ረዱ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Комментарии • 1 тыс.

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 3 часа назад +408

    ረዱ እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🎉

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 2 часа назад +4

      እዚህ ቤት ነው እወነተኛ ፍቅር የአሌ ራዱ እንኳን ተወለደሺ የኔ እህቴ ኢየቢዬ ጀግና ነህ ከናወንድሞች ጋር ስታምሩሩሩሩ❤❤❤❤❤❤

    • @miliGere-k8i
      @miliGere-k8i 2 часа назад +1

      ❤❤❤

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd 2 часа назад +1

      ትለያላችሁየምር❤❤❤❤

    • @MahiZene
      @MahiZene Час назад +1

      ❤😂🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Almthay
      @Almthay Час назад +2

      ሄኖክ ሁሌም አውራ ከነባለቤትህ ደስ ትላላችሁ

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 3 часа назад +280

    እስቲ የዚን ፋሚሊ የምቱዱ በላይክ አሳውቁኝ አቤት ስታምሩ❤❤❤❤❤

    • @FggZcvb
      @FggZcvb 2 часа назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 часа назад

      ❤❤❤❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 часа назад

      ​@@FggZcvbውዴ ደምሪኘ❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 часа назад

      ደምሪኘ በቅንነት ውዴ

    • @SikoSilo-zm6gm
      @SikoSilo-zm6gm 2 часа назад

      በጣም ነው ደስ የሚሉት መከባበር መተሳሰብ ያለበት እንደሌሎቹ በሴት የማይነግዱ ከትዳር አጋራቸውጋ የሚሰሩ ናቸው

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 3 часа назад +210

    ማነው እደኔ የረዱን ሰርፕራይዝ ለማየት በጉጉት የጠበቀ👍👍

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 2 часа назад

      እኔምጎጉቸነበረ ወላሒ

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 2 часа назад

      ወዉዉሢምር

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 2 часа назад

      አቤት 🙋🙋🙋

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 часа назад

      🥰🥰😁😁alen

    • @bogalechdadi2933
      @bogalechdadi2933 Час назад

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️😅😅❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 часа назад +49

    ምንአለ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንደናንተ በፍቅር ቢታጠብ😂❤❤👌👌👌❤❤👌

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 2 часа назад +80

    እረዱ እዉነት እድለኛ ነች😊

    • @ElsaElsa-w6w
      @ElsaElsa-w6w 58 минут назад

      እግዚአብሔር አዎ ❤❤

  • @rihanRihan-cs9rn
    @rihanRihan-cs9rn 2 часа назад +45

    ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ስንት ግዜ እንዳየሁት አትጠይቁኝ 😂😂 እኔ ብቻ ነኝ እናንተም ኮሜንቶችየ

    • @rukeyaebrahim2671
      @rukeyaebrahim2671 55 минут назад

      እረ እኔም ትላት ጀምሬ ምጠብቅ

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c Час назад +15

    እረዱ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤❤❤መልካም ልዴት🎂🎂🎂🎂🎂🎂እዮባ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 2 часа назад +31

    ረዱዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ድንግል ማርያም ትባረክልሽ የኔ የዋህ

  • @AsagedechShewafera-oz6bu
    @AsagedechShewafera-oz6bu 2 часа назад +24

    እረዱዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ❤❤❤❤በጥቅምት ለተወለድነዉ ሁሉ መልካም ልደት ❤❤❤

  • @zemzem2108
    @zemzem2108 2 часа назад +108

    አቤል በጣም ጣፋጭ ነው የሚለውን ቃል እንዳተው ሁሌ ታስቀኛለህ😅

  • @BezawitFikru-g1y
    @BezawitFikru-g1y 2 часа назад +16

    ዋውውው ረዱዬ ይገባሻል የኔ ደርባባ🥰🥰🥰🥰እንኳን ለዚ አበቃቹ አቤላዬ❤❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 3 часа назад +27

