ከወለድ ነፃ የሆነ የባንክ አገልግሎት እንዴት ነዉ ከሳምንቱ የቡና እንግዳ ጋር/Ehuden Be EBS About Interest Free Banking

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 113

  • @saadaalmnsouri4216
    @saadaalmnsouri4216 5 лет назад +29

    ማሻአላህ ማሻአላህ ወላሂየዘድሮእሮመዳንበጣምደሥይላል

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +27

    እንኳን ለዚህ ምች ሳት ደቂቃ በሰላም አደርሰን ምርጥ ያገሬ ልጆች እንዲውም መልካም ፆም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፈጣሪ። ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን🙏💚💛❤

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +7

    እኛ ሙስሊሞች ያልሰራነውን አንቀማም አንካካም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው.

  • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
    @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 5 лет назад +10

    አላሀምዱሊላህ 100ብር ብክ አለችኝ ያችም ብትሆን ያለወለዱ ነው የከፈትኩት ደሀ ቆራት ነው አላህ ይጨምርልሽ በሉኝ ወላሂ በላቤ የሰራሁትን የማንንም ሀቅ እንዳልበላ ምንጊዜም ደአየ ነው

    • @sofiyaabdela4531
      @sofiyaabdela4531 5 лет назад

      ግድ ይለል ሀቢብቲ እኔም እንዳዛዉ ናዉ

    • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
      @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 5 лет назад

      Sofiya Abdela አወን ውደ አይዞን አላህ ይጨምርልን ብረካ ካለው ሳንቲብም ዋጋ አለው አላህ በረካውን ይስጠን

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 5 лет назад +6

    በጣም ቆንጆ ነገር ነው Wow we love it 👍👍👍👍👍

  • @SaraSara-be6yv
    @SaraSara-be6yv 5 лет назад +1

    አልሃምዱልላ ሙስልም ስላረገኝ ፈጣር ክብር ምስጋና ይገባው ebsግን ጥንብ ናችሁ ለወሬ እንጅ ለቁምነገር ግዜ የላችሁም ስለባንኩ ለማጣራት እንጅ የባለፈው ያሁሉ ታርካዊ ቀኖችን ለምን አላስተላለፋችሁም

  • @ሶፊየአላህባርያወሎየዋ

    እራኬብየ የኔውድ እምፍልገውን ሀሳብ ነው ያነሳሽው ማሽአላህ

  • @የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ

    እራኬብዬ ስወድሽ😍😍😍😍😍

  • @foziaali2113
    @foziaali2113 5 лет назад +3

    አልሃምዱሊላህ። በጣም ደስ ይላል

  • @أبومحمدالعكور
    @أبومحمدالعكور 5 лет назад +3

    ማሻ አላህህህህ😍
    እንኳን ደስ ያላችሁ ሙስሊሞች በተለይ
    ኡፍ እንደ ወለድ የሚያስፈራ የለም!

  • @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ

    አልሀምዱሊላ ሙስሊሞች እንኳን ደስ አላችሁ ከወለድ ነጣ

  • @fatimabadro3615
    @fatimabadro3615 5 лет назад +5

    አልሃምድሊላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል

  • @mednamedna1753
    @mednamedna1753 5 лет назад +1

    አልሀምዱሊላ ለዚያበቃን አላህ ምስጋናይገባዉ አብይ እድሜህ ይርዘም

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ

    እኛ ምንፈልገው ወጣ ብለን የራሳችን ከወለድ ነጻ ባንክ ማቃቃም ነው

  • @batoolyasin7356
    @batoolyasin7356 5 лет назад +4

    እንኳን አበሮ አደረሰን 😍

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 5 лет назад +3

    Mashallah gobzse enkwane abro adrsen rga belo naw ymisrdaw gobzeh nehk

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 лет назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zaharaahmed9858
    @zaharaahmed9858 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @tigisdres9310
    @tigisdres9310 5 лет назад +1

    ርኪብየ ሰወድሸ የኔ ቆንጆ

  • @betfonka269
    @betfonka269 5 лет назад

    እራኬብየ ፍጥቅጥቅ ነሽ እኮ ሁለ መነሺ የለበሺውን ብለብሺ ቆጆ ነሽ አቀራረብሽ ቀጥይበት እሽ ውብ ነሽ ፈጣሪ ይጠብጥቅሽ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +3

