8 መንፈስ ቅዱስ በውስጣችሁ እንዳለ የሚያረጋግጡ ምልክቶች | 8 sign that show you have holy sprit

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • 8 መንፈስ ቅዱስ በውስጣችሁ እንዳለ የሚያሳዩ ምልክቶች | elroitubechristianethiopia
    This eight signs show you that you have holy sprit.

Комментарии • 134

  • @emnikebe754
    @emnikebe754 3 дня назад +9

    1በመዳቹ ላይ ያለ እርግጠኝነት ሮሜ 8 ,16
    2የባህር ለውጥ ገላትያን5,22,23
    3የገባችሁ እውነት ለሌሎች ማካፈል ሐዋርያት 1.8
    4ለኢየሱስ ያላችሁ ፍቅር 1ቆሮንቶስ 12.3
    5ስለ እውነት ያላችሁ እውቀት ዮሐንስ 16.13
    6ቅድስና 1ኛ ጴጥሮስ 1-:1
    7ነገሮችን የመለየት ጥበብ
    8ቃሉን የመማር ፍላጎት
    ከኔ ጥቅሶች

    • @christianethiopia
      @christianethiopia  3 дня назад +2

      ዋው በጣም ደስ ይላል ፒን አድርጌዋለው።

    • @tsegeredasbehatu4085
      @tsegeredasbehatu4085 День назад

      Amen amen amen hallaluja hallaluja ye egziyabhar menfes des yasegnal

  • @AlmazKebede-yk5pn
    @AlmazKebede-yk5pn 7 дней назад +13

    እውነት ይህ እራሱ የመንፈስቅዱስ መገለጥ ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን❤❤❤❤ ተባረክ እሺ🎉🎉🎉

  • @16aronsharon
    @16aronsharon 6 дней назад +7

    ዛሬ ይህን መስማቴ ራሱ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ነዉ ይክበር ይመስገን ሀሌሉያ!!!!!!!!ተባረክ

  • @meaza5096
    @meaza5096 7 дней назад +18

    የእውነት ወንድም የተሰማን ስሜት እቀፍ አደረግ በንግረ እንዴት ደስ በል ነበር 😢 የእውነት እያለቀሱኩ ነው ሁሉም የሰማዊት ምክናያቱም እኔ የሁለ ጊዜ ጠያቂ ነበር አሁን አንተ የተናገርከው ሁሉም ሁሉም ሁሉም እለት እለት እለት አደርጋለሁ በተለይ ወንጌል በድፍረት ለማንም እመሰክራለሁ በተለይ ለሙስሊሞች እኔ ከእስልምና ነው የመጣው እናም በቃ አጵሎስ ይቃጠለ እንዴ ነበር እኔም በኢየሱስ ፍቅር

    • @meaza5096
      @meaza5096 7 дней назад +1

      ብቻ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ በአንተ ወስጥ ሆኖ ጌታ ሁለም እናገረናለ 😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile 7 дней назад +10

    ዋው እጅግ በጣብ ድንቅ ትምህርት በዚጊዜ ደግሞ ለሁላችን ልንሰማው የሚገባ የጊዜው መልእክት! ተባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @ሰለቃሉ82
    @ሰለቃሉ82 7 дней назад +6

    ጌታ ይባርክ የመንፈስ ቅዱሰን አብሮት እንድናስተውል አደርከን 🙏🙏🥰

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 7 дней назад +3

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት

  • @tigisitkemiso9640
    @tigisitkemiso9640 6 дней назад +2

    Geta yibarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉good job boro thank you God for you God bless 🙌 🙏 ❤️

  • @BirtukanLetore
    @BirtukanLetore 7 дней назад +4

    ሃሌሉያ ክብር ለእየሱስ ይሁን ❤❤
    በጣም የምገርም ትምህርት ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ❤❤
    ከ8ቱ አብዛኛውን ምልክት በታለዬ ግዜየት ውስጥ በዳከምኩት ግረበተገበሁት ግዜ መንፈስ ቅዱስ ስረዳኝ ስማረኝ ዘሬ የዳራሰኝ ማርዬ ነው ❤❤

