#Ephrem

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 732

  • @astermulugeta6735
    @astermulugeta6735 2 года назад +20

    የማልጠግበዉ በቀን ዉስጥ ለብዙ ጊዜ የምሰማዉ ዝማሬ ልቤን የነካኝ ተባረክ ኤፊ

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 4 года назад +13

    ያባቴ ልጆች በዝማሬ ያችሁ የጠላትን መንደር ስለምታፈርሱ አባቴን በጣም አድረጌ አመሰግነዋለሁ ዘመናችሁ ይለምለም በቤቱ ተተከሉ. አሜን አሜን

  • @HiwotZerihu
    @HiwotZerihu 4 месяца назад +3

    እወነት ነወ መታደል ነወ የጌታ ልጅ መሆን ተባረክልን ኤፊ

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 3 года назад +13

    ዘማሪው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እኔ ግን የምወደው ኪቦርዲስቱ ተመስጦ ነው የሚጫተው እና በጣም ደስ ይላል ፀጋ ይብዛላችሁ ወንድሞች ተባረኩ

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d Месяц назад

    ማን ነው ግን እንደ እኔ Yohannesn የሚወደው 🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏 ኤፋ እንወድሃለን ተባረክልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ be blessedly 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @laurabekele9745
    @laurabekele9745 2 года назад +8

    በጣም ጥሩ mezmur

  • @metitolesa8050
    @metitolesa8050 4 года назад +25

    ምኔን ብትወደዉ ነዉ!! በእኔ ትንሿ ልትሰራ የወደድከዉ ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወቴ እድል ፋንታ!!!እኔም ለአንተ ልኑር እንዴት መታደል ነው"!!ኤፊ ተባረክ!! ፀጋ ይጨማምርብ' ለምልም!!"

  • @donadona5397
    @donadona5397 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ታባረክ ውድ የ አባቴ ልጅ ፀጋውን ያብዛልክ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tinsutinsu901
    @tinsutinsu901 Год назад +3

    ጠብቆኝኮነው ዛሬ ያለውት ከጠላቴ ዛቻ መች ህወጣውነበር ለብቻሄን ያንን ሁሉ ጣጣ ህሚለው መዝሙር በጣምነው ምወደው ሄፊዬ ህግዛቤር ሀብዝቶ ይባርክ ወንድሜ ያንተ መዝሙሮች ብሰማቸው ሁሎም ሀይሰለቹኝም ህውነት ህግዛቤር ሀብዝቶ ሀብዝቶ ይባርክ ህወድሀለው ወንድሜ ተባረክ

  • @Tamagn
    @Tamagn 4 года назад +8

    ተባረክ ኤፊ ብዙ ወጣት ዘማሪዎችን አፍርተሀል
    Brother Jhon stay blessed too you are great musician

  • @yabsrraadem973
    @yabsrraadem973 3 года назад +9

    ኤፍሬም እግዛብሄር ይባርክህ ምህረቱ ና ቸርነቱ በዘመንህ ሁሉ ይከተሉህ .....

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 3 года назад +2

    አሜን ኤፍየ ተባረክ እንዴት ይደንቃል ከመሬት ተነስቶ አንተን ማምለክ መቻል መታደል ነው 😭😭😭

  • @bemnetashagre9866
    @bemnetashagre9866 4 года назад +16

    ኢየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ እድል ፈንታ
    ምንም የማይሽርህ የህይወቴ ጌታ
    አለም ማትሠጠኝን ሠላም ሰተኸኛል
    ሁልጊዜ ሳመልክህ ክብር ይሰማኛል♥♥♥
    What a song!