    የቀረህ መስሎኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ መጨረሻቹንም ያሳምረው ❤❤❤❤❤

  • @hermelaendle
    @hermelaendle 2 часа назад +11

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ረዱዬ መልካም ልደት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላላሽ

  • @yoditegetachweeshitu6127
    @yoditegetachweeshitu6127 3 часа назад +21

    እረድዬ የኔ ደርባባ ይገባሻል እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamgaltigray47
    @selamgaltigray47 2 часа назад +17

    ኣቤል የስራህን ይስጥህ ቀልድህ ኣያልቅም በጣም ጠፋጭ ኣላለም😅😂
    እንኳን ደስ ኣላቹ ፍቅራቹ ይባረክ ረዲ እና እዮብ❤❤

  • @fufu-tub
    @fufu-tub 3 часа назад +74

    ሰጠብቅ የከረመ አንዴኔ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 2 часа назад +17

    አንደኛነኝ😂😂😂ላይክአድርጉኝረድእንኳንተወለዱሽ እንኳን ደስአለሽ❤❤❤

  • @Kmye4-x8b
    @Kmye4-x8b Час назад +6

    ዋውው ኮምች አላዉቅም ዛሬ ልኮምት ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ እዮባነ ረዱ😘😘

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 часа назад +22

    እኛ ሰርፕራይዝ የምንደረገው በማዳም ጩኸት ነው አይ አለመታደላችን እረ አምላኬ ሆይ እኛንም የማዳም ቅመሞች በሰሱ እየን ሁሌ የሰው ተመልካች አታድርገን ቅመሞችዬ አይዞን ለኛም አንድ ቀን ሰርፕራይዝ የሚያረገን ይኖራል በተሰፋ እንጠብቅ

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 Час назад +1

      አንጀቴን በላሽው ❤❤❤❤❤

    • @Maranata-um9vo
      @Maranata-um9vo Час назад

      አዪዞን😢😢😢

    • @KokobeAdemaw
      @KokobeAdemaw 49 минут назад +1

      አይዞሽ የኔ አንደኛ

    • @MohammedRTube77
      @MohammedRTube77 44 минуты назад +1

      አብሽሩ ለባጎ ነው

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 26 минут назад +1

      ኢሸአላህ ዉዴ መልፋታችን አይቶ መጨረሻችንን የደሰታ ያርግልን😢😢😢😢

  • @ትግራወይቲ12
    @ትግራወይቲ12 3 часа назад +99

    ዋው እንካን ደስ አላቹ እዮቤ እና ረዱ
    ደምሩኝ ውዶቼ❤

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 часа назад +1

      ደመርኩሽ መልሺ

    • @ትግራወይቲ12
      @ትግራወይቲ12 2 часа назад

      ​@@rgdhghsuj9300እሺ ውዴ

    • @drr8432
      @drr8432 2 часа назад +1

      እሺ በሪትዕ ዝያዳይ❤

    • @Tigist-s8o
      @Tigist-s8o 2 часа назад +1

      Wdye demrkush ymr demirgn

    • @Tigist-s8o
      @Tigist-s8o 2 часа назад

      ​@@rgdhghsuj9300Wde demirgn demrkush

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 2 часа назад +7

    ረዱ የኔ ደርባባ ሴት እንኳን ተወለድሽ መወለድሽን ለመልካም ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ😊❤❤

  • @HchfhGrgrgrgr
    @HchfhGrgrgrgr 2 часа назад +8

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እረጀም እድሜ ተጤናጋ ሙሉጤናያለው ሀብታምነው እውነት ወይሥ ሀሠት

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 часа назад +16

    የኔ እውነታዎች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹህ❤ሁለት ሰዎች ለዚችቀን የምጠብቃቸው አሉ ፈጣሪ ሆይ አሳየኚ❤አቤል ሙድህ ተመቸኚ በጣም ጣፋጭናት አረሳሀትም😂