  • @GenetGeta-w1i
    @GenetGeta-w1i 6 дней назад +2

    ጌታ ሆይ ተመስገን አመሰግናለሁ ዎንድሜ ተባረክ ፃጋ ያብዛልክ ሁሉም ትክክልነው 📖📖📖👈🙏👍👍

  • @ahmadjameel1471
    @ahmadjameel1471 6 дней назад +2

    ተባረክ,በብዙ,ስምንቶንም,ምልክት,አያለዉ,በሜገርም,ኡኔታ,ነዉ,ያስረዳከኝ,ተባረክ,በብዙ,አላዉቅም,ነበር,አስቸግሬዉ,ነበር,ከኔ,ጋር,ኡን,አያልኩኝ,ዛሬ,ግን,ባንተ,ገለፀልኝ,ዋዉ,በርታልኝ,ተባረክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @asegegebeyhu1373
    @asegegebeyhu1373 7 дней назад +3

    ሃሌሉያ ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @RametAziza
    @RametAziza 3 дня назад +1

    በጠም ደስ ይላል ቀለህይዎት የሰመልን❤ በታደጋገም የምናየው ናገርናው😢😢❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TigistLegese-b7u
    @TigistLegese-b7u 6 дней назад +3

    Yalkew hulu ene gar ale temesgen 🙏 ofa

  • @MasratMasratq
    @MasratMasratq 6 дней назад +2

    Wandeme batiikilii now untiikii now 💯💯💯 geta yiibarikii zamiini geta yiibarikii wandeme kaziibalayii igiizaberii yabariita✅✅✅✅🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌

  • @Meski-s5nki
    @Meski-s5nki 7 дней назад +2

    ጌታ ይባርክክ ❤❤❤❤❤❤

  • @AhmadAhmad-df7ce
    @AhmadAhmad-df7ce 6 дней назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካካ በጣም እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባርካ 📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🍇🍇🍇🍇🍇🍇💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Rsd-b4f
    @Rsd-b4f 7 дней назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ትብርክ

  • @Tsega-rt7qk
    @Tsega-rt7qk 7 дней назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉tebarik

  • @MesekeremEyob
    @MesekeremEyob 6 дней назад +2

    Ewnatu naw ename darsobegal Batam amoge docetr ngeroge gen menem almasalgem tagarmu ❤❤❤keber yesfawe la manfaseh kedus

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 6 дней назад +2

    Amen 🙏❤

  • @mustafaHasan-j6y
    @mustafaHasan-j6y 3 дня назад

    ❤❤❤አሜን አሜን.አሜን አሜን አሜን

  • @ThewodrosGetchew
    @ThewodrosGetchew 6 дней назад +2

    መልእከቱ ጥሩ ነው ተባረክ ስታነብ ትንሽ ረጋ ብትል ማሠላሠያ ጌዜ ብትሠጠን ሆነስትሊ

    • @christianethiopia
      @christianethiopia  6 дней назад +2

      እሺ በጣም ደስ የሚል ኮሜንት ነው። በጣም አመሰግናለው ተቀብያለው ጥሩ አስተያየየት ነው አስተካክላለው🥰🥰🥰

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 7 дней назад +3

    tebarek!!!

  • @ፍቅርደሴአለነ
    @ፍቅርደሴአለነ 6 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @tige-p2h
    @tige-p2h 6 дней назад +2

    Ewnte naw ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mohamadzreika1098
    @mohamadzreika1098 6 дней назад +1

    አሜን አሜንንን 🙏🙏🙏🛐🛐

  • @DestaEdlu
    @DestaEdlu 5 дней назад

    ጌታ ይባረክ ❤❤❤🎉

  • @NardosMuse
    @NardosMuse 5 дней назад +1

    tebareke wendeme❤

  • @HiwotBezabeh
    @HiwotBezabeh 4 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @Mama-h2c7y
    @Mama-h2c7y 2 дня назад

    አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 3 дня назад

    በትክክል እግዚአብሔር ይባርክ✅✅✅✅💯💯💯💯💯❤❤❤❤✊

  • @AlamAlam-v9h
    @AlamAlam-v9h 7 дней назад +2

    Jesus ❤Amen 🙏 🙌 ❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MarioSuebrb
    @MarioSuebrb 6 дней назад +2

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 3 дня назад +1

    Amen 🤲🤲🤲🤲🤲😭

  • @DimaD-c3k
    @DimaD-c3k День назад

    Batikikil Ege/r zamanin yebareki 👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HenokLulu-p9v
    @HenokLulu-p9v 7 дней назад +5

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ 8ቱም አለኝ ነገር ግን ይህ የሆነው 1996ዓ.ም በ16አመቴ የአእምሮ ህመም(3አይነት) ከታመምኩ
    ቦሀላ ነው። ጌታም ልብህን ስጠኝ ፈልገኝ ታላቅ REVIVALIST አድርግሀለሁ አለኝ ሌላም ተናግሮኛል በጊዜው ይገለጣል።21 አመት የአእምሮ ህመም።❤❤❤❤

    • @christianethiopia
      @christianethiopia  7 дней назад +1

      በጣም የሚገርም ነው። ተባረክ በብዙ 🥰🥰🥰

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 7 дней назад +2

      የሚገርም ነው ወንድሜ እባክህ ለልጄ ፀልይልኝ እሺ በጌታ 🙏 ተባረክ

    • @HenokLulu-p9v
      @HenokLulu-p9v 6 дней назад +2

      @abenezerdawit3323 ለልጅህ እጸልይለታለሁ በርታ ጌታ በተሰቦችህን ሁሉ ይባርክ! ጌታ በቅርብ ይመጣል በአማርኛ ትዪብ ላይ የፓስተር ሪካርዶ ስድ ምስክርነት ካላየህ ተመልከት።

    • @abenezerdawit3323
      @abenezerdawit3323 6 дней назад +2

      @@HenokLulu-p9v አሜን 😂 እሺ ሄኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ከባድ ችግር ውስጥ ስሌለሁ ነው ተባረክልኝ 🙏

    • @Sonofjesuseqb2dl
      @Sonofjesuseqb2dl 6 дней назад +1

      Tebareki

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 5 дней назад

    እኔ ተጠቅሚያለው❤❤❤ ተባረክ ውንድሜ

  • @Sheeta-jd5ge
    @Sheeta-jd5ge 6 дней назад +2

    ❤❤🎤🎻📚📖🖋tabarikii❤❤❤

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 5 дней назад

    ተባረክ በብዙ በጣም ጠቃሚ ቃል ነው እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጌዜ ውደ እውነት ሁሉ ምመራችዋል እንዴሚል በህይውታችን ዘመን ሁሉ ይምራን ❤❤❤❤

  • @AbayneshAba
    @AbayneshAba 15 часов назад

    ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ

  • @SaraMeitku
    @SaraMeitku 4 дня назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SanetSanet-d4x
    @SanetSanet-d4x День назад

    God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SinaPina-oz9ks
    @SinaPina-oz9ks 6 дней назад +2

    ፀልዩልኝ ወገኖቼ 🥺,, ጌታ ይባርክህ

  • @senayitbrhanu2669
    @senayitbrhanu2669 4 дня назад

    Amen amen wawooo amen egizabher yimesgen 😮

  • @AdmasMesfin
    @AdmasMesfin 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @yohanatekle9565
    @yohanatekle9565 6 дней назад

    Agziabiher ymesgen ❤❤

  • @mulualemtaye3268
    @mulualemtaye3268 5 дней назад

    ተባረክ🙏

  • @ZmZm-r8p
    @ZmZm-r8p День назад

    Amen amen amen ❤

  • @elroegirma7690
    @elroegirma7690 3 дня назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Yenenash-u8d
    @Yenenash-u8d 6 дней назад +2

