V33 ኤክስፕሬስ ኢንትሪ (ካናዳ) አማርኛ - Express Entry (Canada) Amharic
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2021
- Selamta Immigration Services:
Website: www.selamtaimmigration.com
Email: info@selamtaimmigration.com
Facebook: profile.php?...
Linkedin: / syn-%e1%88%b3%e1%8b%ad...
Intro Music
Music | Sappheiros - Lights
fanlink.to/QY3
------------------------------
Lights by Sappheiros / sappheirosmusic
Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
Free Download / Stream: bit.ly/LightsSappheiros
Music promoted by Audio Library • Lights - Sappheiros (N...
------------------------------
እግዚያብሄር ይስጥልን። በጣም ምርጥ ትንታኔና መረጃ ከእውቀና ከቅንናት ጋር እናመሰግናለን። እና እባክሽን አሁንም እርጂን በምን መልኩ ለኛ ሚሆነን ማወቅና መሞከር እንደምንችል።
Wow betam arif explanation keep it up.
You are special thank you! 🙏
Thank you sister.
God bless you.
ስፈልግሽ ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል
tanks my sis ርዳታሽ ያስፈልገናል
እና መሰግናለን
ሳይን በጤም ምርጥ ነው ጠንክሪልን ሀበሻዎችን ከድህነት አውጪን እሺ እንጀምራለን
ሳይን ሓፍተይ ነቲ ኩልግዜ እትህብና ሓበሬታ አዚና ነመስግን ካባኪ ብዙሕ ተማሂርና ኢና በውሽጢ መስመር ን እንሓቶ ሕቶ ከይሰልቸኪ ኩሉ ሓበሬታ ትህብና አነ መግለጺ የብለይን ሳይን ሓፍተይ ንቅንዕናኪ አዚየ እየ ዘመስግን ክበርልና🙏
Thanks a lot syn
Bless you!
You are great sister
sira limd baynors
Thanks
very good thanks
ሠላም እንዴትነሺ እኔ በጣምፈለኩሽ እባክሽ በምን ላግኘሽ የማማክር ሽ ነገር አለኝ
Wawu asfelagi merega silesetesh inameseginalen
እግዚአብሔር ጸጋ ውን ሀይሉ ይስጣችሁ ከቻላችሀ እኛምእርዱን
አንቺ ቆንጆ በርቺ
Thanks, its appreciable work. Please would you tell us about Temporary Work permit criteria ???
Good 👍
Betam inameseginalen ine Turck new yeminorew indet memtat ichilalew berase menged
Selam sayn haftey iti thbna zeleki habereta inda amesgenku gn amharca ay feltn iey ntgrca inte tnegrna sbuq neyru ms nay yqreta
ስለ temporary resident መቼ ነው ምሰሪልን??
First Thanks for sharing, hto aleni group 5 nkjmerelka ksab kndey zkewn genzeb yedilyeka degime yemesgneki
ruclips.net/video/UZAXXaBftls/видео.html
እናመሰግናለን የኔ እህት። እባክሽን በጣም ግራ ገባኝ በግሩፕ 5 3አመት ሊሆነኝ ነዉ ግብፅ ውስጥ የመጨሩሻ ኢሜል ከላኩልን እንኳን 3ወር አለፈን ለኢንተርቪዉ
እንኳን አልጠሩኝም። ኢንተርቪዉ አድርገዉ የተቀመጡም ቡዙ አሉ። ምንድነው ችግሩ ግራ ገባን እኮ። ተባረኪ።
በጣም ብዙ ኣሉ እኮ ካንቺ በፊት ላይ ያሉ እኮ። በቅርብ ስለ ወረፋ ሌላ ቪድዩ እሰራለሁ
Syn Amanuel እሽ የኔ እህት እንጠብቃለን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
What's a high school diploma?and how do I fill the form if am still in high school(10 grade)?
Thank you our dear sister Syne for your incredible contribution and guidance.
hi
ሰላም ሰላም
Thank you, but i have 1 question, i already have proof of funds, in my CBE account in Ethiopia, how can i move this money from Ethiopia to Canada to use it until i get a job? any way you know that i can move my money from ethiopia to canada?
