የህፃን ሄራንና ሶሊያና ጉዳይ ህክምና አዲስ ነገር ከባንኮክ ቴዲ አፍሮና ያሬድ ነጉ ታሪክ ሰሩ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 218

  • @FevenWendemu
    @FevenWendemu 6 месяцев назад +34

    😢ማስተር አብነት ቃላት ያጥረኛል ስለ አንተ አንተን የወለደች እናት ትባረክ

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 6 месяцев назад +54

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በሐኪሙ እጅና አእምሮ ላይ ይደርና የነዚህን ብላቴናዎች ብርሃናቸውን ይመልስላቸው

    • @TezitaLegess
      @TezitaLegess 6 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 6 месяцев назад +1

      AMEN AMEN AMEN EMBREHANE TEDERSELACHWE

    • @አፀደማሪያምዘድንግል
      @አፀደማሪያምዘድንግል 6 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን አደትራውን

    • @yonasfekadunegash
      @yonasfekadunegash 6 месяцев назад

      ሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠ

    • @HaymanotHailu-of5mb
      @HaymanotHailu-of5mb 6 месяцев назад

      እየሡሥ ክርሥቶሥ አይኖቹን ያብራላቹ❤

  • @kidu715
    @kidu715 6 месяцев назад +34

    ሶሊ እና ሄራን ፈጣሪ ይመስገን መጨረሻቸዉን ያሳምርልን

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 6 месяцев назад +1

    የዚህችን ደግ እና ብርቱ ፍቅር የሆነች እናታቸውን በአይናቸው ለማየት ያብቃቸው አሜን ።❤❤❤

  • @putgodfirst568
    @putgodfirst568 6 месяцев назад +1

    አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለምና አሱ በሐኪሙ ኦጅላይ ጠቀምጦ ዐይናቸዉን ያብራላቸዉ

  • @saliemissac1458
    @saliemissac1458 6 месяцев назад +1

    Amlak msakum ykun እግዚኣብሔር ብርሃን ይግበረልክን ኣጆክን ዘንደቐይ ❤🙏

  • @Beletu-c8e
    @Beletu-c8e 6 месяцев назад +22

    ፈጣሪ ምህረትን ያድላችሁ ለቴዴ ለያሬድ አመቤቴ ፀጋውን አብዠታ ታድላቾሁ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 6 месяцев назад +2

    አምላኬ ሆይ ብርሀናቸውን አብራላቸው❤❤❤

  • @MulusewKassahun
    @MulusewKassahun 6 месяцев назад +2

    በጣም ያሳዝናል ያማል ለማስተር አብነትግን ምንም የሚባል ቃል የለኝም ሁላችሁም የተባበራችሁ ሁሉፈጣሪ በረከቱን ያድላችሁ

  • @zewditubenti3802
    @zewditubenti3802 6 месяцев назад +1

    በፈጣሪ ስም የሚተማመኑ ፣ የሚዘምሩ፣ፈጣሪን የሚያመሰግኑ ልጆች የሐኪሙን እጅ ፈጣሪ የሚያዩበት አንዲያደርግላቸው ምኞቴና ፀሎቴ ነው።አምላክ ይዳብሳችሁ

  • @yz7517
    @yz7517 6 месяцев назад +2

    ማስተር አብነት የምርጦች ምርጥ ሰው

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 6 месяцев назад +1

    እውነት ነው በትክክል የሁለችን ጉጉት ነው እንዝን ብሃን የሁን ልጅ😢 እግዚአብሔር የሁሉችን ልብ ያስደስታን አሜንንን

  • @Eminetn
    @Eminetn 6 месяцев назад +3

    እግዜአብሄር በሰላም ታክመው በሰላም ይመለሱ 🙏

  • @MarthaTessema-wt7bm
    @MarthaTessema-wt7bm 6 месяцев назад +2

    መድኃኒአለም ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤ ቸር ያሰማን

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 6 месяцев назад +18

    ጌታ እየሱስ ይፈውሳችሁ ለሃኪሞቹም ጥበበብን ይስጣቸው እኒ ብርሃናችሁን ይስጣችሁ

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 6 месяцев назад +3

    Fetari Aynachun yabralachu❤❤❤❤

  • @TigistAbatneh
    @TigistAbatneh 6 месяцев назад +1

    እመብርሃን ቀድማ ትድረስላችሁ❤❤❤

  • @winniewubet9506
    @winniewubet9506 6 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜ❤😂❤አሜን