    ቆይ እስኪ መጂሊስ ይቋቋምና. እናሳያአችሁአለን የራሳችን ባን የራሳአችን ሁሉ ነገር የግላአችን ኢንሻአላህ

  • @saadajmail4426
    @saadajmail4426 5 лет назад +1

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 5 лет назад

    ማሻአላህ እደት ደስ ይላል ኢስላም ማለት ለዲኑ የሚያስቀድም ነው

  • @yaaRABBIISETUUBEKKAA
    @yaaRABBIISETUUBEKKAA 5 лет назад +2

    ገንዘቡን በአራጣ የማያበድር፥ በንጹሑ ላይ መማለጃን የማይቀበል። እንዲህ የሚያደርግ ለዘላለም አይታወክም:
    መዝሙረ ዳዊት 15:5
    የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን: ከምታገኘው መባና አሥራት:ወንጌሉን በመስበክ ለሚያገለግሉ ካህናት ደመውዝ በመክፈል እና ለቤተክርስቲያኑዋ የዕለት ዕለት ስራ ማስኬያጃ ከምትጠቀመው በተጨማሪ: ለተራበ:ለተጠማ: ለታረዘ: ለተሰደደና ለታሰረ እጁዋን በመዘርጋት እንድታገለግል እግዚአብሔር አዟታል❤

  • @ሂክማቲዩብ-ረ5ዘ
    @ሂክማቲዩብ-ረ5ዘ 5 лет назад +7

    ምንላርግሽ እራሄልየ የምፈልገውን ነው ያቀረብሽው

  • @mednamedna1753
    @mednamedna1753 5 лет назад +4

    ከተጀመረ ንገሩኝ ብሬን አስገባለዉ

    • @fatumtube4298
      @fatumtube4298 5 лет назад

      ከከከከ ኢሸአላህ በአላህ ፍቃድ በቅርብቀን ታየዋለሽ ባይሆን ቀድመሽ ከሰማሽ ነገሪኝ እኔም እደዚሁ

  • @zainab429
    @zainab429 5 лет назад

    አልሀምዱሊላህ. ኮራሁ. በሙስሊም እነቴ

  • @zedotube6461
    @zedotube6461 5 лет назад

    ዋው ደስ ይላል ግን ፈራሁ ያአላህ ባክቤት ያለን ብር ወለድ ይሰራበታል ይቀላቀላል ማለት ነው በጣም ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን

  • @samerhussan1637
    @samerhussan1637 5 лет назад +1

    ደስ ይለል

  • @አሚናትዩብ-ጐ9ሰ
    @አሚናትዩብ-ጐ9ሰ 5 лет назад

    ጥሩ ነው

  • @ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ

    መልካም እርመዳን

  • @MsMessey
    @MsMessey 5 лет назад +3

    I like her dress

  • @ስዴተኛዋየሰይድእህት-ረ8ፈ

    እኔ ጥያቄ አለኝ እምታውቁ ንገሩኝ በየ ክፍለ ከተማው ቅርንጫፍ ይኖረዋል ወይ በጣም በጉጉት እምመኘው ነገር ነው

  • @amariya1432
    @amariya1432 5 лет назад

    ማሻ አላህ

  • @ኡሙመሀመድየኡመርልጂ

    እኮን አብሮ አደረሰን

  • @ሀዩፋቅር
    @ሀዩፋቅር 5 лет назад

    ማሻአላ

  • @tube2609
    @tube2609 5 лет назад +6

    ወላሂ ሃገራችን የሸሪኣውን ከሪባ ነፃ የሆነው የባንክ ስርአት ብትከተል ትለወጣለች ለኛ ለሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን ለሃገራችን ሙሉ ጠቃሚ ነው
    በዚ ኣጋጣሚ አክሲዮን ሚባል ነገር ልክ እንደወለድ ሃራም ነው

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +1

    አሁን እኛ የራሳአችን ባንክ እፈልጋለን

  • @ሶፊየአላህባርያወሎየዋ

    እንካን አብሮ አደረስን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +1

    እኔ ግን የእነ እንትና ኮመንት አይቼ በሳቅ ነው ጦሽ ያልኩት እዚህ ምንዛሬ ጥቁር ገበያ ስንት ገባ እያልሽ እንደማትውይ ሁላ ዛሬ ፅዳቅ ትሆኑብናላችሁ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ስትገርሙ

  • @montahamohammed8371
    @montahamohammed8371 5 лет назад +1

    ራኬብ ዉድድድድ አደርግሻለዉ

  • @ኢክሩወሎየዋየእናቴልጅ

    እኔም ከወለድነፃነው የማሥቀምጠው

  • @bemnetteshome9007
    @bemnetteshome9007 2 года назад

    አንድ እውቀት ያለው የሚያስረዳኝ ባንኩ እንዴት ነው ትርፋማ ሆኖ የሚቆየው ተፎካካሪነትም እንዳለ ሆኖ

  • @jafarabdela9727
    @jafarabdela9727 4 года назад

    Alhamdulillah

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 лет назад +6

    ይህ ባንክ ለሙስሊምም ለክርስትናም ነው ምክንያቱም ወለድ ወይም አራጣ በህልም እምነት ክልክል ነው

    • @bertukanyosef231
      @bertukanyosef231 5 лет назад +2

      ትክክል

    • @sarasis3407
      @sarasis3407 5 лет назад +1

      Aye yaw muslimu mahbereseb weled lalemegbat bemel yebank agelgelot aytekememe neber ena ahun ehe sestekakel muslimu wede bank gelgalot mejemer endechel lemastawek yakel enji, ye Muslim becha lemalet aydelem