❤
I do have masters Degree in Federal studies and am University lecturer in Ethiopia. So, how can go to Canada with work Visa?
Ye sera lmd certificate enteyeqalen ende?
Good morning
How do i can apply for resident and to work,i am interested in agricultural managment
am university under gratuate student but eager to migrate to Canada either by scholarship or as unskilled worker....what can u advise me then?
thank u in advance
Selame endat nshe ena amelkeche nebr ena closed visa mehone alebte tebeya new
መኖሪያ ቤት ተቀጥረው መስራት ይቻላል እዴ?😢
Lela menged yelem?
Bsc Nurse ባለሙያ ነኝ እንዴት ነው processes ማድረግ የምችለው እስኪ ከቻልሽ አግዥኝ።።።
ሰላም ነዉ እኔ የ11ክፍል ተማሪ ነኝ ዉጤቴም ጥሩ ነዉ ካናዳ የትምህርት እድል ለማግኘት ምን ማድረግ አለብኝ
ስለም ሳይን እየውልሽ እኔ 12 ተኛ ካናዳ መሄድ በጣም እፈልጋለው ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እባክሽ እርጂኝ እባክሽ !!
መሠማት የተሣናችው ያል እድል ካል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
syn ya yena mirt berech esh
እባክሽ እርጂኝ።
salam enee canda limaxaa noo istii aswiqinyi
Betam New yemnamesegnew yene wed ena tiliku tiyakeye sle Ethioairs ruby visa consultancy mn tasbiyalesh tilik drijit new. ene 12gna kfl chershalew be makeup serteficate alegn genzeb yemekfel akm alegn endet wede canada mehed echelalew. yhenen biro limokrew?
Part 1: ruclips.net/video/sRGd6ces_c8/видео.html
Part 2: ruclips.net/video/G6AsBHlDhoY/видео.html
Thank you 🙏🏾 I have a question I am a Gondar university medical school graduate in 2022 has MD. How do I can I apply for residency
First you need to pass your IELTS, MCCQ part 1, NAC PAR, once you have passed the necessary tests, you should apply for residency but it very tight and you must have a good grade (no score should be below 7.0). Then if you’re lucky and high scorer you will get an interview and you get assessed.
ሰላም እንዴት ነሽ እኔ የፀጉር አስተካካይ ነኝ እና የ12ተኛ ክፍል ካርድ አለኝ ግን ፓስፖርት ገና እያወጣሁ ነዉ ምንአልባት አሁን ያለዉሁኔታ ምዝገባዉ ከቆመ እባክሽን እምታቂዉን ንገሪኝ
I am living in Chad, have applied for tourist visa ( eritrean passport) on April 12th and I have summit my biometric may 18 ,
However,I have not getting passport summiting request yet.
Have I must reapply my application ?
If not when I have to expect to get a result ?
Thank you for your response!!!
You need to reapply:
Make sure to include up-to-date information and, if possible, your previous application number.
By submitting a new application, your previous visitor visa application will be withdrawn. Unfortunately, there is no guarantee of a refund, and you won’t receive a written confirmation that your previous application has been withdrawn.
www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/services/coronavirus-covid19/visitors/visa.html
ስላም ጤና ይስጥልኝ የቢዚት ቢዛ እንዴት ነው ወደ ቆሚነት መቀየር ሚቻለው
thanks for explanation, would tell/inform me where can i get IELTS certificate?.
