Ketezegaw Dose Season 2 - EP 40

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 133

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    አሟሟቴን አሳምርልኝ የ ድንግል ልጅ ለትውልዱም ማስተዋልን ያድለን ነብስ ይማርልን ም የሟችንም
    አሜን

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 5 лет назад +5

    ወንድማችን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ
    አላህ ይራህምህ 😭👆

  • @monam540
    @monam540 7 лет назад +3

    እግዚኦ ምን አይነት ሰዓት ላይ ደረስን የትንቢትህ መፈፀሚያ አታድርገን አሜን

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 7 лет назад +3

    እጅግ አስተማሪና የሚደንቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት,,,ከምንም በላይ ደሞ የካሜራ ጥራት የአዳዲስ አክተርስ መረጣችሁ የድምፅና የቅንብር ጥራቱ ሁሉ ውብ ነው በርቱ,,,,,

  • @አላህወኪል-ጨ6ቀ
    @አላህወኪል-ጨ6ቀ 6 лет назад +1

    ያአላህ አተው በቃ በልልን ይህንን ነፍስ ማጥፍት የሰው ሰይጣን

  • @እማእወድሻለሁ-ፐ6ለ
    @እማእወድሻለሁ-ፐ6ለ 7 лет назад +9

    ኣሪፍ ፕሮግራም ነው ያስተምራል ያሳዝናል ግን ደሞ ብትችሉ ኣንዴ ብትለቁት ባይቆራረጥ ጥሩ ነበር

    • @messysanbssie6063
      @messysanbssie6063 5 лет назад

      ይገርማል ሰው ጨካኝ ሆናል ያሳዝናል መግደል መግደል ህፃናትን መድፈር ያሳዛናል በእውነት አምላክ ልቦና ይሰጠን

  • @እፁብድንቅአበበ
    @እፁብድንቅአበበ 7 лет назад +2

    ወይኔ በቃ የሰው ህይወት እደ ነፍሳት ተቆጠረ ወድሜ ንፍስህን ይማር ብያለሁ

    • @basm1756
      @basm1756 5 лет назад

      Medi sweet wwwaawww

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 7 лет назад +2

    ያረቢ ወላሂ ወደ እንደተንቀጠቀጠ ጨረስኩት ኧረ ምን አይነት ዘመን ነው

  • @j7white684
    @j7white684 6 лет назад

    እኔ.ይህን.ፖሩግራም.ከልቤ.እውደወለው.ከፓሌስ.ቤተሰብም.ስለተወለድኩ.እደሰትበታል.በርቱ.እግዝያብሄር.ብርታቱን.እና.ትግስቱን.ይስጣችሁ

  • @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ

    Abet Egezo ye hager wonijel eye beza hede eko uffffffffff

  • @Mubarak-kg8hg
    @Mubarak-kg8hg 7 лет назад +2

    እግዚሆው አቤቱ መጨረሻችንን አሳንርልን አሜን

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 7 лет назад

    ወይ ምን አደረጋቸው አቤት እግዚአብሔር ሆይ አተው ይቅር እንድትለን እንለምንሀለን አባት ሆይ?

  • @oliversulio5704
    @oliversulio5704 7 лет назад +4

    ወንጅለኝውን ለመከታትል ጭንካራችው ድስ ይላል ግን ፍርድላይ ያስው ነብስ እዳጠፍ ሳይወን ለሌባ እድትፍርድ ነው ምትፍርዱት

  • @worldamazingvideos5167
    @worldamazingvideos5167 7 лет назад +8

    አሪፍ program ነው በርቱ ሚያስተምር ነው
    የተዘጋው ዶሴ ውሥጤ ነው

  • @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል

    ወይኔ ጉድ አረ ምን ጉድ ነው አረ ተው ግን ሰውን የምትገሉ ሰዎች የሰው ኢወት ማጥፋት እንደ ዶሮ ወይም በግ ቀላል አይደለም እባካችሁን አሁንስ ጊዜው እየከፋ መቷል ብቻ ያሳዝናል በጣም