  • @MuhammadMuhammad-v4x
    @MuhammadMuhammad-v4x 6 месяцев назад +2

    Amen Amen E/biher abiruwach yihun

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 6 месяцев назад +3

    እግዝአብኤር ከናተጋርይውን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme 6 месяцев назад +4

    እመቤቴ ከፊት ትቅደምላቸው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 6 месяцев назад +2

    አብነት ሰላንተ ምንም ማለት ባንችልም አምላከ ይጠብቅህ ቴድዬ ለያሬድ ነጉ የኢትዬጵያ አምላከ ይጠብቃችሁ ተባረኩ የሞቱ ወገኖቻችን ነብሰ ይማር

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 6 месяцев назад +4

    መልካም ዜና ያሰማን አሜን

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 6 месяцев назад +2

    መሃሪው አምላክ እግዚአብሔር በምህረት እጁ ቀድሞ ይንካቸው

  • @Aaa-nn4zg
    @Aaa-nn4zg 6 месяцев назад +2

    ማስተር አብነት ላንተ ቃላት ያጥረኛል አንተን የወደች እናት ምን አለ እንዳንተ ያለሠዉ በብዛት ቢኖር እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @belayneshsisay-o8d
    @belayneshsisay-o8d 6 месяцев назад +2

    እፉፉፉ ወገኖቼ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ያረፉትን ከደጋጎች ጎንያኑርልን ማስተር አብነትን ጨምሮ ለርዳታ እጆቻችሁን የዘረጋችሁ ሁሉ ቸሩመድሀኒለም ከጎናችሁ አይለይ እነሶሊይናን የምትወዷት ድንግል ከነ ልጇ አትለያችሁ ድናችሁ ለማየት ያብቃን

  • @Aaa-nn4zg
    @Aaa-nn4zg 6 месяцев назад +2

    በሀኪሙ እግዚ አብሄር አድሮ በሠላም ታክመዉ ወጥተዉ አየን እግዚ አብሄር ይመስገን ሲሉ መሥማት ቸኩለናል ፈጣሪ በሠላም አሣክሞ ያዉጣችሁ

  • @GenetNayteEshoba
    @GenetNayteEshoba 6 месяцев назад +1

    Wooo izgabiher inezi itsant marechu🙏🙏🙏

  • @banchu4842
    @banchu4842 6 месяцев назад +3

    የብርሃን አምላክ ይድረሥላቸዉ❤❤❤❤

  • @meronabate4283
    @meronabate4283 6 месяцев назад +2

    አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ይዳብሳቸው እመቤት ማርያም ከልጇ ጋር ትደረስላቸው

  • @saratube1538
    @saratube1538 6 месяцев назад +10

    የምሰጡ እጆች የተባርኩ ናቸው ፈጣር ይስጣቸው❤❤❤ ለሞቱትም ነፍስ ይማር😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 месяцев назад +4

    አሜን ፈጣሪ በእነሱ ላይ ታሪክ ይስራ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 6 месяцев назад +8

    እመቤቴ የህፃናቱን ህክምና እንዲሳካ ምልጃሽ ይድረስልን እመብርሀን አደራሽን እናቴ ለሀኪሞቹ ጥበብን ስጭልን🙏🙏🙏❤

  • @tshayeabraham5299
    @tshayeabraham5299 6 месяцев назад +2

    Amen amen amen lulashneme menotashen ❤

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 6 месяцев назад +4

    Ledegag Sewech Fetari Yebarkachew Amen❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @AsnakechTeshome-z8x
    @AsnakechTeshome-z8x 6 месяцев назад +3

    አብነት እየሰራህ ላለሀቸው ስራዎችህ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልን በርታ