አዲስ አበባ ብሪቲሽ ካውንስል፡ ethiopia.britishcouncil.org/exam/ielts/dates-fees-locations
ሰላም ስሰተሪ እድታግዝኝ ፈልጌ ነው ለጉቡኝት መምጣት ፈልጌ ነው እና አዝኝ እባክሽን አነሰግናለው
ሠላም እስኪ እኔ 2ኛአመት bscተማሪ ነኚ መሄድ እፈልጋለሁ ምን ላድርግ አግዠኚ
How can i profile
ካናዳ ለመምጣት ከፍተኛ ፍላጎት ብኖረኝም support የሚያደርግልኝን ሰው አጣሁ
ሳይን ሰላምሽ ይብዛ እንዴት ነው ወደ ካናዳ መምጣት የምችለው። በእቅድ ዝግጅት ዲግሪ አለኝ ።የመንግስት ሰራተኛ ነኝ። ከኢትዮጲያ አዲስ አበባ።
እኔ የምግብ ሰራቸኛ ነኝ እንዴት ልምጣ
እባክሽን እባክሽን አሁን አምላሉን እንኳ አንችልም ግን ምን ይሻላል
የተማረ ብቻ ነው ወይ ካናዳ የሚመጣ ው
ሳይን ሐፍተይ ፅቡቅ ግንዛበ ኢኪ ሂብክና ብጣዕሚ ኢና ነመስግን ብግዝያዊነት ከ መግለፅና ፎርም የብልክን?
አባክሽ አርቲስት ነኝ Iom አሻራ ሰጥቻለሁ ለጉብኝት እሰከመቸ መልስ የሚሰጡኝ ይመስልሻል አንደ ወር ሆነኝ
Hey selammm dehinaneshiii a...i got one agency in canada and they say only need documents to start process of work permit visa can u addvice or can u processing to me will pay
ruclips.net/video/uxDonG0Nzdk/видео.html
እንዳይታለሉ ይጠንቀቁ
@@syn-selamta eshi tnx lemen anchi process ataregilengim e ekefelakehu
@@fts4117 www.selamtaimmigration.com/
@@syn-selamta
I am living in Ethiopia, I need to apply for learning visa, I have family in Hungary and they can pay any cost for the process and I have degree so when I get those pages to apply? and in what way I can start from zero ? please share me your idea on this. thank you for your response.
Please email to our office at info@selamtaimmigration.com
እባክሽ በስደተኝም በእስፖንሰር ፕሮሰስ ያለው በፖስፖርት የትምህርት ያመለከተ በስደተኝ ያመለከተ የትምህርት እድል ለማግኝት ፖስፖርት ካለው ይከለከላል ወይ
አንደ ሰው እንዴት ስደተኛ እና ባለፓስፖርት መሆን ይችላል?
ልጅ በልጅነቱ ነው ከሀገር ወላጆቹ ያወጡት ስደተኝ ወረቀት ይዞ ነበር እስፖንሰር ከወላጆቹ ጋር አገኝቶ በችርች እየጠበቀ ሌላ ሰው በትምህርት ባለበት ስደት ሀገር ጎበዝ መሆኑን አይቶ ፖስፖርት እንዲጠይቅና በእስኮላርሺፕ ሊያስተምረው ጀመረለት ፕሮሰስ አሁን የፈራነው የትምህርቱ በኤንባሲ ነው ያኝው ግን በስደተኘው ከኤንባሲ ጋር አይገናኝም የሚለውን ማረጋገጥ አልቻልንም መረጃው ካለሽ እባክሽን
Sira..Doctor
Ielts exam...no
Experience ..3 years
Zemed....alegn...
Age...28....can i pass??
www.selamtaimmigration.com/assessmentform
6:09
10ኛ ነኝ ዲፕሎማ ሚለዉ ምን ብዬ ልሙላ
sayet haftey please How can I contact you ?
Cell: +1 587 707 2989 or
Email: info@selamtaimmigration.com
Syn haftna enqae bselam mexaki tefiekna keniki ሕቶ ( ኢንተርቪው ካብ ድገብር 4 ወርሒ ጌረ መዲካል ኣይተጸዋዕኩን ደለኹ እንታይ ክገብር ኣለኒ ዶንጊኒ ሓሊፈን ተሪፈን ከኣ ኣይነገሩንን ኣብ ኢትዮፕያ እየ ደለኩ ) ተገዲስኪ መልስለይ ok thanks syney
ስለ ግሩፕ 5 ምን አድስ ነገር አለ?
sponsorki wey baelki kithatyom tikiel eki.