    Amen❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @GenetGenethaileHaile
    @GenetGenethaileHaile 6 дней назад +2

    መንፈስ ቅዱስ ሆይ አንተ እርዳን 🎉🎉🎉🎉

  • @mohamadzreika1098
    @mohamadzreika1098 6 дней назад

    እግዚአብሔር ጌታ ነው አምናለሁ

  • @miketube2432
    @miketube2432 3 дня назад

    Betam.....zare yetesemagn semet new geta yimesgen

  • @AsefaTilahun-i4l
    @AsefaTilahun-i4l 5 дней назад

    ብዛ ተባረክ

  • @yosef-k5h
    @yosef-k5h 7 дней назад +1

    Waw tebarek

  • @BezuKidane
    @BezuKidane 2 дня назад

    እግ/ር ይባርክህ ይህ ስሜት እኔ ጋ ያለ ነዉ

  • @FaithInGod-in5zm
    @FaithInGod-in5zm 7 дней назад +2

    you are blessed

  • @etetgelan9680
    @etetgelan9680 7 дней назад +2

    የጌታ የእየሱሰ ክርስቶስ ሰም ከአፋችን ላይ እንዳይለይ ፍቅሩ ትኩስ እንደሆነ በልባችን ውሰጥ እንድኖር የምያደርገው በውስጣችን ያለው ቅዱሰ የአግዝያብሔር መንፈስ ነው ስለዝህ ታላቅ ሰጦታ ጌታ ይመሰገን።

  • @ZerihunTeme
    @ZerihunTeme 6 дней назад +2

    Tebirk

  • @kibromgetachew9009
    @kibromgetachew9009 День назад

    ሁሉም ትክክል ነው

  • @BetiBezani
    @BetiBezani 5 дней назад

    Geta yiberkehe denke timerti

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 6 дней назад +3

    ወንድሜ እውነት ነው።እነዚህን የዘረዘርካቸውኔ በሙሉ ሁሉንም በህይወቴ አውቃቸዋለሁ አይቻቸዋለሁም ነገር ግን የሐይል አገልግሎት የሚለውን የምናፍቅ ነኝ።የተሥፋው ዘር ጠባቂ የነበሩት በኩራቶች መንፈስ ቅዱሥን በተቀበላችሁ ጊዜ ሐይልን ትቀበላላችሁ የተባሉ እንደመነሻ ስለሆኑ ነው።ነገር ግን ወደአህዛብ ስንመጣ ግን መማር ይቀድማል በመማር ማወቅ ከማወቅ ማሥተዋለ ከማሥተዋል ጥበብ እያለ ዕድገት አለው።ለምሳሌ ሐዋርያው ጳውሎሰ የብሉይ ምሁር የነበረ ሆኖ ለአህዛብ አገልግሎት የተመደበ ስለነበረ እራሡንም ከአህዛብ ወገን አድርጎ የሚናገር ሠው እንደሆነ እናያለን ይህ ሐዋርያ እንደአህዛብ መንፈስ ቅዱሥን እንደተቀበለ ሐይልን አልተቀበለም ነበረ ነገር ግን ከ14*አመታት በህዋላ በሐዋ 13:1 ጀምሮ እንደተገለፀው መንፈስ ቅዱሥ ጳውሎስንና በርናባስን ለዩልኝ ብሎ ከተፀለየላቸው በህዋላ የሐይል አገልግሎትን ጀመረ በተደጋጋሚም ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ሐይልን በመግለፅ ነበረ።ወይንም በቃል ብቻ አላገለገልኩም መንፈስንና ሐይልን በመግለፅ ነበር እንጂ በማለት ከሌሎቹ ሐዋርያት በተለየ ሁኔታ በቃል ብቻ እና ሐይልን በመግለፅም ማገልገሉን እየገለፀ የነበረው እስከዚያች መንፈስ ቅዱሥ ለዩልኝ እስካለባተ ጊዜ ድረስ **መምህር**እንደነበረና በቃል ብቻ አስተማሪ የነበረ እንደነበረ የሚጠቁም መሆኑ ግልፅ ነው።እናም ወንድሜ ሆይ የዘረዘርካቸውን 8ቱንም በህይወቴ ተገልፀው ህይወቴ ሆነው ያየሁዋቸው ናቸው።የምናፍቀው የሐይል አገልግሎትን ነው ምክንያቱም የሐይል አገልግሎት የእግዚአብሔር ሥራ በህይወቴ መገለፅ ማለት ስለሆነ በቃል የምናገረውን የሚያፀናልኝ ስለሆነ ነው።ፀልዩልኝ ተባረኩልኝ።