  • @ameera7136
    @ameera7136 7 лет назад +9

    ምን አይነት አጨካከን ነው ከድህ አይነቱ ሰይጣን ስራ ፈጣሪ ይጠብቀን እናመሠግናለን አስተማሪ ነው

  • @rashid5424
    @rashid5424 7 лет назад +2

    Allah yi rahamaw

  • @neimaneima4843
    @neimaneima4843 7 лет назад +2

    allh yerahmaw

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል

    አላህ ይማርህ ለጀነት ያድርግህወድሜ

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 лет назад

    Omg wefit ymesl eko besastew cheresut wey sew ere huuuuuuuuu ye fetari yale

  • @zaheerbabarpakistani8951
    @zaheerbabarpakistani8951 6 лет назад +1

    ለሞተው አላህ ጀነተክ ፍርዶስን ይወፍቀው ለቤተሰቦቹም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ግንየሰው ሄወትእደቀልድ የሚያውት ለምድነወወ

  • @sarasara-vh3wg
    @sarasara-vh3wg 6 лет назад

    mene ayenete cekana newoe egeza behare yekere yebela cewoe egezwoo wooooofoe

  • @asdf-vz6ge
    @asdf-vz6ge 5 лет назад

    Lemdnew tiru Ford yemaysetu yemotew eco yesew Nefis new yezib aydelem yegedele yigedel keza wonjel ayibezam

  • @saadasaadaa4427
    @saadasaadaa4427 5 лет назад

    Wet polisochi edimiyachihu yrzem💔😭bertu

  • @AbCd-ji2vb
    @AbCd-ji2vb 5 лет назад

    አላህከኩፉይጠብቀንምንጉድመታ

  • @cd4496
    @cd4496 6 лет назад +1

    አለህ ይረህምህ ወንዲሜሜሜሜ ያአርብ

  • @sityislamnewhiwetemashaall6276
    @sityislamnewhiwetemashaall6276 7 лет назад +1

    Enalilahi Weenaleyhi Rajiun Allah Yerhamah

  • @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
    @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ 7 лет назад +1

    ወይ አምላኬ የማይስማ የለም

  • @MariamAhmed-tf4ud
    @MariamAhmed-tf4ud 6 лет назад

    ውይ.ሀገራችን.አይሰው.ምንአይነት.ግዜ.ደርስን.ያአላህ.ጉድድድድድድድድድድድድድድ

    • @AbCd-ji2vb
      @AbCd-ji2vb 5 лет назад

      አላህይማርው፣አላህመጨርሻችንንያሳምርልን

  • @rawdasharfa1682
    @rawdasharfa1682 7 лет назад +1

    ውይ ጨካኔ ሰው በሰው ላይ እንዴት ይጨከናል

  • @brukebruke4500
    @brukebruke4500 5 лет назад

    እረ እምየ ኢትዮጰያ ልጆችሽ ወዴት እየሄዱ ነው መደሀኒያለም ልቦና ስጥልን

  • @emmyemmy1566
    @emmyemmy1566 7 лет назад +2

    ውውውይይይ ጭካኔ አረ እየተጨካከንን ነው ነብስ ይማር

  • @arbaminchtube7601
    @arbaminchtube7601 7 лет назад

    Uuuffff betam yemewedew perogeram new terakiw demo wuste new sewedew eko

  • @zeziyebestbest2582
    @zeziyebestbest2582 7 лет назад

    Wayine siyasazin fater nabisun yimar

  • @sumikonjo9839
    @sumikonjo9839 7 лет назад

    alllah yerhamew

  • @sonsdw7245
    @sonsdw7245 4 года назад

    Eegizewo adenen fetare sewu besewu lay endat ychkinal

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኧረ ምንድን ነው የምሰማው በሄድኩበት ኧረ ያማል እግዚያአብሔር የፈጠረውን ነብሰ እንዴት ሰው ያጠፍል

  • @wuebalmteruna9223
    @wuebalmteruna9223 7 лет назад

    besamam medenew gin edza sewa lya mecikana Egizahbar mestewelwena yadelana gin eskemha edza ara beka balan amlkehana

