That's absolutely correct. Ethiopia has been blessed by a wonderful leader and instead of thanking God, those who are thinking evil they have to answer to God. He is a chosen one may God bless him more and more.
Nobody nobody replace Prime Minister, Aby Ahmed. He is the only one in power and a leader, smart, full of energy we are with you always with you👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️🙏🏻💯👍💯🎁👍💯🙏🏻♥️👍💯👍♥️🙏🏻👍♥️👍♥️👍
Again sorry my brother be strong we all dying he did his best. God bless.🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️ don’t cry he did the best job nobody does. He is lucky always remember by all Ethiopians🙏🏻
i don't get the analysis of USA government transition related with Ethiopian government coup, is that work for other country or its only for Ethiopia, and Why??????????????
ሰላም ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ችን ክብር ለመሪያችን ክብር ለጀግናው ለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መከላከያ ሰራዊታችን!!
ኢትዮጵያም አትፈርስም አገር ወዳዱ ጀግናዉ አብቹም አይወርድም መከላከያችን ኢትዮጵያዊ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
That's absolutely correct. Ethiopia has been blessed by a wonderful leader and instead of thanking God, those who are thinking evil they have to answer to God. He is a chosen one may God bless him more and more.
በእግዚአብሔር የተሾመ በባንዳና ሶላቶ ይወርዳል ብለው ማሰባቸው የዋህነት ነው የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ ከላስ
Seyum I m first followers of yours best explanation. Thank you for your service. I will see you in another level&God help you.
ስዬ ጀግናው የተደረገልህን ውለታ የማትረሳ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ፍቅርን የተሞላህ ነጥረህ የወጣህ ወያኔና የጉጠቶችን ፈንቅለህ የደረመስህ ትልቅ ጀግና ነህ:: መኖር እንዳለ ሁሉ ሞትም የህይወታችን አካል ነውና አይዞህ::
ኢትዮጵያችንም አትፈርስም አብችዬም አይወርድም መከላከያችንም የኢትዮጵያ መከላከያ ነዉ ድል ለኢትዮጵያዉያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Absolutely, may God bless him many more years to come
110% correct ❤❤❤
@@Hulem_Tesfa_Ale መጣንልህ። እናትህ ቀሚስ ስር ትገባ እንደው አታመልጥም።
እነዚህ ሆዳቸውን ከሀገር የሚያስቀድሙ ባንዳዎች ናቸዉ ሲታሰሩ ያመኛል ዉጭ ሄደን ካልታከምን ይላሉ ከዚያ ዉጭ ከመጡ በሃላ የCIA የ MI 6 እና የMOSAD ሠላዮች ሆነዉ ለዉጭ ጠላቶቻችን ሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዬጵያ ለመበተን የተነሱ ናቸዉ እነ ገዱ፣ ታምራት ላይኔ ፣ እነዚህ እንከፎች።
ስዬ ና ሮብሰን ፣ እንኩዋን በደህና ምጣችሁ ። በነቢል መኮንን ህልፈት በጣም አዝኛለው ። እግዚአብሄር ነብሱን በገት ያኑራት ፤ አሜን ።
Greetings from California
ስዬ እይታክ ምርጥ ነዉ መንግስት በደንብ ሊያስብበት ይገባል
This is the best episode ever ስዬ ሮቢ ወፉ አብሽሩ!!!
የኛእያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም የኛ የሀገረ መካላክያ እያለን ስለዝ መፈንቅልም ፈንቅልም የለም አትልፉ በለቻው ሱዬ❤❤❤❤
Abbichu is shining 🌟🌟✨🌟✨ period!!