Embassy gebiche eskahun melsi alsetegnim 4 weri hone men madireg echilalew
የትኛው ኢምባሲ? ምን ዓይነት ፕሮሰስ?
Dear ሳይን እንዴት ነሽ እናመሰግናለን ስለ ሰጠሽን አሪፍ ሃሳብ ! በርቺልን እኔ ልጠይቅሽ የፈለኩት ሃሳብ ምን መሰለሽ ; በዓረብ ሃገር ነው የምኖረው የ transport company ተቀጥሬ እሰራ ነበር ; እና low back pain አላሰራ ብሎኝ ስራ አቆምኩ ; እና Canada ለህክምና Sponsor እንዴት ማግኘት እችላለሁ የሚል ጥያቄ ነው ያለኝ ; አመሰግናለሁ 🙏
በህክምና ለመምጣት ካናዳ ያለው ስፖንሰርህ ኢንሹራስ ሊገባልህ እና ስለ ክፍያው በተመለከተ ከሓኪሞች ጋር ኣስቀድሞ የተዋዋለበት ሰነዶች ይዞ ወደ ኢሚግሬሽን ማመልከት ይኖርበታል።
እባክሽን ላስቸግርሽ ኡጋንዳ ሄዶ ጥገኝነት ጠይቆ ወደ ካናዳ መሄድ ይቻላል አስፓንስር ከሌለን መሄድ አንችልም መልሽልኝ
ሰላም አሌክስ፣ ከሃገራቸው ውጭ በጥገኝነት የሚኖሩ ስደተኞች ወደ ካናዳ ለመምጣት የግድ ስፖንሰር ያስፈልጋቸዋል። ስለስፖንሰር የሚያብራራውን ይህን ቪዲዮ ተመልከት፡ ruclips.net/video/JtaEf-dgZBs/видео.html
ብትግርኛ እባ ሳይን ሓፍተይ ዋላ ዋላ እንታይ ትብሊ ኣለኪ ክንሕዘኪ ኣይካኣልናን ምስናይ ይቅሬታ
ግድን እምበር።
ትመጽእ ኣላ
You are the best in town I’m proud of you helping people to get to come to Canada may god that you believe bless you And I wish you all the best and more success
Afaan oromon
ከዚህ ሁሉ አግብተሽ ብትወስጅኝ ምንአለበት?
Hi
Green light selmibalw agency tawkiyals ?
ay alawqim
@@syn-selamta ebaks bamin lagags fb lay sefls nbr almlslgm
K 9 amet bafiet cairo eyelhu un warket nabaragh uncer yesatun ebkesh gudoghsh hulum hadu men yeshleghle
ሀይ
ሳይንዬ እንደምን ነሽ ኢሚግሬሽንን አስመልክተሸ ለምትሰጪን የተዋጣለት መረጃ እጅግ እናመሰግናለን፡፡እኔ መጠየቅ የምፈልገው የካናዳ ኢሚግሬሽን ባወጣቸው express Entry መስፈርቶች አንዱ በሆነው Adaptability ዙሪያ ነው፡፡-በመስፈርቱ ዙሪያ ከገለፅሽው ለመረዳት እንደሞከርኩት ካናዳ ውስት ያለ የቅርብ ቤተሰብና የትዳር አጋር የትምህርት ደረጃና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ግምት ውስት እንደሚገባ ነው፡፡የኔ ጥያቄ የኔ የትዳር አጋር የቋንቋ ችሎታን ለማሳየት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተና ውጤት ማቅረብ ይጠበቅባት ይሆን?? የትምህርት ማስረጃ በቂ አይሆንም ይሆን?? Thank you.