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 6 месяцев назад +3

    አሜን🙏 የድንግል ማርያም ልጅ ከጎናቸው ይቁምላቸው🙏❤

  • @HAHA_17_A
    @HAHA_17_A 6 месяцев назад +3

    በጎነት. ለራስ ነዉ. አላህ. ይጨምርላቸዉ
    ግን. ደብረብረሀን. መጠለያ. ካብ. ያሉ
    ወገኖቻችን. አስቧቸዉ

  • @Helen-z4n
    @Helen-z4n 6 месяцев назад +3

    እመቤቴ።ትድረስላቹ።የሞትትም።ሆገኖቼም።ነብሳቹ።በ።ሕግዚሐቤር።ይማረው።ያሬድና።ቴዲ።ሐፍሮ።የሰሮት።በጣም።ደስ።ብሎኛል።እድሚያቹን።የርዝመው።ሐሜን።የጠብቀቹ።

  • @ኣርሴማ
    @ኣርሴማ 6 месяцев назад +1

    Egzhabehar Amlak ayenchone Yavbiralahcho🤲🤲🤲

  • @birtukansolomon8829
    @birtukansolomon8829 6 месяцев назад +7

    ፈጣሪ ብርሃናችሁን ይመልስላችሁ እናንተ ልጆች !!❤❤❤❤❤❤❤

  • @senithaila
    @senithaila 6 месяцев назад +3

    በጣም የምትደነቂ እናት ነሽ

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 6 месяцев назад +3

    እግዛብሄር የአይን ብርሀናቸዉ ያብራላቸዉ

  • @tsigeulfata4160
    @tsigeulfata4160 6 месяцев назад +1

    ,ፈጣሪ ይማራችሁ።

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 6 месяцев назад +3

    በእውነት እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል ፈጣሪ ይረዳቸዋል

  • @NesanteAhemd
    @NesanteAhemd 6 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ብርሀናችሁን ይመልስላችሁ

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 6 месяцев назад +3

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸር ያሰማን የአይናችሁን ብርሀን አብርቶ ታአምሩን እምትመሰክሩ ያድርጋችሁ❤❤
    ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን ሀገራችን እትዮጲያን ይታደግልን😢

  • @ድንግልአማለጄናት
    @ድንግልአማለጄናት 6 месяцев назад +4

    ፈጣሪ አምላክ ብርሃኑን ያብረለችው የኔ ውዶች❤❤❤

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 6 месяцев назад +4

    አላህ ብርሀናቹ ን ያብራላቹ ዶክተሮች አላህ ያግዛቹ

  • @edenkidane3322
    @edenkidane3322 6 месяцев назад +1

    Amen yabralachew !!!! Amen

  • @SefanitFeleke
    @SefanitFeleke 6 месяцев назад +2

    Fetari Aynachewn yabrlachew

  • @takeleamelewok1945
    @takeleamelewok1945 6 месяцев назад +3

    ፈጣሪ ብርሃናቸውን ሰጥቷቸው ሁሉም ህዞብ በተደሰተ ፈጣሪ የአንተ አጆች ይጨመርበት አሜን።

  • @TiruSimachew
    @TiruSimachew 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይማራ ችሀሁ

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ከናተ ጋ ይሁን

  • @MartaMarta-x8k
    @MartaMarta-x8k 6 месяцев назад

    ማርይምን እኔ የነኝክህ ህፃናት ብርሀን ይመልስላቸው ዘንድ አምናለሁ ፈጣሪ ይማራቸው❤❤❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 6 месяцев назад

    አላህ ብረሀኑን ይግለፅላቸው👍👍

  • @SurprisedAnglerfish-ik7eu
    @SurprisedAnglerfish-ik7eu 6 месяцев назад +2

    ምናለ መንግስ ቢወስደው ብቻውን የቀረውን ህፃን

  • @KkhmHnmn
    @KkhmHnmn 6 месяцев назад +2

    Amen❤❤❤

  • @GgTube-i5c
    @GgTube-i5c 6 месяцев назад +2

    እግዚያቤር ይርዳችሁ

  • @ShewayeBetemariam
    @ShewayeBetemariam 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣቸው ብርሃናቸውንም አግኝተው በሠላም ይመልሳቸው።