ስልጣን ፈላጊዎች የሚፈነቅሉት አብቹን ሳይሆን ገሃነብ ገብተው ድያቢሎስን ፈንቅለው የዲያብሎስን ስልጣን ነው የሚወርሱት
🇪🇹🇪🇹 አብቹ ለኢትዮጵያ በአምላክ የተመረጠ ነው 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💪💪
Seyoum Anbesaw Berta ❤️❤️❤️
የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተዉና የሚወስነዉ እዉነተኛ አገር ወዳድ እንጂ እነዚህ እብዶች ደንቆሮዎችና ሌላ የዉጭ መንግስት አይደለም
ዓይን ገላጭ ትንተና thank you Seyoumeeee
ሃይ ስዬ ፣ ሮቢ እና ወፉ ሰላም በያላችሁበት ይሁን 🙏🙏🙏
"እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በሞኝ እጅ አይጥልም " መቼም በመፈንቅለ መንግስት መንግስት አይለወጥም በምርጫ ካርድ ብቻ
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤
በጣም ወቅታዊ እና መረጃ ሰጪ ትንታኔ ነው ። የኢትዮጵያ ህዝብ የምዕራቡን ዓለም ተንኮል እና ሴራ ልብ ሊለው እና የነሱንም ዕጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ለማስፈጸም የኢትዮጵያዊነት መልክ እና ቑዋንቑዋን ይዘው ተላላኪዎችን ማጋለጥ ማስቆም የህልውና ጉዳይ ነው ።ሀላፊነትም አለብን። ነፃ ውይይትን ( ሥዪምን) ማመስገን አለብን።
ምንድ ነው የሚሻለን እስከ መቼ ነው ከመብላት ይልቅ እንደ ሰው ልጅ የምናስበው በሐገራቸው ላይ ክፋት ለዝሕ ነው እግዚአብሔር አልታረቅ ያለን ፍቅር ሳይሖን ክፋትን የምንዘራው እይ መደሐንያለም ፍርድ ስጥን
እውነት ነው እስዬ" ወደፊት ለመራመድ ከፈለክ ወደ ኋላ ተመልከት "ሳንኮፋ ።የኃይሌ ገሪማ ፊልም ልብ ይሏል።
ደራሲ ነብይ አልሞተም ምክንያቱም ብዙ ሰዎችን አፍርቷል፡፡ ኢትዮጵያም ታስታዉሰዋለች፡፡
መከላከያ ሰራዊት እያሰ አገሬ አትፈርስም
ስዬ..አታልቅስ.ነብይ.እረጅም.እድሜ.ሮሯል.ሁላችንምእንሞታለን
ስዩሜ በርታ እግዚአብሔር ያፅናህ ❤❤
ሰዬ❤ ሮቤል በጉጉት ለሚጠበቀው የሚዲያ መረጃችሁ እንኳንም በሰላም መጣችሁልን 👍🙏
አይዞን ስዬ በርታ በል ማንም ከሞት አይቀርም ምንም ማድረግ አይቻልም 🙏🙏🙏
ሰላም ስዩሜና ሮባሮቤ ወፉ ሰላማቹ ይብዛ ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቶች ይውደሙ
ሁሌም ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በፍቅር እውቀት ና ማስረጃ የሚነግሱበት ልዩ ቤት !!
እነዝሕን ሑሉ እግዚአብሔር ባንድቁን ይጭርሳቸው እውነት እግዚአብሔርን ካለ ግን ሕዝብ አስመሳይ ነው እውነት ለመናገር የማይችል
በሴሬ እና ጥላቻ የተሞላ ሰው ነው ያየሰው ሽመልስ ያበደ የህዋት ደጋፊ እና አፍቃሪ ነው አንድቀን ስለሀገር ተቆርቁሮ ዘግቦ አያውቅም
አንተ የኢትዮጲያ ባለውለታ ውድ የሀገሬ ልጅ ስዩም (ስዮ) በርታ ሀገሬ አንድ ቀን ሀገር ውለታህን ትከፍልሀለች
እነኝህ ሰዎች የበሰበሱ ሽማግሌዎች ይህን ሙከራ ለማድረግ የተነሳሱት ሰላማዊውን የኢትዮጵያ ህዝብ በመናቅ ነው።
We need to kick out US Embassy out of Ethiopia!!!
ሥዩም ተሾመ በተግባር በአቋሙ ጸንቶ በሽግግር መንግሥት ሰበብ ኢትዮጵያን ለማመስ ተልእኮ የወሰዱትን የአሜሪካን ተላላኪዎችን በማስረጃ ጉዳቸውን የዘረገፈ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ታሪክ ምንጊዜም ሲያወሳው ይኖራል ሃገር ሻጮችም በጊዜ ሂደት ይከስማሉ ኢትዮጵያም በቆራጥ ልጆቿ ይህን ትሻገራለች ኢንሻአላህ
ኦኦኦኦኦ ስዬ አይዞህ አዝነህ በማየቴ እኔም አዘንኩ😢 ነፍስ ይማር😢😢😢
Siye, today's is exceptionally stimulating deep thoughts and analysis. Pure class!!👍🙌
ስዬ እባክ እራስጠብቅ በአላህ ከአላህበታች❤❤❤❤❤❤❤
እነዝሕን ሑሉ እግዚአብሔር ባንድቁን ይጭርሳቸው እውነት እግዚአብሔርን ካለ
ሰላም ብያለው ስዩም ተሾመ እና ሮቤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መመኘት ይችላሉ ግን የትም አይጀርሱም መፈንቀ ለመንግሰት እናደርጋለን ነዉ የሚሉት እነኚህ ፍዞዎች?????