    • @Saif-dh3rl
      @Saif-dh3rl 2 часа назад +2

      ከቡታጅራወች ምንም አጠብቂ ማሬ እደማረክና እደሄለን ፋሚሊ እዳትጎዱ 😢

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 2 часа назад +1

      😅😅

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 часа назад

      😂😂😂😂😂😂😊

  • @miliGere-k8i
    @miliGere-k8i 2 часа назад +3

    እንካን ደስ ኣላቹ ረድየይ እንካን ተወልድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ የኔ ልእልት❤❤🎉🎉

  • @amarechmekuriaw9233
    @amarechmekuriaw9233 2 часа назад +4

    ወይኔ ቀለበቱን እየጠበኩ ልደት ትለቃላቹህ ለማንኛዉ ቀለበቱን ልቀቁልን እረዱ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 42 минуты назад +1

    ረዱዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ መልካም ልደት 🎉🎉🎉❤ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    አቤል እዴት እደ ሚመቼኝ ንግግሮቹ ሁሉ ደስ ሲሉ ሁላቹህንም እወዳቹኃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ በእውነት

  • @TamiyaAli-qc8vn
    @TamiyaAli-qc8vn 3 часа назад +33

    ታድየ አንደኛነኝ ዛሬ በተስብ ዱአአርጉልኝ አሞኛል ሰኡድወችም ስራ ፈልጊልኝ😢😢😢😢 እረዱዩ ማሸአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi 2 часа назад

      አላህ ይማርሸ

    • @TamiyaAli-qc8vn
      @TamiyaAli-qc8vn 2 часа назад

      @@AminamuhiMuhi አሚንንንን ያረብ

    • @drr8432
      @drr8432 2 часа назад +1

      ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ ❤

    • @TamiyaAli-qc8vn
      @TamiyaAli-qc8vn 2 часа назад

      @@drr8432 አሚንንንን😍😍😍

    • @ادماادمالخىي
      @ادماادمالخىي 2 часа назад

      አላህያሺረሺእረዚቅሺንምአለህያጣልሺ

  • @WoguWogu
    @WoguWogu 2 часа назад +8

    ማርያምን እኔ እናንተን ስንጠብቅ የመዳም ስራ ቀርብይኝ ዋው የኔ ስስቶቼ የኔ እንቁ ቤተሰቦቼ ደስ ደስነው yaleygn ጌታን Erdu yene wud yene konjo siwodish Eyoba yesew akibari fiqirachew yibiza

  • @SeadaMohammed-f9k
    @SeadaMohammed-f9k 2 часа назад +7

    ማሻአሏህ ፈጣሪይጠብቃችሁ ፏ ያለቤተሠብ❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 2 часа назад +4

    የኔ ቆንጆ የኔ ምርጥ ልበሚ ሴት ነሽ የገበሸል እንኳን ደስ አላቸው መልካም ሁሉ እመኝለታለሁ

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouri Час назад +1

    ረዱዬ የኔ ቆንጆ Happy birthday ቀሪዉ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ🙏 የኛ ፀባይ ሰናይ 🥰

  • @የቆንጆዎችአፍቃሪ
    @የቆንጆዎችአፍቃሪ 2 часа назад +16

    አረ ወገን እኛ ምን አጥፍተን ነዉ ተመልካች ብቻ ሁነን የቀረዉ😢😢😂😂😂😂ትንሹም አገባ ትልቁም አገባ መካከለኛዎቹ ቁመን መቅረት ነዉደ እጣ ፈንታችን👍👌👌😂😂

  • @Medi-le8qu
    @Medi-le8qu 2 часа назад +3

    ብያችሁ ብያች የማልጠግባችሁ ከድራማ የጸዳችሁ🎉🎉🎉እረዱዬ እኳን ተወለድሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉ስምሩሩ❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 часа назад +2

    ረዱዬ የኔጨዋ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤መልካምልደት የጠበኩት ሌላነበር😂😂❤❤❤