ሰላም Kamo፣ ከትዳር አጋር የሚገኘውን ነጥብ ለማግኘት ከተፈለገ የግድ የቋንቋ ፈተናውን መውሰድ እና ማስረጃ ማቅረብ ያስፈልጋል። የትዳር ጓደኛህ በአራቱም የቋንቋ ችሎታዎች በእያንዳንዱ (መናገር፣ መስማት፣ ማንበብና መፃፍ) CLB 4 እና ከዚያ በላይ ውጤት ካመጣች ተጨማሪ 5 ነጥብ ታገኛለህ።
@@syn-selamta Ok. Thank you for your kind reply.
Level based construction building new profesion canada mehed efelgalehu
ውድ እህቴ ለጉብኘት ከሚስቴ ጋር
ለማምጣትሳ?
በ info@selamtaimmigration.com ላይ ኢሜይል ጻፉልን
ሰላም ላንቺ ይሁን ስለምትሰጪን Information በጣም እናመሰግናለን እባክሽን በg5 ፕሮሰስ ከጀመርኩኝ ቆይቷል ከኮቪድ በፊት ፋይሌ ለኢንተርቪው ወዳለሁበት አገር መላኩን e-mail አርድገውልኝ ነበረ ከዚያ ምንም information የለኝም ምን ላድርግ? ስለ መልካሙ መልስሽ አመሰግናለው።
ruclips.net/video/hf9mti9zmn0/видео.html
ያለው ሁኔታ ይሄን ይመስላል። ከዘገየ በኢሜይል ልትጠይቃቸው ትችላለህ
G5 group እንዴት ማግኘት ይቻላል
Selam ehete my husband is American citizen he was living in Canada for more than ten years I am Ethiopian I live with my husband here in Ethiopia for 10 years but now he want go back to Canada and he want apply Canada visa for me do u think they can give me visa please I need advice thanks
ሠላም Sara, please write your question to info@selamtaimmigration.com and we will reply.
Hi
Afaan oromon hin dubataanii
ሳይን ፕሮግራሙን ወድጀዋለሁ
የኔእህት የተቸገርንበት ካናዳ ዜጋ
ሆኖ በህይወት አለ/የለም የሚለውን መስማት እረጅም
አመት ሆነን።
አለማየሁ ፈለቀ ገ/ስላሴ
አመሰግናለሁ።
ሰላም ዮናስ፣ ዝርዝሩን ገልጸህ በ info@selamtaimmigration.com ኢሜይል ላክልን። የምንችለውን እናደርጋለን።
ሳይን ስለወንድሜ ጽፌልሽ ነበር
እየፈለኩ ነው በይኝ ላስቸግርሽ ...
ሌላው እኔጎልማሳ ነኝ ነገርግን
16 ና 14 አመት ሴትልጆች አሉኝ
ስኮላርሽኘ እንዳንች ቢሆኑልኝ.
I was thinking to start applying Canada jobs for 2 years I'm here in Dubai but its difficult they ask to to much thing's I want ask one question sis posable to go Canada housekeeper jobs ?
Only if you have employer with LMIA
ሰላም ውድ እህቴ የስደተኛ ወረቀት አለኝ ግን ደግሞ ያለሁበት ሀገር ሶማሊያ ነው group 5 እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ጥቆማ ብታጋሪኝ አመሰግናለሉ።
የሚያውቅሽ ሰው ነው ስፖንሰር ሊሆንሽ የሚችለው።
Canada ba zegenat yemaxal woy video serelen
ጥያቄው አልገባኝም
ሠላም ሣይን እኛ በስደት ሊብያ እንገኛለንእርዱን እርዱን ከሊብያ ሥደተኞች
ፈጣሪ ያግዛችሁ
ሚሞላው ፎርም የት ነው ያለዉ
www.selamtaimmigration.com/assessmentform
For example
Education 10+
Language first English
Second French little I know
Age 27
No Family in Canda
Work experience 6 years
U think I can past ?
ስለም ሳይን እየውልሽ እኔ 12 ተኛ ካናዳ መሄድ በጣም እፈልጋለው ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እባክሽ እርጂኝ እባክሽ !!
ስላም ጤና ይስጥልኝ የቢዚት ቢዛ እንዴት ነው ወደ ቆሚነት መቀየር ሚቻለው