ሞያ በልብ ነው በልልኝ ወዳጄ!!! ወይ ፍንክች ነዋ መልሱ ❤❤❤
ስዩሜ እንደዛሬ ስሜቱ ተጎድቶ አይቼ አላውቅም። ነብይ መኮንን ያሳደረበትን ነጽእኖም አሳይቶናል። ነፍስ ይማር ብለናል።
ስዬ ታግለህ ያታገልክ ስቃይና መከራ በማዓከላዊ ከስጋህ ድብደባ ዛሬም ትናንትም በመጻፍና በይትዩብ ታግለህ ያታገልክ ባንተ ልክ ዛሬ ከባህር ማዶ ቁጭ ብሎ ለሆዳቸው ያደሩ ስለ ኢትዮጵያ ሲደሶኩሩ እና እነሡን የሚከተሉ በጣም ይገርሙኛል እውነት ሃገር ከወደዱ እንዳንተና እንደመሠሎችህ መተው ያሳዩን
ስየ ከቻሳ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ስለ ሙሉ ትንተና ቀጥሉ ከጎናቹ ነን በፀሎት እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ህዝቦቿን ይባርክ ። ጠለቶቻችን ዙፋናቸው ይገልበጥ ምክራቸው ይፍረስ ። ከአብቹ ጋር ወደፊት ።
ስዩም እዳተ አይነት ሙሁር 10የሚሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኑር በቂ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
ስየ ያራዳአ ልጂ ዛሬ ፓርላማ ላይ አቢቹ ነገሰ
ስዬ በአለህበት አላህ ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉thank you so much for Everything you do ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤
አባ እሸቴ
አደራ እሸቴን ትምህርት ቤት ስታስገባው ኢትዮጲያዊ ትምህርት ቤት አስገባው
ዲሞክራሲ በሚል መንገዱን እንዳይስት ኮትኩተህ አሳድገው
ስዬ የኢትዮጲያ🇪🇹 ልጅ 👍🏆
የጠላት ይጠላ ።
ሰላማችሁን ያብዛልን🤲
ስዬ 👋❤️🥰
ሮባ ሮቢ ሮቤል 👋❤️🥰
ወፉ🐦📷 👋❤️🥰
ኑሩልኝ❤❤❤❤❤ሱዩመ እና ሮባ🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጵያ እየመከረች እጆቿን በፍጥነት ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች ፥ መዝሙር 68:31። ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞአችን ይሠምራል ፥
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሥዬ ጀግና ነህ 🙏🙏🙏
ምርጡ አገር ወዳድ ተንታኝ ሰዬ እንዲሁም ተደራዳሪው ሮቤል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስዬ አንደኛ የአንተ የፖለቲካ ትንተና አንደኛ እውነት ነው ከልብ ይህ ልዩ ነው::
አይ ስዪሜ እንዳንተና ሲሳይ ታሪክ ሰሪ አስተማሪ ተንታኝ ቢኖር ኢትዮጵያ የት ይደርስ ነበር ለማንኛውም ለምትሰጠን እና ለምታደርገው ኢትዮጵያ ን የመጠብቅ ነገር ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ወንድ ነህ እናትህ ክብር ይገባታል ይሄንን ልጅ ስለሰጠችን ከላይ ያስቀመጥካቸው መፈንቅለ መንግሥት አድራጊዎች መጀመሪያ ሊስማሙ ይችላሉ በሃላ የጠቅላይ ትግራዋዩ ፃድቃን ይበላዋል። መልሰን ወያኔ ይመጣል ይሄንን ሁላችንም ልናውቅ ስላረከን እናመሰግናለን ።
ስዬና ሮባ🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
እኛ በገዛ ሀገራቺን የምንወስነው እኛ እንጀ አሜሪካ ምን አገባት እነዜህ በሺታዎች እዘች ሀገር ላይ አይደርሱዋትም
አሜሪካ አትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ በአፍሪካ ላይ ሊኖር የሚችለውን እንድምታውን በሚገባ ስላወቁ ብቸኛ አማራጭ መፈንቅለ መንግስት ማድረግና የራሳቸውን አሻንጉሊት መንግስት ማንበር ብቻ ነው ፤ ስለዚህ በንቃት ሆኖ ማክሸፍ የመንግስት ብቻ ሳይሆን የሁሉ ዜጋ ግዴታ ነው ፡፡
ዋው ! እንዲህ አስታውሰን እንጂ 🎉🎉ዥ
Kibir le ethiopian mekelakeya serawit selam le ethiopian banda yiwidem
ነብስ.ይማር.ነብይ.ስዬ.አይዞን.ምድር.ኮንትራት.ነች.ሁላችንም.ቀናችንን.እየጠበቅን.ነው
አንድ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ አሞኛል ውጪ አገር ወጥቼ ልታከም ካለ እውነትም ታሞ ሳይሆን አገሩን ለመካድ አስቧል ማለት ነው::
ሰዪ ማኛው
ኢትዮጱያ አላህ አትርሳን ያርብ💚💚💚💚💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕
ሰላም ስዩም ሮባ ሁላችሁም ምንዎዳች ምናከብራችሁ❤
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
ስየ አገርወዳድ ያራዳ ልጅ ይመችህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፅናቱን የስጥህ መ ምህሬ
አሁን ባለችው ኢትዮጵያ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን እይዛለሁ ማለት እብደት ነው.