    • @mahletmahlet6648
      @mahletmahlet6648 5 лет назад

      ልክ ነሽ ገን ህዝብ አይሰማም አራጣ ብዙ የሚጠቀሙት ይገርመኛል ገን እኔ ስደት ስመጣ በአራጣ ከፍየ ነው

    • @fatumtube4298
      @fatumtube4298 5 лет назад

      እረ የነሱ አይወራ የሌላው እምነት በእርግጥ ሊከለክል ይችላል ግን ማን ነው ተተከለከለው ወለድ የተቆጠብ ማፊ የነሱ ሀይማኖት ግርም ይለኛል ለምሳሌ ሴቶችን ብናይ መፀሀፋቸው ትልበስ ሂጃብ እሱ ተከበዳት ደሞ ትቆረጥ ይላል ስለዚህ እነሱ በተቃራኒው የነሱን አልፎ የፋረስ ሰጉር የሞተች የህድ ፀጉር ሳይቀር ይቀጥላሉ ሙሽክላ ከቢር አለ ባጋሊ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад

      @@fatumtube4298 እስቲ ዝም ብለሽ ስለራስሽ ኑሪ በእነሱ ሀፂያት አንቺ አትጠየቂም እሺ አይ እስላም ትገርሙኛላችሁ እኮ ፅድቅ ማለት ልብስ ብቻ በለበሰ ነውዴ ስታሳዝኚ ሀሜት እራሱ ወንጀል ሀፂያትም ጭምር ነው ስለ ሰው ሀይማኖት አትሚ መጀመርያ ስለ ራስሽ እወቂ ፅድቅ የሚገኘው ልብስ በለበሰ አይደለም ልብስሽን ሳይሆን ጭንቅላትሽን አፅጅው እሺ

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    በእስልምና እኮ ልንኮራ የሚገባንነው ወለድካለበት ባንክእደት እዳመግባት ነው ሀሳቡብቻማለቅ ነው

  • @yemaminafaki3659
    @yemaminafaki3659 5 лет назад

    Ihe iko minim chigiri yelewum silezi yerasini mewuseti inde chigiri banayewu desi yilengali

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад

    ካልሰርቅን የሰው ነገር ወሰደን ክህደት ካልፈፀምን ለላው እንኳ ለፈጣሪ ስራ ማብዛት ሰለሚመስለኝ ይለፈኝ ለራሴ ነው

  • @saadaalmnsouri4216
    @saadaalmnsouri4216 5 лет назад +1

    እንካን ደህናመጣችሁ

  • @marimmahmoud9903
    @marimmahmoud9903 5 лет назад

    እድህይሻላል

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 5 лет назад +6

    ጥያቄ ለክርስቲያን ወገኖቼ ብር በወለድ ስትበደሩ እምነታችሁ ምን ይላል ?
    ለምሳሌ እኔ በእምነት ወለድ በጣም ከትላልቅ ወንጀሌች እደሆነ ና ቅጣቱም የከፍ እደሆነ ነው

  • @ዙዙየደራዋ
    @ዙዙየደራዋ 5 лет назад

    እኔም እስካሁን ከወልድ ነፃ ባንክ ነው እምጠቀም

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 лет назад +1

    እረ የኔም ትንሽ ብር አለኝ ባክ አማራጭ ስላጣሁ ነው እዛ ያረኩት ወለዱን ትቸ ሌላውን ማውጣት ነው

    • @uy4221
      @uy4221 5 лет назад +1

      እህት፣ወለዱን፣ለባኩ፣አትተይ፣አውጥተሽ፣መሰራት፤እየቻለ፣የሚሰራበትለለው፣ስጭው፣ሰርቶይጠቀምበት፣ላችግን፣ምንም፣፣ላችግን፣ምንም፣አያደርግልሽፍ፣ፈተዋሲጠየቁ፣ከባክ፣አትተው፣ብለዋል፣ባኩ፣ሀብታም፣ስለሆነ፣ካጠፋው፣አውፍ፣ብይኝ