  • @سعادهسعاده-د3ط
    @سعادهسعاده-د3ط Час назад +1

    ውይይይይ እንኳን ደና መጣቺሁ ይቱብ ላይ እምገባው ይሄን ፕሮግራም ለማየት ነበር አብራቺሁ አርጁ ውለዱ ክበዱ ከፍቅር ከጤና ጋር ኑሩ ውዶቼ

  • @DenkuyeTube
    @DenkuyeTube Час назад +4

    አቤለ በጣም ጣፈጭ ነዉ የሚለውን ቃል ከሆነ ሰው ኮርጃሃል😂😂😂😂😂

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 23 минуты назад

      ካብርሽ ኮረጆነው😂😂😂😂😂😂

  • @Samsunga13-v9d
    @Samsunga13-v9d 44 минуты назад +1

    እረድየ የኔ ፀባየ ሰናይ እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 2 часа назад +6

    ወይኔ ስንት ቀን ስጠብቅ የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ይህንን ቤተሰብ የሚወድ ላይክ አድርጉኝ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤ ሩዱን የምትወዱ እስኪ እንያችሁ የኔ ድቡሺቡሺ

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 Час назад +1

    እረዱ እንኳን ተወለድሽ ቀሪውን ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ እዩብም ጋር ተጋቡ ውለዱ ክበዱ ያመረ የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ እወዳችኃለሁ ቤተሰቡን ሁሉ ❤❤❤❤

  • @መሬው
    @መሬው 2 часа назад +7

    "ረዱዬ ቆንጆ እንኳን ተወለድሸልን" ለእኛም እኮ ነው ባትወለጂ ኖሮ እኛስ መች አናይሽ ነበር።

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 11 минут назад

    ወላህ በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂ረዱየ መልካም ልደት እኳን ተወለድሽ የኔ ደረባባ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 3 часа назад +7

    ወላሂ ባለፈው vedo እዮብ ሀራም አሌክ በጉጉት አለቅን ልቀቅልን ብዬ ልኮምት ስገባ በላይ በኩል ብቅ አላለው እውይ ደስ ስትሎ አላህ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 2 часа назад

      እኔም ስጠብቅ ኑበር 😂😂

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 58 минут назад +1

    አይይአብርሽ፡እደውመሳቂያሆኖቀረ😂በጣምጣፋጭነችአላለም😅😅

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 часа назад +5

    ቀለበት አርጎ ያስደስታታል ብዬ ስጠብቅ ጭራሽ ሃፒፐርዝዴይ ብሎ እርፍ ።በቃ የዩቱበሮች መጨረሻው ይሄ ነው ። ወሬ ብቻ ኤጭ በጣም ያሳዝናል።ለማንኛውም ረዱዬ ቆንጆ እንኩዋን ተወለድሺልኝ።ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 31 минуту назад +1

    እረዱየ እንኳን ተወለድሽ ግን ግን ሰርፐራይዙን ነበር የጠበቅን ቀለበቱን ዊ አፍጥኑት ቀጣዩን

  • @Vjg85hvBmbk7ub
    @Vjg85hvBmbk7ub 3 часа назад +34

    ዋውማሽአላህ የመጀመሩያ ኮማችንኝ ላይክ ግጩኝ 🎉🎉🎉

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 19 минут назад +1

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ረዱ የኔ ቆንጇ እንኳን ተወለድሽ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎁🎁💐💐💐💐💐💐

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 3 часа назад +16

    እዮባዬ ሰሞኑን ጠፋ ብልም የዛሬውን ቪዲዮ የረዱን ሁኔታ አቀባበል ለማየት ግን እንዴት እንደጓጓሁ አንተ ቁምነገረኛ ልጅ ምኞትህ ሁሉ ከኃጥያስት በስተቀር እግዚአብሔር ይሙላልህ ❤️🙏❤️🥰