    • @christianethiopia
      @christianethiopia  6 дней назад +1

      ዋው ደስ የሚል መገለጥ ነው ተባረክ። እሺ እንፀልያለን ወንድማችን 🥰🥰🥰

  • @QeeAdd-u5c
    @QeeAdd-u5c 4 дня назад

    Ewunte nawu wondem geta kene gara ale📖📖📖

  • @hawariatmichael7099
    @hawariatmichael7099 5 дней назад

    Temesgen

  • @jonimera7468
    @jonimera7468 6 дней назад

    Benet new wedemey qale huwet yesmalna

  • @Makda-f9f
    @Makda-f9f 4 дня назад

    ሃሌሉያ

  • @footballtafach2922
    @footballtafach2922 7 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerihunTeme
    @ZerihunTeme 6 дней назад +2

    Hi

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 6 дней назад +1

    ትክክል ነው እኔጋ የጠቅስከው ምልክት አለ
    የዎነ ስው የማያድርገውን ነገር አድርጋለው ብሎ ቤተስቦቼን የጅመርልኝ ጉዳይ ከጊዜ ወደጊዜ እዬሽውድን እንድሁን ብነግርቤት ማን ይመነኝ መጨርሻም ከተነቃ በሓላ አንች ቆይ እንዴት ነው ሚታውቅሽ ይላሉ እርግጠኛ ሁኖ እስኪያዩት ግን አይስሙኝም እኔ ዝምብዬ ምፈጥርው ኮሽንማይንድ ይመስላቼዋል
    ስድትላይ ሁኚም እናቴን አሟት እኔ እንዳልጨናንቅ ማንም አይነግርኝም ነበር ነገር ግን በህልሜ ትንፋሽ አጥሯት እህቴ ትንፋሽ በአፏ ስትስጣት አየው 😢እናቴ ከዛም አጣዋት ከዛ በሓላ አውን ባልከው መንፈሴ ሚነግርኝን ማስተዋል መስማት እንዳለብኝ ተምሬበታለው💕🙏💕💫🕊

    • @christianethiopia
      @christianethiopia  6 дней назад +2

      ስለ እናትሽ በጣም አዝናለው ካንቺ ጋር ያለው መንፈስ ቅዱስ መፅናናቱን ይስጥሽ እህቴ

    • @parrot_7889
      @parrot_7889 6 дней назад +1

      @@christianethiopia 💕አሚን💕 አሚን💕 ወንድሜ🙏💕💫🕊

  • @ፀብቅለይዓድዋ
    @ፀብቅለይዓድዋ 7 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 3 дня назад

    🙏❤

  • @maremare234
    @maremare234 7 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @HirutGezahegn-v2d
    @HirutGezahegn-v2d 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 7 дней назад +4

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @galaaneegalaanee9692
    @galaaneegalaanee9692 6 дней назад +2

    ❤😢

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 6 дней назад +1

    😘😘😘😘😘❤❤❤

  • @timerabera
    @timerabera 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betelhemetamene5722
    @betelhemetamene5722 5 дней назад

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MestawtTasew
    @MestawtTasew 6 дней назад +2

    Menfes kedus behatategea lib west yenoral ?