    • @oneethiopia7468
      @oneethiopia7468 5 лет назад

      @@uy4221 እሽ እህት ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጠብቅሽ

    • @سميرةمنالحبشي
      @سميرةمنالحبشي 5 лет назад +1

      ወለዱን አውጥተሽ ለምስኪን ስጪው አጅር የለውም እዛው መተው አይቻልም

    • @fatumtube4298
      @fatumtube4298 5 лет назад +1

      እደ ሌሽ ትተያለሽ አውጪ እና ለደሀ ስጪው ለሀብታሞች እማ መተው አይደለም ሸህ ሰይድ አህመድ ተጠይቀው የሰማሁት እዛው አትተውት አውጥታችሁ ለሚስኪን ስጡ ነው ያሉት

    • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
      @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 лет назад

      ኢትዩጲያ ወሎ ወልድያ ነኝ እዛውአትተይ እህትፈትዋላይ ስምቼለሁ አውጥተሽ ወለዱንለመንገድ ስራወይምህዝብየሚገለገልበት ውሀእሚሰራበት ስጪውወይንም በጣምደሀ እሚላስእሚቀመስ ለሌላቸው ስጭንያሽም ለሰደቃ ሳይሆን ከእዳውለመገላገል ይሁንብለዋል ሸህሰኢድአህመድ

  • @yemaminafaki3659
    @yemaminafaki3659 5 лет назад

    Siketil riba wetim weled be Muslim sile mayifeked newu inante irasachu asibubet Allah beseteni berekawuni yichemirilini...

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu 5 лет назад

    ቆይ እኔ ይሄን ነገር ባንክ ወለድ መስጠቱን እና ሀፅያት ይሁን የተፈቀደ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም እና እኔ ስጡኝ ብየ ሳላስገድድ ሳላስቸግር ጨምረው ሰጡኝ ስለተጠቀሙ እኔ ሳላስቸግራቸው እና እንደት ነው ሀፅያት የሚሆነው

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +4

    ከወለድ ነፃ አለ እንዴ በዚህ ዘመን

    • @saadaalmnsouri4216
      @saadaalmnsouri4216 5 лет назад +1

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አውአለ በሥልምናወለድሀራም ነውየኔውድ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 лет назад +2

      @@saadaalmnsouri4216 ሀጢያት እንዳሆነ አውቃለሁ እኔ እራሴ እንኳን ወለድ የሰውን ነገር በጣም እፈራለሁ

    • @AbCd-dy8ik
      @AbCd-dy8ik 5 лет назад +2

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ትክክል እህቴ እንም እንዳንቺ ነኝ

    • @lulutube5954
      @lulutube5954 5 лет назад +2

      አወ እኛ ከወለድ ነፃ ነው የምንጠቀመው

    • @bsbbd4181
      @bsbbd4181 5 лет назад

      አወ እህቴ በእስልምና አይፈቀድም ስለዚህ ከባክ ወለድ ክፍያ አይቀበልም ነአረብ ሀገራቶች እደዚህ ነው ሚካሄደው

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ

    ማሻ።አላህ።ኢሻአላህ።ባንኩ።ይቋቋማል

  • @hska8354
    @hska8354 5 лет назад +2

    እራሱን የቻለ ከወለድ ነጻ ባንክ ይከፈትልን

  • @embodethiopia4066
    @embodethiopia4066 5 лет назад +1

    ኮመታተሮችየትገባቸውከሌላችሁይደብራልገባገባበሉውዶች

    • @saadaalmnsouri4216
      @saadaalmnsouri4216 5 лет назад

      Embod Ethiopia ሸቃላውችየመዳም እቃእያጠብን ነው

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 лет назад

    ቡነዋ ፈላች ማነሽ አስካሉ ሀሀሀሀሀ ካሜራው ላይ ነው ለካም የፈላው

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 5 лет назад

    በውጪ ሀገር የሚኖሩ ብዙ ሙስሊሞች ከባንክ በወለድ ይበደሩ አይደል እንዴ አልገባንም

    • @sarasis3407
      @sarasis3407 5 лет назад

      Awo lek neh gen kehulum weta yalu seweche ayetefum, lezam teketochen ayteh yehonal enji enem honku gwadegoche be weche hager eyenoren bank weset balemegbatachen ehew bet yelen men yelen. Kelkel yehone system weset gebto kemebelseg amesgage huno mekemet belen bedesta tetenewal

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад

      @@sarasis3407
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍልን።

    • @مسترسعاده-ث3ه
      @مسترسعاده-ث3ه 5 лет назад

      አላህን እማይፈራ ሰው መብቱ ነው

  • @elsasamuel7868
    @elsasamuel7868 3 года назад

    ለሙስሊም ብቻ ለምን ሆነ በጣም ያሳዝናል

  • @zamzamumer4797
    @zamzamumer4797 5 лет назад

    ማሻ አላህ