    • @jucf4669
      @jucf4669 2 часа назад +2

      እህቴ በኪመንት ሁሉም አውቅሽለው ጠፍተሻል ልበል በሰላም ነው ግን እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 часа назад

      ​@@jucf4669ቤሩት ነው ያለሁት አሁን ጦርነት ስላለ ደስተኛ ስላልሆንኩ በፀሎታቹ አስቡን አመሰግናለሁ❤❤❤❤

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 Час назад +1

      ሁሉ ባታ እፈልጋለሁ አጥቻት ነበር እንዴት ነሽ እህት አለም በፐርፍይል ነው እማቅሽ ❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Час назад

      ​@@tigraytigray5893የኔ አናት እንዳስታወሽኝ እግዚአብሔር አለሁ ይበልሽ
      ❤️🙏❤️🥰😘
      እኔ በቤሩት ጦርነት ምንክንያት ስለደባበረኝ ነው

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Час назад +1

    የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🥰🥰🥰❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 2 часа назад +3

    እረ በስመአብ ቀለበት የምታስርላት ቦታው በጣም ነው የሚያምረው😮😮😮 በቃ ኢዮባ በጉጉት ልገለነው አይ😢😅😅

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 2 часа назад

      በሳቅ ቆመበት ያልሽ መስሎኝ ወየው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እይው እስኪ የፃፍሽውን 🤣🤣

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 Час назад

      @@NigstAdmase እመብርሀን እናቴ የምር ሳራርቅ ቀይሮት ነው እውነት አላስተዋልኩትም

  • @faezaberhan4282
    @faezaberhan4282 23 минуты назад +1

    የቤቱ ድምቀት አቤላ እሱ ከሌለ ቤቱ ያስጠላል 😊 በጣም ታምራላችሁ ረዱየ የዚህ ዘመን እድለኛ ሴት እኳን ተወለድሺ ❤❤❤

  • @AmaniAdore-hw9hu
    @AmaniAdore-hw9hu 2 часа назад +2

    ከስደት ስንመለስ እደዮብ አይነት አፍቃሪ ሰው አክባሬ ይስጠን ይስጣቹ❤❤❤

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 часа назад +12

    ኮመታኖች ተበልትናል ዛሬ የጠብቅንው ሌላ የሆን ሌላ ክክክክ

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 2 часа назад +2

    አይ አቤላ በሣቅ ገደልከኝ እዮባ and ረዱ መልካም የፍቅር ዘመን♥♥♥♥♥

  • @HayuYimer-h8v
    @HayuYimer-h8v 2 часа назад +9

    አረ አቤላበጣም ጣፌጭናት😂 የእትና ንግግ እኔማ ሁሌ ቪዶዉን ሳይ በሳቅ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 часа назад

      ❤❤❤❤😂😂😂

    • @Bzu632
      @Bzu632 Час назад

      በጣም ጣፍጨናት አዛሰፈር😜😃

  • @UaeUAE-uj7co
    @UaeUAE-uj7co 2 часа назад +1

    እረዱዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን አቤል ግን በቃ በሳቅ ልጨርሰን ነው አረ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁልን

  • @rihanRihan-cs9rn
    @rihanRihan-cs9rn 2 часа назад +6

    ይሁን ❤ ግን እንደጠበኩት አይደለምሳ 😮 ማለቴ ብዙ ሰዉ ያለ መስሎኝ ነበር እና አንድ አይነት ሱፍ የሚለብሱ መስሎኝ ወንድሞችሁ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 часа назад