  • @hikmayimam6436
    @hikmayimam6436 6 лет назад

    fetari yker belen ere mn aynet chkane new

  • @lailamubarak1615
    @lailamubarak1615 7 лет назад +1

    ያሳዝነአል፣ነፈሰ፣ይማረ

  • @fatumafatuma3834
    @fatumafatuma3834 7 лет назад

    ቀጣዩ መቸነው የሚለቀቀው

  • @seadaawol9260
    @seadaawol9260 7 лет назад +1

    አላህ ወንድሞቸን ባሉባት አንተ ጠብቅልኝ

  • @እሙበረካ-ጰ7ቈ
    @እሙበረካ-ጰ7ቈ 7 лет назад +3

    አቤት ኢቴቢያ ምን አለ የስው ሂወት ከማጥፈት ስራ ብትፍጥሩ የስውን ሂወት ይለውጣል አቤት ጭካኔ

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 7 лет назад

      ሠሙ የወሎ ልጅ bedenb tasrew slemaygerefu new yhe hulu tarik yemiyasayun

  • @meazawube9117
    @meazawube9117 7 лет назад +3

    ቀኑ ደርሶ ነው እሱስ እናቱ ግን አሳዘነችኝ አረ ጭካኔ በአላህ

  • @rahiahmed6352
    @rahiahmed6352 6 лет назад +2

    ለገዳይ ሞት ገባዋል

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 5 лет назад

    እህህህ ይዘገንናል። ነፍስይማር ለናንተም መድሀኒአለም ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 7 лет назад +1

    abet chikane Allah yramak seid

  • @bizuborhano8541
    @bizuborhano8541 7 лет назад

    ወይ ጉድ ሰዉ ሰዉን አላመግዳል ስራ የላዉም ወይ

  • @gizachewabebe3795
    @gizachewabebe3795 7 лет назад

    ከተዘጋው ዶሴ አዘጋጆች……. እባካችሁ ዝግጅታችሁን ቶሎ ቶሎ ዩ-ቲዩብ ላይ ጫኑልን!! ቴሌቪዥኔ ክረምት ክረምት ችግር አለባት….

  • @khadija1305
    @khadija1305 5 лет назад

    አላህይርሀመክ ወንድም😭😭😭😭😭

  • @jamel12mashallahjazkallah75
    @jamel12mashallahjazkallah75 6 лет назад

    ግን ለምንድነው የገደለ መይገደለው

  • @umumuaze5703
    @umumuaze5703 6 лет назад

    Wayne masetawakeywa bekerese

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 7 лет назад +1

    እር በስማም ምንአይነት ጭካኔነው በኛጊዜስ ነፍስ ይማር

  • @nohemitebarkenana4185
    @nohemitebarkenana4185 7 лет назад

    Abate r/e lebona setne 😢😢😢😢😢😢

  • @ድግልእነቴድግልእናቴ

    ዉይጭካኔለሠዉ ለሠዉ እንዴት ይጨክናል

  • @hayliu7500
    @hayliu7500 6 лет назад

    አቢቱ ፈጣሪ

  • @ghghghgh1459
    @ghghghgh1459 5 лет назад

    😭😭😭😭😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sarakiyasara8087
    @sarakiyasara8087 7 лет назад

    ምናለ የገደለ ቢገደል

  • @saadasaadaa4427
    @saadasaadaa4427 5 лет назад

    መያዝ ትችላላችሑ ፈረድ ግን0ነው የገደለይገደል!!!

  • @shanikonjo9687
    @shanikonjo9687 7 лет назад

    ወይ ዘመን

  • @ነፃነትየማርያምልጅ
    @ነፃነትየማርያምልጅ 7 лет назад +2

    የፈጣሪ ያለ አይ ሠው

    • @KsaKsa-tp5zt
      @KsaKsa-tp5zt 7 лет назад

      እኔምለው.እውነትነው.ወይስ.ድራመ.ይቃጥለል.ይሉነል.እዴ.ደሞ.ውሸት.ከሆነ.ሆደችን.አታበቡት.መጀመራውም.በብቶወል.

