አቡና ያልተጠበቀ መልስ ሰጠ Abel Abuna | Awtaru Kebede | ermias abebe | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024

Комментарии • 53

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 3 месяца назад +3

    ልቡ አብጧል! በዛ ላይ ብዙ አፍቃሪ ሴቶች አሉት ቲክቶክ ያጨናነቁት ልጁ ልቡ እንዲያብጥ ያደረገሉት እነዛ ልጆች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ነውረኞች

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 3 месяца назад +3

    አቤላዬ እኔ ግን ለምንድነው የምወድክ❤❤❤

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 3 месяца назад

      እኔም የኔ ልጅ እንዴት እንደምወደው

    • @YedidiyaBegeta
      @YedidiyaBegeta 3 месяца назад

      አቤላ እውነትን ስለሚናገር ነው የሚወደደው

  • @MihiretJerry
    @MihiretJerry 3 месяца назад

    አቡና በመልካም ሳይሆን በክፋት ታዋቂ ሆነሃል እንኳን ደስ አለህ

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 3 месяца назад

      የሜያስደስተኝ ተሰሜነት ማግአቱ ነው

  • @yohannesnegasss
    @yohannesnegasss 3 месяца назад +1

    አቡና በብዙ ስራክ እወድሀለው በዚህ ዝማሬ ግን ልክ አይደለህም ወንድም ይቅርታ ጠይቅ እወድህሀለው

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 3 месяца назад +1

    አየናቹ እኮ ወንጌል አማኝ ነን ባዬች ቢሳሳት እንኳን ያወረዳቹበት ገጀራ እረ ወገን የመጣንበት ቤታችን እኮ ፈቅር አለ በደሙ ጌታ የሞተለትን ልጅ ለዘማሪው ብቻ ነው የሞተለት አላቹን አየናቹ ከዘማሪ እሰከ ቸርች መሪነን ባዬች አሳፉሪ ናቹ

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 3 месяца назад +1

    አቤላ ልክ ነው :: አውታሩ ጥንቅቅ, ጥርት, ያለ መዝሙር መዘመር ይችል ነበር:: ተራ, ያልታሰበበት, ጊዜ ያልተወሰደበት ሥራ ይመስላል::

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 3 месяца назад

      ለማን ይነገራል ይሄ ጥሩ አባባል ነው

  • @TezetaWorku-x9n
    @TezetaWorku-x9n 3 месяца назад +2

    ይሄ ልጅ ላይ ያለው መንፈስ ጮሆ ሚያስወጣ ሰው ጠፋ

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 3 месяца назад

    menfesawi sawu be menfesawi sawu layi mesaqi tegebinew biye alasibim end wucvawi ende alemawiyan
    Yasazinali 😢😢
    Hasabun mesxet mefitknew
    Akabiralew trbarekkk

  • @HelenAnbesu
    @HelenAnbesu 3 месяца назад +1

    abunaa Nissa gibaa

  • @eleni311
    @eleni311 3 месяца назад +1

    አቡናዬ ወይ ወንጌል አትሰብክ ወይ መዝሙር አትዘሞር እንደው ከአመት እሰከ አመት እሰው ራሰ ላይ ተሰቅለህ ምድነው ነገሩ ውረድ እንጂ ሰትሰብክ ነው የሚያምርብህ ወንድሞችህ እነ ኤርሚምኮ ወንጌል የሚበላሹትን በፊት ለፊት ይቃወማሉ ግን የተጠሩበትን ዋናውን አላማ አልዘነጉም ተው በቃህ በጌታ በኢየሱስ ሰም ባንተ ላይ ሆኖ ወንድም እህቶችን የሚከሰ መንፈሰ የተወጋ ይሁን እኔ እወድሀለሁ ሰትሰብክ ደሰ ትለኝ ነበር ያሁኑ ሰራህ ግን በጣም ተበላሸቷል ፀልይ

