Ethiopia: አከራካሪው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የድልድል መመሪያ Ahadu News The New Workers Law

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • አሐዱ ሬዲዪ አከራካሪው ስለሆነው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የድልድል መመሪያ ይህን ዘገባ አጠናክሯል፡፡ እንድታደምጡት እንጋብዛለን፡፡
    Ahadu News The New Workers Law
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ahadu Tv | Ahadu Radio | Lencho Leta Speech | jawar Mohammed Speech | Oromia orthodox church | Tigray Festival | Ethiopia day minnesota | teddy afro DC | Amhara tv | OMN TV |

Комментарии • 12

  • @lulefentaye5376
    @lulefentaye5376 5 лет назад +3

    አሃዱ ራድዮ ለእውነት የሚታገል ሚዲያ በመሆኑ ያኮራኛል፡፡ ሁሉም ፕሮገራማችሁ ቁምነገር ያዘለ ነው፡፡ በርቱልን!!!

  • @FileMato
    @FileMato 26 дней назад

  • @wezugonfa3552
    @wezugonfa3552 Месяц назад

    እባካችሁ ይህ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ምክንያቱም በጋደኛ እና በዘመድ ነው ኮሚቴውም ችግር አለበት አመራርሙ ጭምር ችግር አለበት ይህ ቢታይ ገለልተኛ የሆነ ሰው ቢሰራ ጥሩ ነው መመሪያውን ገልብጦ መረዳት

  • @mekiyamulu6276
    @mekiyamulu6276 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mefenvironment8374
    @mefenvironment8374 5 лет назад +1

    በዚህ መስፈርት እኮ ከአሁን ቀደም ተወዳድረው በጂኤጂ ተደልድሎ ደመወዝ ሳይከፈል በፊት በያዘው ደመወዝ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ሥራውን ብቻ ከዓመት በላይ እየሰሩ ያሉ አሉ እነዚህ ሰዎች እንደገና ሌላ ድልድል ይጠብቃቸዋል ማለት ነው ?? ከአሁን አሁን ደመወዙ ይፈቀዳል ሲባል ቆየ ይሄ ቦታ በሌላ ቢያዝ እስከ አሁን ለሰሩበት ካሣው ምንድን ነው ?? ወይስ በጂኢጄ የደለደለ መ/ቤትን ደረጀጃ አይነካም?? እባካችሁ አብራሩት ??

  • @lulefentaye5376
    @lulefentaye5376 5 лет назад +3

    የስፍራችን ክርፋት፣ ፈጠረ ፅየፋ
    ትላንት የሸናነው፣ ዛሬ ላይ ከረፋ፤
    በነውራችን ብዛት፣ ምድር ተበከለ
    የሽንታችን ውጤት፣ ሣማ አበቀለ
    ቅጠሉም መልሶ፣ እኛን አቃጠለ፡፡

  • @ParisMan-r3l
    @ParisMan-r3l 3 месяца назад

    ሰላም አሐዱዎች ሁሌም ለተገፋት ድምፅ የምትሆኑ!!! እገዛችሁን እንፈልጋለን በደጀን አቪዮሽን ኢንዳስትሪ ውስጥ የምንገኝ የመንግስት ሰራተኞች ከ 500 በላይ ስንሆን በቀድሞ ስሙ በሜቴክ አሁን ላይ ደግሞ ኮርፖሬሽን በሚል

  • @RuhamaAhmed-u4q
    @RuhamaAhmed-u4q 7 месяцев назад +1

    እኛንም ከባለሙያ ለቡድን መሪ ፈተና ተፈትነን ነገር ግን 60ማምጣት ሳንችል ከ50 በላይ ለባለሙያ የሚመጥን ውጤት አምጥተን ከባለሙያ ጋር መወዳደር ስንችል ከነበርንበት ዝቅ ተደርገን መመደባችን እባካችሁ ጠይቁልን እኛ የተወዳደርነው ከፈ ለማለት እንጅ የያዝነውን ለማጣት አይደለም መጀመሪያም ግንዛቤ ሲሰጡን ለባለሙያ የሚሆን ካመጣችሁ ከባለሙያ ጋር ትወዳደራላችሁ ተብለን ነው መመሪያው ላይ እኛን መድቡም አትመድቡም አይልም እባካችሁ ጠይቁልን

  • @SeidGezahegn
    @SeidGezahegn Месяц назад +1

    የመንግስት ሰራተኛ ውን ውሀ በላው 6:18

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 9 месяцев назад

    This time Ethiopian sice sricent,abiy presnale home srivent bicoues abiy pices like Ethio Tilucome mane,tgree offices ludership Abiy bad eyes b8g chanes dawen so abiy foreged docetrerites bad ato abiy officale ato abiy name

  • @fikadutafese1485
    @fikadutafese1485 3 месяца назад

    lll