  • @tadelechgebiremedhn
    @tadelechgebiremedhn 6 месяцев назад +5

    መድሀኒአለም ይድረስላችሁ ቸር ያሰማን እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቀድማ በምህረት እጆቿ ትዳብሳችሁ ሀሳባችን ሁሉ ከእናንተ ጋር ነው የኔ. እናት አትጨነቂ በፅሎት ከአንቺ ጋር ነን መድሃኒአለምን የያዝ አያፍርም ከጎንሽ ነን ደስታሽን ለማየት ጓግተናል አይዞሽ እህቴ ።

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 6 месяцев назад +3

    ሠመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አያስፍረንም እምነቴ በሱ ነዉ አደራህን የፈጠርካቸዉ አምላክ ቸር ወሬ አሰማን።

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 6 месяцев назад +3

    አብሳሪዉ መልዓክ ቅዱስ ገብርኤል በዕተ ቀንህ ህክምና የጀመሩት ህፃናት ዓይናቸዉ በርቶ በደስታ እንድንገናኝ ብስራትህን ላክልን እናምናለን ዕዉን እንደምታደርግልን

  • @messerethaile4132
    @messerethaile4132 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር መጨረሻው እንዲያምር ይርዳችሁ

  • @emukal
    @emukal 6 месяцев назад +6

    ሰላም ላንተ ዞላችን ልጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር😢 ለነ ህፃን ሶሊያን መጨረሻውን ያሳምርላቸው

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ደስ የሚል ነገር እንደሚያሰሙን እናምናለን በሰላም አይናቸው በርቶ እንደሚመጣ አምናለሁ❤

  • @eyerusalemgetachew9760
    @eyerusalemgetachew9760 6 месяцев назад +3

    ታሪክ ለዋጭ ጌታ ድንቅ ሥራውን ያደርጋል የምህረት እናት ሁሉንም ትቀድማለች በብርሃን ይመለሳሉ

  • @helenkahsai4982
    @helenkahsai4982 6 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 6 месяцев назад +3

    ጌታ ያይናችሁን ብርሀን እንዲመለስላችው ምኞቴና ፀሎቴ ነው በሰላምና በደስታ ወደ ሃገራችሁ እንደትመለሱ እመኛለው 🙏❤❤❤

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 6 месяцев назад +3

    እግዚያሐቤሄ ር ከነሱጋር ይውን

  • @helengebre1973
    @helengebre1973 6 месяцев назад +3

    እግዚያብሄር አይነ ብርሀናቸው ይክፈትላቸው

  • @VovGar-g3f
    @VovGar-g3f 6 месяцев назад +3

    ብርሃነኣለም መድሃኒኣለም ከናቱ እመብርሃን ወላዲተ ኣምላክ ለሄራን ና ሶሊያና ያይናቸው ብርሃን ይልክልናል ኣሜን

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 6 месяцев назад +5

    የፈጠረን አምላክ ከነደዚህ አይነት አደጋ ይጠብቅልን

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 6 месяцев назад +4

    የብርሃን አምላክ ይድረስላቸው

  • @AminaAsafa
    @AminaAsafa 6 месяцев назад +2

    ኣላህ በእጁይዳብሳችሁ፡ኣላህከናንተጋርይሁን፡፡

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 6 месяцев назад

    አላህ እንደው አይናቸው ለማየት ያብቃቸው 😢😢😢😢😢😢

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 6 месяцев назад +5

    God is too good ❤❤❤

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 6 месяцев назад +3

    ከሁሉ የበለጠ እግዚአብሔር ሁሌም የሰዉ ደራሺ ሚሰተር አብነት እድሜህን ሙሉ ከነቤተሰቦችህ ተደሰተህ ኑር ሁለተኛ ቴዲ አፍሮ እና ያሬድ ነጉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ከኢትዮጵያ እናንተ ብቻ ናችሁ አርቲስቶች