    • @bayisagada684
      @bayisagada684 3 месяца назад +1

      ማነው እሱን ታቺ ያረገው ስራ ጠፋና tube ላይ ዋቶ መሰዳደብ ሆነ ክርስትና

    • @eleni311
      @eleni311 3 месяца назад +1

      @@bayisagada684 እግዚአብሄሮ ልቡን ይሠልሰለት

  • @GenetKergà-x2e
    @GenetKergà-x2e 3 месяца назад

    ወንጌል ብትስብክ ይሻላል ሁሉን ተቺ አትሁን ጌታ ይርዳህ

  • @sofoniasGesesse
    @sofoniasGesesse 3 месяца назад

    ይህችን ወጠጠ በጥፍ ምያረጋጋት ወንድ ይጥፋ?# ከጫት ወደ #ቲክቶክ መንጫጫት

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 3 месяца назад

      ይሄ የክርስቴያኖች መድረክ ነው

    • @sofoniasGesesse
      @sofoniasGesesse 3 месяца назад

      @@simretmg9263 correction:- ይህ የበንጠ ቡጥቡጥ ነው

  • @biretube1046
    @biretube1046 3 месяца назад

    Abel tebarek

  • @SofiaMohammed-g1t
    @SofiaMohammed-g1t 3 месяца назад

    ante tibitenga tibitihin geta yakezkizili balege neh 😭😭

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 3 месяца назад

    አቡና አፍህን ዘግተህ ተቀመጥ ደሞ አውታሩን አንተ ነህ የምትተቸው?ትገርማለህ በጣም ታሳዝናለህ 😊

  • @GuT-on1uq
    @GuT-on1uq 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይቀበለው እንጂ አንተ ምን ቤት ነህ

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 3 месяца назад

    አቡና ትክክል አይደለህም ምክንያቱም መጸሐፍ ደካማ እምነት ያለውን ሰው እንድንቀበልና ደካማ በሆነው አሳቡ ላይ እንድንፈርድ ይዘናል በሜ 14 : 1ላይ አንተ ግን በግጥሙ አሳብ ላይ ብቻ ሳይሆን በግለሰቡ ላይም እየፈረድክ ነው መጸሐፍ ይህንን ሲል በአጭሩ ከግጥምና ዜማ ወይም ከምንለያይባቸው ነጥቦች ይልቅ አንድ የቀረባቸው ነጥቦች ስለሚበዙ እነሱ ላይ በማትኮር አንድነታችንን እንጠብቅ አንፈራረድ ነው የሚለው ምክንያቱም ሁላችንም አንድቀን ብድራታችንን ለመቀበል በእግዚ/ር ፍርድ ዙፋን ፊት ስለምንቆም ነው ሮሜ 14 : 10 እና ጳውሎስ የተናቀው አሳብ ምንም ይሁን ምን ለፈረሰበት አይገባም መፈራረዱ ቪው ሊያስገኝ ይችላል ግን ደግሞ በእግዚ/ር ፊት ምን ሊያስገኝልኝ ይችላል ብሎ መጠየቅ አስተዋይነት ነው ተረጋጉ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ

  • @YedidiyaBegeta
    @YedidiyaBegeta 3 месяца назад

    ዳዊት ጎልያድን ገደለ ኢያሪኮ ወደቀ ለአዲስ ኪዳን አማኞች ምንድነው. ???? አልገባኝም

  • @sabamakonnen4709
    @sabamakonnen4709 3 месяца назад

    ENA MBEKELH NEW

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 3 месяца назад +1

    👉 አቤል አቡና እውነተኛ አገልጋይ ፀጋ ይብዛልህ!
    ዘማሪ አውታሩ ከበደ_ እስራኤል ዳንሳ መድረክ ላይ ተገኝቶ_ ዳንሳ ትንቢት አምጥቶለት ሲንዘፈዘፍ ያየነው ግለሰብ ነው። ስለዚህ መዝሙሩና ህይወቱን ነው የሚያሳየው። ሾቆአል!

  • @danielgidey3825
    @danielgidey3825 3 месяца назад

    ደግሞ ስነሂስ በስነፅሑፍ አንጂ በእግዚአብሔር መንግስት ከሚገኙ አምስት ቢሮዎች ውስጥ የሂስ ዲፓርትመንት የለም!! አሁንም ጌታ ይርዳን!!

  • @danielgidey3825
    @danielgidey3825 3 месяца назад

    ይቅርታ ወንድም አቤል አቡና ስለ ወንድም አውታሩ ከበደ ብቻ አይደለም አጠቃላይ አስተያየት ነው። ያጠፋ ሰውን መገሰፅ መፅሓፍ ቅዱሳዊ ነው ነገር ግን የራሱ መንገድ አለው በመጀመርያ ደረጃ ጥፋት ካለም ባንዴ ወደ አደባባይ ይዘህ አይወጣም ስርዓት አለው ሌላ ደግሞ አባት ነው ልጅን የሚገስፀው ስሜታዊ አትሁን ራስህን መገደብ እወቅበት፥ ሰው ተደማጭነቱ እየሰፋ ሲሄድ ትህትናው እና ጭምትነቱ ካልጨመረ ውድቀቱ ሃያል ነው የሚሆነው!! ወንጌልን እንስራ አህዛብ ከአንደበታችሁ ቃላትን እየተዋሱ የቅዱሳንን ምስክርነታቸውን ለመቃወም እየተቀጠቀሙበት መሆኑን ሳታውቁ አትቀሩም! መዳፈሪ አይደለም ፍቅር ነው ጌታ ይባርክህ!!

