ዝግጅት መቸ ቀነው የሚተላልፍ
በምክንያት ኖረው በምክንያት መሞት መታደል ነው::
bravo
ፍርናሽ:በጣም:ሚመቸኝ:በዘሁ:ቀጥልበት😅
ጊዜ ለኩሉ 👌
"በቆሎ ስጋን ይተካል ሲሉግኝ ሳይንስ መስሎኝ ነበር ለካ ትንቢት ነበር"✅😪😪😪
ለማኝ እና ጠጃም ተያያዙ ማለት ነው? እስቲ ማን እንደሚወድቅ እናያለን!!! መቼም በግንባር አይሆንም ሁለቱም ምላስ እንጂ ልብ ስለሌላቸው።🇪🇹💡🌳
Ebakachu Arts Tviwoch Ye Fan Africanisim Akenikagnun Lehagerchin Melikam Eyita Yalewun ye Sohali Nation Azegaj mika chavalan gabizulin plea pleas
ይስማ የዘመተው ከፊት ነኝም ያለው
በሰው እንባ ስቆ ሰው ሁኑ የሚለው
ቀን ጠብቆ መቶ ዝናን ያተረፈው
እውነት አትቀርም
በጥልቀት ማሰብ ለሚችሉ ብቻ የተመረጠ🤔
Wow
ይመቸኛልይህልጀቅኔነው
አንተ እንኩዋን መተኽ እንዲሕ በወር መተኽ ኣምሮኣቸንን ፈዉሰን እንጂ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቅኔው😎ይመችህ
ተስፍስ ከጦቢያ ዝግጅቶች ውስጥ ያንተንና የእረኛዬን ነው በጉጉት የምጠብቀው አስተማሪ ነው የምትናገረው ግን ይስቃል ሕዝቡ ከአዳራሹ ሲወጣ የሚተረጉመው ከይመስለኝም።
ሰላምህ ይብዛ ወንድም 🙏🙏🙏
እረ አላህየ መፍረዱንም ማዘኑንም ተወው መስል
ህዝባችን አለቀ 😢😥😓😭
ሳቁ ምኑ ምኑ እንዴት ይጣመኝ አይይይይይይይይ
አይባልም አሏህ ሱብሀነሁ ተአላ አዛኝ ጌታ ነው ስለሆነም ነው እንዴኛ ስራ ቢሆን ከዚህም በላይ ማረግ ይችላል እሱ እንዴኛ አይቸኩልም ሶብር ይኑረን ወደሱም እንመለስ።
Fetary ayresanem ehite zemtaw yasferal gn lib kegezan blo gze eyseten naw antekmbetm enj nitsuh lib yisten
ንቂ
@@eilyasgirma8732 eshi gn lemnu naw wandm/ehit?
Allah yedik sebur
ቅመሙ መጣህ👍👍
እንኳ ደሕና 💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹መጣሕ
ተስፍሽ የቅኔው አባት ትችላለህ
Botaw yet naw meche naw programu mikahedew minegregn saw please
የት ነው የመግቢያ ቲኬቱን ምናገኘው
👌👌👌
👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
አቤት ቅኔ ጥበብ ካንተጋነው
😂😂🎉ሠላመሀየበዘ