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад +1

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8/видео.html

  • @bsri1278
    @bsri1278 4 года назад +48

    "እንዴት መታደል ነው ከመሬት ተነስቶ ያንተ ልጅ መባል" god bless u efiikoo😘😘😘

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 4 года назад +8

    ሙዚቀኛው ወንድማችን #ዮሐንስ(ጆኒ) ከብዙ ዘማርዎቻችን ጀርባ ፣ በተሰጠህ ጸጋ ፣ በመሰጠት ስለምታገለግል እግዚአብሔር ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልህ። ይጨምርልህ! ሌሎችም ሳትታዩ ጌታን ለምታገለግሉ ይሄም ድንቅ አገልግሎት ነው!!!
    “አሁንም ባለ በገና አምጡልኝ አለ። ባለ በገናውም በደረደረ ጊዜ የእግዚአብሔር እጅ መጣችበት፤”
    - 2ኛ ነገሥት 3፥15

  • @amasres9692
    @amasres9692 4 года назад +7

    እንዴት መታደል ነው ባንተ መመረጥ
    ከመሬት ተነስቶ ያንተ ልጅ መባል
    መታደል ነው መታደል
    መመረጥ ነው መመረጥ
    ይሄን ግታ ማስበለጥ!!!!
    እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡
    ግታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ኤፊ፡፡

  • @ermiyasmulugeta5814
    @ermiyasmulugeta5814 4 года назад +17

    ወጣት አገልጋዮችን እግዚአብሔር ያብዛልን በቤቱ እንዲጸኑ ጌታ ይርዳቸው

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8g/видео.html

    • @desettube652
      @desettube652 4 года назад

      ማየት አለባቹ ምክንያቱም...
      ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html

  • @ferehiwottasfaye4740
    @ferehiwottasfaye4740 3 года назад +6

    እንደኔ የታደለ ማን አለ ኦ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ጌታ ስለመረጥከኝ አመሰግንሀሐው

  • @tarikumolla9318
    @tarikumolla9318 3 года назад

    bemejemeria yemezmuru balabet(mezmuru yemiyawedisew egzr yimesgen)siketil ephi btm tebarek....ine lante kalat yatregnal beteley dimtsih yigermegnal.....geta hulachihunm yibarkachihu......INDET METADELNEW BANTE.....

  • @fatimaomar9610
    @fatimaomar9610 3 года назад +24

    እኔ ሙስሊም ነን ግን ኤፍሬም መዝሙር እወደዋለውን ውስጤ ነው ወንድሜ

    • @abrihamtadele5169
      @abrihamtadele5169 3 года назад +1

      Geta yibark

    • @fatimaomar9610
      @fatimaomar9610 3 года назад +1

      @@abrihamtadele5169 አመግናለሁን

    • @fatimaomar9610
      @fatimaomar9610 3 года назад +4

      ኤፍሬም አለሙ ስልክ ካለክ ላክልን እኔ ዱባይ ነን ጌታን ለመቀበል ፊልጊ ነበር

    • @mihertmarkos
      @mihertmarkos 6 месяцев назад

      ወንድሜ ፌስቡክ ላይ በምስጄር አውራ ❤​@@fatimaomar9610

    • @Mimiyoutube-c2o
      @Mimiyoutube-c2o Месяц назад

      እግዚአብሔር የዛላላም እይዎት ነው እየሱስ ያድናል 💕❤️​@@fatimaomar9610

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 4 года назад +7

    ሙዚቀኛ ጆኒ ተባረክ እጆችህን በቅዱስ ቅባት የቀባህ የንጉስ ዳዊት አምላክ የንጋቱ ኮከብ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ስለ አንተ ጌታ ይመስገን ።

  • @luluambesa3488
    @luluambesa3488 2 года назад +3

    Tsaga yibiza wonideme Barita

  • @jackjames5260
    @jackjames5260 4 года назад +5

    ሁለም የተወደድክ ዘማሪ ኤፊየ ዘመንህ ይለምልም ለዘመናት በዝማሬዎችህ ተባርክያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም ዕድሜ ይጨምርልህ ኑርልን ፣ ከክብር ወደ ክብር ሆነሃል ይብዛልህ።

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 года назад +2

    እውነት መታደል ነው የእየሱል ልጅ መባል ተባረክ ኤፍዬ

  • @jesusislord4582
    @jesusislord4582 4 года назад +6

    እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።
    ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ።

  • @jesuslove1758
    @jesuslove1758 4 года назад +9

    ኤፊዬ ዘመን የማይሽረዉ መዝሙር ነዉ ፀጋዉ ይብዛልህ ተባረኩ

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8/видео.html

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 4 года назад +6

    የውስጥን የገለጠው መዝሙር ነው ምን ልበለው ይህ ጌታ ግን ምንም ነገር ለእሱ ቃላት አጣዉለት 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @amilikotube-4813
    @amilikotube-4813 3 года назад +2