  • @malaamalaa1791
    @malaamalaa1791 7 лет назад +2

    😢😢😢

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 7 лет назад +1

    ወይ ጭካኔ

  • @ሀውለትገለታ
    @ሀውለትገለታ 6 лет назад

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @saadasaadaa4427
    @saadasaadaa4427 5 лет назад

    ቅጠል ቅጥሥ ቅጥሥ ትላለች

  • @ssanvs3153
    @ssanvs3153 7 лет назад +1

    ወይ ጭከን አበት

  • @rodassara4388
    @rodassara4388 7 лет назад +1

    Weyegode yegrmale

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል

    የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @cd4496
    @cd4496 6 лет назад

    ጨካኝ ናቸዉ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 6 лет назад

    ነፊስ ይማር

  • @የኢስላምነወሂወቴ
    @የኢስላምነወሂወቴ 7 лет назад +1

    ግእን ሰው ምን ነካው እፍፍፍፍፍ

    • @aysew488
      @aysew488 7 лет назад

      የኢስላም ነወ ሂወቴ የዉነት ነዉ ወይስ ድራማ?

    • @menberesbhatu5660
      @menberesbhatu5660 7 лет назад

      Aysew ወንጀሉ እውነተኛ ነው ነገር ግን ትወናነው እኛን ለማሥረዳት ነው

    • @tewabechtena948
      @tewabechtena948 7 лет назад

      Kalkidan Mandefro ohhhhh egzooooo tesalene

  • @temesgennana7082
    @temesgennana7082 7 лет назад

    አንተ ስታቀርበው ደስ አይልም

  • @ሀውለትገለታ
    @ሀውለትገለታ 6 лет назад

    ምን አይነት ጭካኔ ነው

  • @rahmaali2435
    @rahmaali2435 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @nbislamkonjo9704
    @nbislamkonjo9704 7 лет назад +1

    Are uuuuuuuu endet ayinet chikane new

  • @rahmaali2435
    @rahmaali2435 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹

  • @cd4496
    @cd4496 6 лет назад

    ለምንዲነዉ ሰዉ ያህል ምቶ ፉርዱ ዝቅቸኛ ያሆነዉ

  • @dagemds8826
    @dagemds8826 7 лет назад

    ወይ.ጥጋብ.መንግስት.አገሩን.ሸንሽኖ.ቢሸጥ.ምን.ይገርማል.ለዶማ.እዝብ.አይገባውም

  • @ishaalhaamen788
    @ishaalhaamen788 7 лет назад

    era qaxye kefel

  • @loveumom6558
    @loveumom6558 6 лет назад

    ገዳይ የፍርድ ሞት መፈርድ አለበት ምንም ይሁን ምንም ገዳይ እስከሆነ ድርስ

  • @tasefanshmirate7138
    @tasefanshmirate7138 7 лет назад +1

    nabiseun yimare fatir ere gin sew le kotirati nuro lemin enadzi chikane uuuu wandime Ethiopia wade.fatri tamalesu ye setan sira new chikane

  • @taella220
    @taella220 7 лет назад

    Are pliss aftenut katayun

  • @የማይረሳቀን
    @የማይረሳቀን 7 лет назад +10

    የገደለይገደልበቃ

  • @ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት

    ሰ አ ሊ ለ ነ ቅድስት
    ግን ምነው በድንግል ባዓትዬ ይሄን አክል ጭካኔ ዲያብሎስ እንኳን አይጨክንም አንዳንዴ እንደ ሰው

  • @አርሳናልምርጥ
    @አርሳናልምርጥ 6 лет назад

    አረምነው ግማሽ ግማሽ ማረግ

  • @negishberhe3886
    @negishberhe3886 6 лет назад

    Etiopia መምጣት ሃሳብ ነበረን ሃገራቹው ለማየት ጉጉት ነበረኝ ኣሁን ትቸው ኣለሁ

  • @zebubuta2566
    @zebubuta2566 7 лет назад

    wel