    • @christianethiopia
      @christianethiopia  6 дней назад +2

      ሀጥያት የሌለበት ሰው የለም። ለምሳሌ በመፅሐፍ ቅዱስ ትልልቅ አገልጋዮች ሐጥያትን ሰርተው ያውቃሉ። ያ ማለት መንፈስ ቅዱስ ተለይቷቸዋል ማለት አይደለም። ነገር ግን በንስሐ ቶሎ ሲመለሱ እናያለን። ግን አንድ ክርስቲያን ድንገት ሊስት ይችላል እንጂ በሐጥያት ፀንቶ ሊኖር አይችልምም አይገባምም ። ዮሐንስ በ1ኛ ዮሐንስ 2:1 ላይ ልጆቼ ሆይ ሐጥያትን እንዳታደርጉ ይህንን እፅፍላችኋለው ማንም ሐጥያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለው እሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ይላል።

    • @MestawtTasew
      @MestawtTasew 5 дней назад

      Tadya ke hatate memeles beyaketeges menfes kedus ene west yenoral ahuns hatiyat eyeseraw behon

  • @Tarkwa-e2q
    @Tarkwa-e2q 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 6 дней назад +2

    👍💥🙊

  • @hiamhanna8144
    @hiamhanna8144 6 дней назад +2

    AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Weyneshet1222
    @Weyneshet1222 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-r9i
    @Hayat-r9i 6 дней назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YMn-um5bt
    @YMn-um5bt 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤kalehyiwetyasemaln🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MirhatDaslhe
    @MirhatDaslhe День назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @PimentCoachley
    @PimentCoachley 7 дней назад +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetaniaTube-s1n
    @BetaniaTube-s1n 7 дней назад +2

    ወንድሜ ጥሩ ነው ግን መጀመሪያ ሰው እየሱስን በማመን መንፈስ ቅድስን መቀበል አለበት ከዚያ በሀላ ነው ይሄን ትምዕርት ማስተማር መንፈስ ቅድስ እየሱስን እንደ ግል አዳኝ ሳትቀበል በሰው አያድርም አለበለዚያ በደስ አለኝ መንፈስ ቅዱስ ስለ መሆኑ ማረጋገጫ የለንም እውነት እውነቱን🎉

    • @christianethiopia
      @christianethiopia  7 дней назад +2

      ክርስቶስን ስንቀበል መንፈስ ቅዱስ በኛ መስራት እንደሚጀምር ተናግሪያለው

  • @RuhamaAbey
    @RuhamaAbey 4 дня назад

    እኔ ድክም ብያለሁ መነሳት መበርታት መፀለይ አቅቶኛል ያልያዝኩት ያልጨበጥኩት የለም ግን. ሁሉም ከንቱ ነው እኔን ሊረዳኝ አልቻለም ወደ እግዚአብሔር መቅረብ መመለስ እንደገና መነሳት ፈለኩ ግን አልቻልኩም ቅይ ምን ላድርግ.

    • @christianethiopia
      @christianethiopia  4 дня назад +3

      አይዞሽ የሚቻለው በእግዚአብሔር መንፈስ ነው። በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ፀልዪ ቃሉንም ትንሽ ትንሽ አንብቢ፣ ውስጥሽን ብዙ አታስጨንቂው እና በስጋሽም አትታገዪ ነገሩ መንፈሳዊ ስለሆነ ማሸነፍ እና መበርታት የሚቻለው በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ነው። በቀን ለቃል 10 ደቂቃ ለፀሎት 10 ደቂቃ ውሰጂ። በየቀኑ እየበረታሽ ትሄጃለሽ 🥰🥰🥰

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 7 дней назад +2

    𝐖𝐞𝐥𝐜𝐨𝐦❤❤❤❤

  • @AmsalEngda
    @AmsalEngda 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f 5 дней назад

    ታግቼ ነው እንጂ

  • @SefanshA
    @SefanshA 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂😂😂

  • @KarWeya
    @KarWeya 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 5 дней назад

    ተባረክ

  • @barakatbarakat1447
    @barakatbarakat1447 7 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @EyerusAbebe-x8n
    @EyerusAbebe-x8n 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚሊሹ
    @ሚሊሹ 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yabugamer6066
    @yabugamer6066 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