    አሜን!! እሱሴ ካፍ ብላይ በኔ ለይ ንገስ(ኤፎ ፀጋወን ያብዛልህ

  • @YonasYared-tu2wt
    @YonasYared-tu2wt 5 месяцев назад +2

    Yaysemay ❤❤❤❤❤❤ tebarek afiya zemnk yelamlem🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @mierafbizuye2590
    @mierafbizuye2590 3 года назад +2

    Lalegebachew mogn nh bilugn ena awukalew endameletikugn Eyesu ant nh ye nfesa edile feneta minem ymayeshereh yheyeweta geta ...........metadele nw metadele yzi geta leje mebale ufff geta eyeaus zemenehen yebarekew

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    እንዴት መታደል ነው በአንተ መመረጥ .ኢየሱስ♥ ኤፊ የእኛ በረከት ።ተባረክልን ለምልምልን ድንቅ ዝማሪ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ተባረኩልን ሁላችሁም።

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 4 года назад +3

    ይኼ ኤፊ ነበር የ ናፈቀኝ ልክ እንደ በፊቱ ያለ
    ተባረክ ኤፎ ሌላም እንጠብቃለን ።

  • @NabiAsefa
    @NabiAsefa 8 дней назад

    Beken 1 million gize bisemaw yemaltebew mezmur tebaaaaaaarek efye siwodih eko

  • @sakretalqods7756
    @sakretalqods7756 Год назад

    እየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ እድል ፋና ምንም የማይሽር አሜኔ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @salem4086
    @salem4086 3 года назад +1

    ዉድ ወንደሜ እዉነት ነዉ ዘምርለት በሕወት ዘመን ሁሉ

  • @emutiiyegatalij1489
    @emutiiyegatalij1489 4 года назад +2

    Ya yesmy meraf gebtony
    tmarkuny ejan sxewny
    Lalgbahew mony nek bilunt
    Ena awkalw edmltkuny
    Eyesus ante neh yenbsa edel fenta
    menm ymayshrk ye hiwota gata
    Alm masxny selam setknal
    hulgiza samlk kber ysmanal
    Metadal new bant memert
    kemerat tensto yant lij mebal
    metadel new metadel
    yezi gata lij mebal
    Memert new memert
    Ehan gata masblet
    Amen amen amen tebarku zemachu yebark

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 4 года назад

    Efrem yhen MEZMUR keafe aytatam hule new mzemrew behone botana gze new mzemrew.Yabzalh ketlantu ylk TSEGA Bereket ychemrlh.ante yetekebah nek TEBAREK mezmurochh hulu kedrom hule adis nachew.with love

  • @wizjb9731
    @wizjb9731 4 года назад +4

    ኧረረረረ ይህ የእፍዬ ድምፅ ነው እንዴ?
    ጌታን ማመን አልቻልኩም What a voice!🙆‍♀️🙆‍♀️😯

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8/видео.html

  • @mesifikirlije6127
    @mesifikirlije6127 4 года назад +1

    ኢየሱስ አንተ ነህ የነብሴ እድል ፈንታ በምንም የማልሽርህ የህይወቴ ጌታ አለም ማሰጠኝ ሰላም ሰተሀኛል ሁልጊዜ ሳመልክህ ክብር ይሰማኛል🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤god blss you

  • @እውነትንተናገር
    @እውነትንተናገር 4 года назад

    ኤፍዬ ምርጥ ሰው ሙዚቀኛ ጆኒ በጣም ምርጥ ስራ ነው አብረን ስናገለግል ቸርች ውስጥ ሙዚቃ አንተ እየተጫወትክ ያኔም ምርጥ ሙዚቃ ተጫዋች ነበርክ አሁን ደግሞ የባሰ ጨምሮብሀል ተባረክ ሁለታችሁም ለኔ ምርጥ ናችሁ it's a great song and a great 🎶 music እወዳችኋለሁ