መፈንቅለ መንግስት መሞከር የሚመኙ እብዶችን ቅዠት የሚያናፍሱ የእዉር ድንብር ተከታዮች አምሮዋቸው ጤነኛ ከሆነ ቆም ብለው ቢያስተዉሉ መልካም ነዉ።
እንደው አሜሪካ እምትባል ጨዋታ ሲያበቃ የማታውቅ ቆሞ ቀር የሆነች ሀገር! እንደው ምን ይሻላታል?
ስዩሜ ሰላም
ወንድሜ ሰዬ ❤ በወያኔ ዘመን ሰለአሳለፍከው የእስር ሁኔታ በጣም በሚሰቀጥጥ ልብ ሰባሪና አሳዛኝ እንዴት እንዳሳለፍክ በትውሰታ ሰትናገር 🤣 🙏🤣🙏🤣🙏🤣🙏🤣🙏🤣🙏🤣🙏🤣
ስየ አገርወዳድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🎉🎉🎉Aba Tentin Kemir Jegina neh 🎉🎉🎉big very big respect 🙏 👏
Nobody nobody replace Prime Minister, Aby Ahmed. He is the only one in power and a leader, smart, full of energy we are with you always with you👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️🙏🏻💯👍💯🎁👍💯🙏🏻♥️👍💯👍♥️🙏🏻👍♥️👍♥️👍
🌹🌹🌹 እንኳን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ደህና🌷🌷🌷 መጣችሁ
ስዪሜ አይዞኝ
My mother was there in Meaklawi
Seuma and robale selame❤❤❤❤
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
ሰላም ለእናንተ ይሁን ስዬ ሮቤል ❤❤❤
🍀🍀🍀💕🎁🎁✌️🙏🐊🐊Thank you Robel and Seyoum👍👍👍👍👍👍
ነብይ መኮንን : ማረፉ አሳዝኖኛል😢 አስለቅሶኛል😢
ኢትዮጵያዬ : በአብቹ : ከፍታዋን ትቆናጠጣለች !!!
Seyo, we give our life for Abeye, he is best of best. People like him too much.
Absolutely true !
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በወረደና ፈጣሪ ጸሎታችንን በሰማ
tanks tanks tanks Respect
ስዩምዬ ሶስቱንም ክላሽ አስቀምጬ ያንተን ፕሮግራም ልሰማ መጣሁ 😂 ግመሏን እወዳታለሁ ቀበሮዋ ትቅርብኝ 😂😂😂❤
እናመሰግናለን ውዶቻችን
❤❤❤❤
Again sorry my brother be strong we all dying he did his best. God bless.🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️ don’t cry he did the best job nobody does. He is lucky always remember by all Ethiopians🙏🏻
ሥዬ ሥምን መልዓክ ያወጠዋልና ነብይ ማለት ይህ ነው (ነፍሱ በሠላም ትረፍ )በዕውቀትና በዕውነት የኖረውን ታላቁን ነብይ !!!!!!
i don't get the analysis of USA government transition related with Ethiopian government coup, is that work for other country or its only for Ethiopia, and Why??????????????
እግዚአብሔር ያስቀመጠውን ሰው፣ የሰራዊት መሰባሰብ አያወርደውም!! እግዚአብሔር በልቡ ያስቀመጠውን ሳይጨርስ ፣ አብይ ምንም አይሆንም!!
ሰልፋ የእግዚአብሔርን ነው!!!
ትላንት ተሳክቶላቸው ይሆን ይሆናል፣ እነ አሜሪካን በዚህ ዘመን ግን አይችሉም!!!
ድንጋይ ፈልገው ይፈንቅሉሉሉ😅😅😅
Amen
አሜን
Sorry, see you lost your best friend. Be strong. He did a good job and follow his flag.🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሰዬ ❤ ትልቁ ህይወትን በእሰር ቤትና 🤣 ከዛም ከእሰር ከወጣህም በኃላ ህይወትን አጣፍጠህ እንድትመገብ ላደረግህ ታላቅ ወዳጅህ ነብይ የተሰማህን ከፍተኛ ቁሰላዊ የሃዘን ሰሜት ነኪ ነውና🤣🤣🤣🤣 ይህን ውድ ወዳጅህን ነብይን አምላክ በአፀደ ምድረ ገነት ነብሱን ያሳርፈው 🙏
?አይዞህ ስዩሜ