      😂እኔም😮❤

    • @emebetyohannes5403
      @emebetyohannes5403 2 часа назад +3

      ልደት ስለሆነ ነው የቀለበቱን ገና አለቀቁትም

    • @rihanRihan-cs9rn
      @rihanRihan-cs9rn 53 минуты назад

      @@emebetyohannes5403 ነዉዴ እሺ

    • @HirutMaru
      @HirutMaru 24 минуты назад

      እሄ ልደት ነው የቀለበቱ ፕሮግራም ገና ነው

  • @lemlemmamo8571
    @lemlemmamo8571 2 часа назад +1

    ዋው እንኮን ደስ አላቹ ❤❤❤❤ በፍቅር ጃጁ ለመዳም ታክሲዎችም ፈጣሪ የምያሰሪፍ የመታ እንጀራ ይስጣችው

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 3 часа назад +12

    ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበር እደኔ❤❤

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha Час назад +1

    እንኳን ተወለድሽ እድለኛ ነሽ አዝህ ቤተሠብ መቀላቀልሽ ዘመናችሀለ ይባረክ

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 2 часа назад +4

    አብየላ አኮ የቤት ድምቀት ነህ ቅብጥ😂😂😂❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 3 минуты назад

    እረዱዬ መልካም ልደት እንኳን ደስ አለሽ ከንደዚህ አይነት የተባረከ የተቀደሰ ቤተሰብ ስለተቀላቀልሽ

  • @እሙፈሪሀ-ነ9ዀ
    @እሙፈሪሀ-ነ9ዀ 3 часа назад +4

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ መሻአላ❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 Час назад +2

    ረዱየ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ የኔ ደረባባ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 2 часа назад +4

    ማነው አደኔ ይህን ቤተሰብ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @እስራተገብርኤልመብሪሂት

    እንኳን ተወለድሽ ረዱየ❤🎉መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤

  • @sosisosia
    @sosisosia 2 часа назад +2

    ፈጣሪየ ለኛ ለስደተኞችም የእረፍት እንጀራ ስጠን ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 часа назад +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ እዚህ ቤት ደስስስስስስ የሚል ነገር አለ አቦ ይመቻቹ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤👰🤵🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 3 часа назад +2

    ወየውውውውውውውውውውው
    ስጠብቅ መዋላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዘበኛ ሁኛለሁ

  • @BirtukanFikr
    @BirtukanFikr 55 минут назад +1

    ፍቅር.የሆነ.ቤተሰብ.ስወዳቹ.በእግዚአብሔር❤❤

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 3 часа назад +5

    የኔ ሩጫ😂😂😂😂

    • @HftihfjBchfchc
      @HftihfjBchfchc 2 часа назад

      የኔ ቢጤ 😂😂😂😂

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 2 часа назад

      @@HftihfjBchfchc ክክክ

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 56 минут назад +1

    ደስ ትላላችሁ ለሚስቶቻችሁ ያላችሁ ክብር ማሻአላህ

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 33 минуты назад

    ረዱ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Taaduu-mj9qu
    @Taaduu-mj9qu 2 часа назад +1

    Wowwwwww sweet yehonu betaseb❤❤❤❤❤❤ Raduyeeee happy birthday 🎂 🥳 🎉

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 20 минут назад

    አቤት የዝህ ቤተሰብ ፍቅርእኮ ይለያል እውነት እግዚአብሔር በፍቅርበጤና ያኑራችሁ ❤ረዱዬ ታድለሻል መልካምባል ገጥሞሻሎ መልካምልደት የኔቆጆ❤😘

  • @eteneshhailu6835
    @eteneshhailu6835 18 минут назад

    በጣም በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች እረዱም መልካም ልደት እንኳን ተውልደሸ ዘመንሸ ሁሉ ይባረክ።

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id Час назад +1

    እኳንም ተወለድሽልን እረዱ መልካም ልደት ❤❤❤❤ መታደል ነው ከዚህ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ መቀላቀል በተረፈ በአቤል ቀልድ ልቤ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Час назад

    ረድዬ መልካም ልደት ያሁንልሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ መልካም ያድርግልሽ