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 4 года назад +1

    ዮኒ ኤፌ ተባረኩ great work we need more of this አሜን መታደል ነው 🙌ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @yihonalliulseged4905
    @yihonalliulseged4905 4 года назад

    እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሂዳሉ አይደክሙም
    እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋው ይጨምርልክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    አሜን አሜን አሜ አሜን አሜን

  • @zadzad6744
    @zadzad6744 4 года назад

    tebarek efye zermezrhn geta ywersa festam yaamrleh

  • @zulyadaen703
    @zulyadaen703 3 года назад

    Amen Amen Amne Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amne
    geta iyasuse yibarkachu tabarku

  • @lenaZaza-l9b
    @lenaZaza-l9b 5 дней назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ምልካም ይብርክህ ❤️❤️❤️❤️ኤፍረም ❤️

  • @Selameta-i3g
    @Selameta-i3g 4 года назад +22

    Great quality work. Good job cinematographer, editor, director, musicians etc. and everyone who worked on creating this great clip. በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራችሁት:: ያለ እናንተ እንደዚህ አይነት ቪዲዬ እንደማይሰራ ብዙ ሰው አያስተውልም:: እናንተንም እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠን ስጦታ ናችሁ:: ቀጥሉበት በርቱ:: 👏👏👏
    መዝሙሩም በማስተዋል መደጥ ያለበት መልእክት ያለው መዝሙር ነው:: 👍
    እንደዚህ የሚያምር ስራ በኢትዮጵያውያ ሲሰራ ደስ ይላል:: ብዙ ስጦታ ያላቸው ሰዎች አሉ:: ለእግዚአብሔር ክብር ንዲሰሩበት እናበረታታቸው: እንደግፋቸው: እንፀልይላቸው::

  • @kingcell6795
    @kingcell6795 4 года назад

    ኡፍ እውነት ነው ኤፊ ተባረክልኝ ዬኒ እዲሁም ሁላችውም ተባረኩልን ተወዳችዋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yigewonde385
    @yigewonde385 4 года назад

    Efiye tebarek ewnet new metadel new yegeta lij mehon tebareklign...
    Yonim tebarek arif music new yichemrbh tegaw yizalih...
    Huletachunm wedachuhalew kezelabelete tsege tegeletu😍😍😍😍😘😘

  • @nadiajewad5821
    @nadiajewad5821 4 года назад +1

    አሜን አሜን ሀሌሉያ የጌታ የእየሱስ መሆን መታደል ነው።

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 4 года назад

    አቤት አቤት እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ
    ድንቅ መዝሙር ነው

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 3 года назад

    ይሄንን መዝሙር ደግሜ ደግሜ ብስማው አልጠግብም ሁሉም እየተባረከበት ነው ብርክ ብርክ ያርግህ የናዝሬቱ እየሱስ

  • @tibefisehaye9947
    @tibefisehaye9947 4 года назад +1

    ኤፊ ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክ ያንተ መዝሙር ሲሲማ ባጣም ይባርከያል ዘመንህ ይባርክ

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 Год назад +1

    I can’t stop listening to these wonderful songs of my spiritual son, Efuye!!!

  • @janeetjanet9856
    @janeetjanet9856 4 года назад +1

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን የመረጠን የወደደን በከበረ ደሙ ገዝቶ ልጆቹ ያረገን እግዝአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት ጌታ ዘመን ዘላለምን ይባርከው ኤፍዬ ዘመን በቤቱ ይለቅ እዴውም ዮኒ ጌታ ይባርክ ፀጋው ይብዛል ቅዱሳን በያላቹበት ሁሉ የጌታ ሰላም ጥበቃ ይብዛላቹ

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8/видео.html

  • @سكينهمحمدحسين
    @سكينهمحمدحسين 4 года назад +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ልጅ መሆን መታደል ናው ተባረክ አት ገደብ አልፌ ሂድ በ ጌታ ስም 🎹🎺🎻🎤🎶🎶🎧🎷👏🙏❤️😍💯