    • @user-iq5qq1ji6p
      @user-iq5qq1ji6p 3 месяца назад

      1 ጢሞቲዎስ 5:20

    • @danielgidey3825
      @danielgidey3825 3 месяца назад

      @@user-iq5qq1ji6p ወንድሜ ብርሃን ላንተ ይሁን! በመጀመርያ ቁጥር መጥራት ሃጥያት አይደለም በመቀጠልም ሓወርያው ጳውሎስ ጢሞትዮስ ራሱ በሚመግባቸው መንጋ ላይ ነው ይህንን ስልጣን ተጠቀም እያለው ያለው። አቡናም ቢሆን ሌላም መገሰፅ ካለበት በእረኝነት በተሾመባት ቤ/ን ለሚገኙ መንጋዎች ነው።

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 3 месяца назад

    Able Abuna dedbb Doncoro nhe😢

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 месяца назад +1

      ጌታን ተቀበይ እንደገና ስድብ ተሞልተሻል አንቺም ከአቡና ጋር ንስሀ ግቢ በጨዎነት ሀሳብ መግለፅ አይሻልም

  • @sabamakonnen4709
    @sabamakonnen4709 3 месяца назад

    FRESAWE NHI KESASH

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 месяца назад

    አንተ አቡና በጣም ታሳዝናለን :: በቃ ሰዎችን መተቸት እንጂ ሥራ የለህም :: ብቻ ጌታን ፍራ አንተን ማን ዳኛ አረገህ ? መጠንቀቅ ጥሩ ነዉ የሰዎች አዘኔታ ላንተ ጥሩ አይደለም

  • @GDM82879
    @GDM82879 3 месяца назад +1

    አቡና ወደ ጫትህ ተመለስ፣ በቃ፣ ዋጋ የለህም!

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 месяца назад

      አይባልም እየሡስ ከነ ጥፋቱ ይወደዎል ተመለስ ንስሀ ግባ ነው የሚባለው

    • @maranatha391
      @maranatha391 3 месяца назад

      እንደፈለጋችሁ እንድትሆኑ አይደል

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 3 месяца назад

    አቤል አሁንስ ገረጣህ ....

  • @RozaMelkamu-e2r
    @RozaMelkamu-e2r 3 месяца назад

    Betam werada leraseh keber yelaleh werada neh

  • @yonatantadele631
    @yonatantadele631 3 месяца назад

    Haaha tew esti😂😂

  • @HanaZelalem-w7r
    @HanaZelalem-w7r 3 месяца назад

    ወንድሞች ሆይ ይሕንን ልጅ የማናይበትን መፍትሄ ለምን አይፈጠርም ባስቸኳይ አካውንቱን እናዘጋው ።

  • @animallife8337
    @animallife8337 3 месяца назад +2

    ለዚህ ሰው የስድብ ቃል አጣሁ ፤ ለነገሩ እብድ እኮ ነው።

  • @sabamakonnen4709
    @sabamakonnen4709 3 месяца назад

    Menem ayaskem be 7ken eyareko wodek ylala aydel endi

  • @TemesgenNuri-i4z
    @TemesgenNuri-i4z 3 месяца назад

    ወይ የሜዳ ላይ እውቀት !!

  • @shimliesdagne8654
    @shimliesdagne8654 3 месяца назад

    የሌባ አይነደርቅ መልሶ አሉ በደብ ሲያሾፍ ሲያቃሽሽ ነው የተናገርው ምንም ማሰተባበል የልብን ከተናገር በሃል አያሰፈልግም አቡና በጣም ጋጥ ወጥ ሰው ነው ከትችት ውጭ ምን ያቃል ቁጭ ብሎ ሰለ አገልጋዮች ሲናገር ነው የሚውለው መዝሙሩ ምንም የጎደለው የለም ለእርምት የሚያበቃ መዝሙር አይደለም ጥሩ መዝሙር ነው

  • @aregawitaye3325
    @aregawitaye3325 3 месяца назад

    አንተ ገጥመህ ታቃለህ? በላዒ ጸጋ!

  • @tesfahungeletu6040
    @tesfahungeletu6040 3 месяца назад

    አንተ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስፅህ! የሰይጣን መሳሪያ ነህ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 месяца назад

    የመዝሙሩ ፍሬ ይሆን በስድብ መንፈስ የሞላችሁ ? የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ስድብን ስለሚጸየፍ:: አውታሩ ሰው መሆኑን የዘነጋችሁ መሰለኝ ተንጫጫችሁ 😂😂😂😂

  • @fre4jesus316
    @fre4jesus316 3 месяца назад +1

    ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd 3 месяца назад

    አንተ ዱርዬ እየቃምክ ነው የምትለፋደደው ባለጌ