🟢አነጋጋሪው የቀጠሮ ጌም /የሳሪ እና የሚኪ ፊታውራሪ/ሳሪ እስር ቤት ገባች🤭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • 🟢አነጋጋሪው የቀጠሮ ጌም /የሳሪ እና የሚኪ ፊታውራሪ/ሳሪ እስር ቤት ገባች🤭
    #tiktokvideo #ማስተርአብነት #ሚኪ/ፊታውራሪ
    @ethio online

Комментарии • 28

  • @emukal
    @emukal Месяц назад +4

    አገርዬ እንኳን አመጣሽው ይሄን ቪዲዮ አንዳንዴም ከጭንቀት ወጣ ማለት ጥሩ ነው ዘና አረጉን እኮ ሳርቲ ልክ ብርሀኑ ጁላ ፎክሮ አማራ ክልል ገብቶ ሱሪውን እዳወለቀው ሳሪም ከሚኪ ጋ ዘው ብላ ፎክራ ገብታ አልቅሳ ወጣች ምስኪን ጎ ወዳ ሸፔ😂😂😂😂

  • @user-kt5it9nq6b
    @user-kt5it9nq6b Месяц назад +1

    አገርዬ ደብሮኝ ነበር የሚኪ ጩሄት ከላዬ ላይ አስነስቶ ወሰደው ስልሽ 😂😂😂እንዴት ዘና እዳደረጉኝ😂😂

  • @silwubet2
    @silwubet2 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ሚኪዬ እንኳን ደህ አለህ ሳሪዬ ታሸንፋለች ብሎ ጠብቄ ነበር ሀገርዬ❤❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ምርጥ ዘና ፈታ የሚያደርግ ጨዋታ ነው እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ደስ የሚል ቆይታ ነበርውዴ አህታችን 🥰😮

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Месяц назад +1

    ለጌም ይሄ ሁሉ ሰዉ. 😂😂
    እኔ ብቻ ነኛ የቀረሁት ኧረ ጩኸታቸዉ ግን በስመአብ እሬስምታት

  • @helenfeven3989
    @helenfeven3989 Месяц назад +2

    እረ በሳቅ ሞቱኩኝ 😂

  • @aklilnews
    @aklilnews Месяц назад +1

    ኢትዮዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @Mehlat
    @Mehlat Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ዋውው ሚኪዬ❤

  • @user-hi4vg6to6v
    @user-hi4vg6to6v Месяц назад +2

    ሚኮ እንኳን ደስ አለህ❤❤

  • @user-cz1gn6ff9n
    @user-cz1gn6ff9n Месяц назад +1

    ሳርዬ ጉራ ባታበዥ ታሸንፊ ነበር😅😅

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Месяц назад +1

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሀገርዬ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @adem364
    @adem364 Месяц назад +1

    ወይ ሳሮዬ ከስር ቤት ስትወጪ እደርስሽ አለሁ 😢😢 😂

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w 24 дня назад

    ያዘን ቀን አሳኩት ሳቄ ወላሂ ሆደን እስከሚቆርጠኝ ሳሪ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 Месяц назад +1

    ፊት አዉራሪ Congratulations Miki❤❤❤

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ❤❤❤

  • @eeee8580
    @eeee8580 Месяц назад +1

    እማ በርች እግዝአብሔር ያበርታሸ ❤❤❤

  • @NatiSega
    @NatiSega 29 дней назад

    ሚኪጎረቤቶችህምንይሉእደዝህስጮህ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Месяц назад +1

    የወሬ ጠማት😂😂😂😂

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 28 дней назад

    አይ ሚኪ የወድሜ ቢጤ ምስኪን እብድ 😂❤

  • @hanawuletaw8473
    @hanawuletaw8473 Месяц назад

    ዋዉ ሳሪዬ የኔ ውብ❤❤

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 Месяц назад +3

    በጁላዪ ሞት 😅😅😅

  • @user-wg8rm9lm7r
    @user-wg8rm9lm7r Месяц назад

    ለኔሳሪናትያሸነፈችው❤❤

  • @user-wg8rm9lm7r
    @user-wg8rm9lm7r Месяц назад

    የሜኪ ጭሆት❤❤😂😂

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 Месяц назад

    😂😂😂😂 ወይኔ ሚኪ ነውዴ

  • @MMm-ux2hz
    @MMm-ux2hz 27 дней назад

    🎉