  • @haymanoteminetu6499
    @haymanoteminetu6499 3 года назад

    Ewedihalewu tebarek

  • @shalomabab5731
    @shalomabab5731 4 года назад

    Ere endet metadel new ba nte memeret...... love it . Tebarek

  • @beatbuddiestv
    @beatbuddiestv 4 года назад +2

    Great Lyrics, Melody ,Music Arrangement and Composition. ሙዚቃው ለጆሮ ወበት አለው። ድንቅ መዝሙር ነው።

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 4 года назад

    Amen Amen Amen Egzabher yebarekhe Aferam tebareku

  • @ferehiwottasfaye4740
    @ferehiwottasfaye4740 3 года назад +3

    እንዴት የተባረከ ልጅ ነው

  • @bekiyqueenyoutube5060
    @bekiyqueenyoutube5060 4 года назад +2

    Tebareku yemewodachu

  • @raheldba9978
    @raheldba9978 3 года назад +6

    What a song 🎶 is this I just can’t stop listening to it playing again and again… God bless you Efyy.

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 4 года назад +2

    Metadel new ...memeret new
    Amen tebareklgn ephy tsegaw yibzalh 😍😍
    Hulachunm yegziabher moges yagegnachu tebareku!

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8/видео.html

  • @tsionbizuayehu647
    @tsionbizuayehu647 4 года назад +9

    Wow what amazing, beautiful , wonderful Performance , Music composition mixing, arrangement and the flow of holy sprite , everything is so beautiful!
    You guys are so blessed , Glory to Lord !
    John I’m so proud of you for your everything you serving for kingdom of God !
    And thank you guys for your Dedication and your efforts and I’m thankful for your helping us to worship God !
    I can’t even stop listening I love it !
    John I really appreciate you for sharing
    God bless you more!!!

  • @tgtg1197
    @tgtg1197 4 года назад +7

    Amen so true! Thanks to the Lord Jesus I have the peace and joy no other worldly thing could give me.

  • @Olibeckmot1
    @Olibeckmot1 3 года назад +1

    Yebarekullen ephy & Yoh

  • @jesuschristsavesjcspictures
    @jesuschristsavesjcspictures 4 года назад +2

    መመረጥ ነው መመረጥ ይሄን ጌታ ማስበለጥ!!!

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8y/видео.html

  • @shetoyegeta8576
    @shetoyegeta8576 4 года назад

    Tebark ya abet lij 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🥰🥰🥰

  • @tamuyegetaliji9864
    @tamuyegetaliji9864 4 года назад +1

    ኤፍ ጌታ ዘማንክኒ ይባርክ በመዝሙሮችክ ተበርከሎው ማልክት አለዉ

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 4 года назад +3

    Amen amen HALLELUJAH!!! I feel so special to jesus when I am not supposed to be!!!!!!

  • @degubydaniel6807
    @degubydaniel6807 4 года назад

    ጌታ ሆይ እንኳንም ቀረብኝ ሌለው
    በቃ የአንተው ነኝኮ
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ኤፍፍፍፍ መታደል ነው አሜን 😭😭🙌🙌🙌

  • @davidantony8501
    @davidantony8501 4 года назад +2

    Efye beautiful song you're አንዳንኛ God bless

  • @የእነቴልጅ
    @የእነቴልጅ 3 года назад +2

    I can't stop listening 👂 this song God bless you bro

  • @abrahambehalbi8816
    @abrahambehalbi8816 3 года назад +1

    Afiya and yoya wow ooooooooooooo enja bekha 1ga nwww geta hoye tebareku wow ooooooooooo

  • @abdisagodana6704
    @abdisagodana6704 Год назад

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @samsungcore6278
    @samsungcore6278 4 года назад

    AMEN AMEN Geta abizito yibarik tabaraki tabarki Ye Yesus Jegna

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 года назад +1

    እንዴት መታደል ነው ፀጋይብዛልክ

  • @adanechtamiru7032
    @adanechtamiru7032 4 года назад

    ኤፍዬ ተባረክ ዘናመችሁ ጌታ ይባርክላችሁ
    ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ነው
    በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብሆንም እንኳ
    ላገለግለው ቃል ገባሁ ሃይሌም ታደሰ