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 6 месяцев назад +7

    በእውነት ልብ ይነካል የደረሰው አደግ ለእረፉት ወገኖቼ ነፍስ ይማር የነ ሶሊነ ሄራነ ቅድስ ገብርሄል ታሪክ ይስራ አሜን እመብርሃን ከነልጆ ትቅደም ትግስትዬ አይዞሽ ከነእህትሽ ሁሌ ከጎንሽ የምትደክመው በርቱ🙏🙏🙏

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 6 месяцев назад

      Yezarewa Embete Mariam keljshe Gare Tarik seri ynzehene
      E lejoch berehanachwen yemleshe endehone leseletshe
      Abeqgna

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 6 месяцев назад +3

    እመብርሀን የ አናቴ ሰማቷ አርሴማን አዪን የቀየረች የእነዚን ልጆች አዪን ትቀዪር እመቤቴ

  • @SemiranigussieSemiranigussie
    @SemiranigussieSemiranigussie 6 месяцев назад +4

    ለተጎድት.ወገኖቻችን.ነፍሣቸው.በገነት.ይረፍ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 6 месяцев назад

    አላህ ብርሀን ያድርግላቸዉ የኔናቶች አላህ ይርዳችሁ

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤Egziabhereaayenachewene yaberallachewe

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 6 месяцев назад +4

    መድሐኒአለም የዓለም ብርሃን ዐይናችሁን ያብራላችሁ።

  • @NatiNatiTasfaye
    @NatiNatiTasfaye 6 месяцев назад +4

    የፈጠራችሁ ዓምላክ ታምሩን እንደሚያሳየን ሙሉ እምነት አለኝ ብርታቱን ይስጣችሁ፡፡

  • @lemlembelete
    @lemlembelete 6 месяцев назад +1

    Yeni wudochi allah yirdachihu

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 6 месяцев назад +7

    ማስተር አብነት ያሬድ ቴዲ አፍሮ የችግር ቀን ፈጥኖ ደራሾች ስለእናንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድላችሁ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 6 месяцев назад

    ማስተር አብነት እድሜና ጤና ይስጥክ❤️❤️🥰🙏

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 6 месяцев назад +4

    የሰራዊት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብርሃኑ ያባራላቹ ሶስታቺሁም የአለም ብርሃን የአለም መድሀኒት ጌታ እየሱስ ይዱረስላችሁ። አሜን አሜን አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @tigistaberew
    @tigistaberew 6 месяцев назад

    ማስተር አብነት እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብ ክፉ አይንካህ❤😢

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ መፆናናትን ይስጣችሁ እፍፍፍ በጣም ያማል 😥

  • @AhmedsleepsMuhammad
    @AhmedsleepsMuhammad 6 месяцев назад +5

    Tedy God bless you and your family ❤❤❤

  • @MunaSalah-d8l
    @MunaSalah-d8l 6 месяцев назад +2

    ኢንሳአላህ ያረቢ አላህ ያስደስተን ሁላችንንም

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 6 месяцев назад

    #እግዚአብሔር #ሁሉ #በእርሱ #ከእርሱ #ለእርሱ #ነውና #መልካም #የምስራች #ያሰማን❗❗❗

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 6 месяцев назад +2

    በሠላም ይምጡልን ብርሃናቸዉን ይዘዉ።

  • @Msekeremyoutube
    @Msekeremyoutube 6 месяцев назад

    Faxary. Yimaeach❤❤❤❤❤❤

  • @weghueweghue5089
    @weghueweghue5089 6 месяцев назад +2

    Aman

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 6 месяцев назад

    የእነሶሊያና እናት አይዞሽ አይናቸው ይበራል:: አደንቅሽ አለሁ:: እፀልያለሁ በደስታ ተመለሱልን/ኝ

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 6 месяцев назад +2

    አሜን

  • @norwayf.i.l.m.o.n146
    @norwayf.i.l.m.o.n146 6 месяцев назад

    God will be with them ❤❤❤