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Час назад

    እረዱየ እኳንተውለድሽ የልጂአስተዋይ ቀሪዘመንሽ መልካም እምሰሪበት የተራበን የምታበይበት ለተቼገረ ዴራሽ ያርጋችሁ ሽአመትኑሩ❤❤

  • @MesiS-j7r
    @MesiS-j7r 2 часа назад +1

    ረዱ እንኳን ተወለድሺ የ እዮብ ሚስት ቀሪው ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርክልሺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @زينات-ذ6ط
    @زينات-ذ6ط Час назад +1

    ረዱዬ እንኳን ደስ አለሽ
    ቅመሞችየ እኛንም አላህ የእረፍት እጅራ ይወፍቀን ጉሉ አሚን❤❤❤

  • @susuAhmad-t8s
    @susuAhmad-t8s 24 минуты назад

    ነጭፌስታንብለብሽ እዴት እዴሚምር ብሆንም ሀሪፍነዉ እኮን ተወለድሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እረጅም አመት ያኑርሺ በፍቅር በዴስታ

  • @sintayehutegegne-j3s
    @sintayehutegegne-j3s 2 часа назад

    መልካም ልደት ረዱ ቆንጆ❤🎉❤ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄረ ይባረክ🙏❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    እንኳን ተወለድሽ ረዱየ❤❤🎉 መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሸን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤ፍቅር የሆና ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Час назад

    ❤❤❤እንኳን ተወልድሽ ረዱ የምወዳችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 10 минут назад

    ዋው አርዱዬ አንካን ደስ አለሽ የኔ ጆንጆ ❤️❤️❤️

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 часа назад +1

    እዚህ ቤት ነው እወነተኛ ፍቅር የአሌ ራዱ እንኳን ተወለደሺ የኔ እህቴ ኢየቢዬ ጀግና ነህ ከናወንድሞች ጋር ስታምሩሩሩሩ❤❤❤💍💍💍💍🌹🌹🌹🌹🌹🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Час назад

    እንኳንም ተወለድሽ ረዱ🎉🎉❤❤ መልካም ልደት

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ Час назад +1

    ዛሬስ ከመዳም እጅ ጌታ አተረፈኝ 😢በነገር ሰክራ ነው የመጣችው ምግብ ሳልሰራ ቀርቼ 😂😂😂😂😂የእኛ የሸቃላዎች ስቃይ ሰርቼ ስጠብቃት ለምን ሳልሽ ትላለች ዝም ብዬ ልትበላኝ ትነሳለች እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭

  • @ሰላምአስማረ
    @ሰላምአስማረ 2 часа назад +2

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ🥰🥰🥰🥰

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Час назад

    እረዱ እንኳን ተወለድሽ ❤
    እንኳን ደስ አለሽ❤
    እዩባም እንኳን ደስስአለህ❤❤

  • @HanaMelkamu-d6e
    @HanaMelkamu-d6e 2 часа назад +1

    እረዱዬ.እኳን.ተወለድሽልን.የኛ.ድምቀት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 часа назад

    ቃል የለኝም ትለያላችሁ እውነት እግዚአብሔር በበረከት ይጓብኛችሁ

  • @SvbsbHwgsv
    @SvbsbHwgsv 58 минут назад

    ረዱዬ መታ እስካይ በጣም ነው የቸኮልኩት ማሪያምን🎉🎉❤❤የኔ ውዶች

  • @ሃኒሃኒሃኒሃኒ
    @ሃኒሃኒሃኒሃኒ Час назад

    ረዱየ እንካን ተወለድሽ ቀሪ ዠመንሽ ይባርክልሽ ጌታ ለኔም ደሙሩኝ ውዶችየ❤

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Час назад

    እረዱዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት❤

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 Час назад

    እንኳን ተወለድሽ እረድ ምርጥ የተባረኩ ቤተሠብ❤

  • @rahima2765
    @rahima2765 Час назад

    ረዱየ እዃን ተወለድሽ የኔ ውበታም ስታምሪ❤❤❤❤❤❤

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 2 часа назад

    ዋውውውው አሜዚግ ርዱየ እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባረክልሽ እማ