  • @dinkineshmadja8589
    @dinkineshmadja8589 4 года назад +2

    Ameni Ameni Geta Yibarki Efi Zemeni Yete Barke Yhun
    Ameni Uuuuuuuufffff
    Endeti Metadelinewu Geta Gari Menor

  • @segnibekele2093
    @segnibekele2093 4 года назад

    So amazing blessings💓
    Ine betinishu
    Sisera menfesu💞

  • @birtukantolla8986
    @birtukantolla8986 4 года назад +2

    Piyano ,,,and sakisfon good job

  • @finishfinish2407
    @finishfinish2407 2 года назад +1

    Metadel nawu i Like you this song tebarek efiye geta abizto yibarek❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teggizaw4372
    @teggizaw4372 3 года назад

    Amen Amen Amen tebareki

  • @marefumathewos703
    @marefumathewos703 4 года назад

    Efey geta bbizu yibarekhi
    muzka techawachoch geta bbizu yibrekachu all ethio geta yibrekh siwodachuuu😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bilenitsfaye7610
    @bilenitsfaye7610 3 года назад +1

    wawa bxmi mwdawi zmare ameeeeen
    Tbarkuuuuuu ❣️❣️❣️❣️

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 4 года назад +3

    Wow ! what an amazing song ! I can't stop hearing ! God bless you more &more .

  • @romanwelde5303
    @romanwelde5303 4 года назад

    አሜሜሜሜሜን በኔ ላይ ልትሰራ ጌታ የወደድከው ምኔ ደስ ቢልህ እንዴት ብትወደኝ ነው☝🙏🙏🙏🙏🙏👑👑👑👑👑👑ተባረኩ ቅዱሳን

  • @salemagnhu9464
    @salemagnhu9464 4 года назад

    Ameeeeen Matadli New Ye Abate Lije Mahone Taberkuuu Wodajoche

  • @julimaya3840
    @julimaya3840 4 года назад +1

    ኤፊዬ ተባረክ አሁንም ይጨምርልህ

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8/видео.html

  • @mehert.woldatube5912
    @mehert.woldatube5912 4 года назад +1

    Amen..yena konjo geta yebarki wondime

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8f/видео.html

  • @TadeYohanes
    @TadeYohanes 9 месяцев назад

    ምርጥ ልጅ ተባራክ !!!!!!!!!!!

  • @AlimiraTech-np3tp
    @AlimiraTech-np3tp 10 месяцев назад

    አሜን 😭 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ 😢Ephi

  • @deneketekle4755
    @deneketekle4755 3 года назад

    yefiye tebareklgn zemenh yilemlm \\\\yesemayi negere yegebah lig bemehonh betam edlegna sew neh getan bante bzu neger edqena argehegnal \\\\ geta yesetekn yihn lib lenem endisetegni getan elemnalew bante sira bzu neger teserchalewl

  • @birhnshtesfay2446
    @birhnshtesfay2446 4 года назад

    ኤፌዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እኔ ተባሪኬሀሌ

  • @eteneshwondimteka4938
    @eteneshwondimteka4938 Год назад

    🇺🇸 I’m orthodox I like Af voice and song 🇺🇸🙏🙏

  • @abigaelkassahun
    @abigaelkassahun 4 года назад +2

    Oooo efy thank u sooooo much .........many yrs have passed but ur still the same influencing with this worship songs🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭

  • @tsiondaniel1482
    @tsiondaniel1482 Год назад

    Yemayixegeb mezemur efi tebark bebezu ❤

  • @liyabamlak7963
    @liyabamlak7963 4 года назад +2

    may GOD bless you all who participated in this clip. its a blessing having you in my generation Efaye and Joye ... be bizu tsega tegeletu.

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh9938 4 года назад +6

    You are really chosen to serve God with you graceful voice ❤, keep going brother

  • @sama2core64
    @sama2core64 4 года назад

    እስዬ ሌቤ እርከታ የንቴ መዝሙር ስሰማ ብርክ በል ኤፍ አሜን መታደል ነው💓💓💓💓💓🎵🎵🎵🙏🙏🙏

    • @gutatula1356
      @gutatula1356 4 года назад

      ruclips.net/video/ei9KNClY6W8/видео.html