Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድማችን ሻበል መርጆችህን ስወድልህ በጣም የምፈልገው ነገር ሰው ኢሞ ላይ ፕሮፋይሌን እያወርደ አስቸግሮኝ ነበር ባለህበት ሰላምህ ብዚት ይበል
ሰላም ሰላም እዴት ነህ የምሰራቸው ስራወች በሙሉ አሪፍ አስተማሪ ናቸው እና ዋሳብ ሲደውል ወይም ለመደወል አይሰማም እና ማስተካከል አዴት ይቻላል
አላሀሰ ይስጥልኝ ወንድሜ ብዙ ነገር ነው ዛሬ ያስተካከልኩት በርታልኝ ❤ 🙏🙏🙏🙏
እናመግናለን ወንድሜ ኑርልን እኛም እንወድሀለን
በማርያም ማስታወቂያ የሚባል በጣም አሥቸገረኝ ገና ኢሞየን ከፍቸ ሥደውልም ሢደወልልኝም አያሥወራኝም ምን ላድርግ❤❤❤
ኣዲስ ነገር ለማወቅ ኣገዘህኛል በጣም ኣመሰግናለሁ ። በመቀጠል ትክክለኛ ስልክ መጥለፍና የጠለፍነው እንዴት እናዳምጣለን ? ሌላ ኦል ፎን ሪከርድ እኔ አምናገረው ይሰማል የሚያናግረኝ ሰው ግን አይሰማም ሰለዚህ ቪድዮ እንድታዘጋጅ በአክብሮት እጠይቃለሁኝ ? ሰላምህ ይብዛ
ስላም ሻምበል ( ቲክቶክ ላይ እኛ ፎሎ አርገናችው ፎሎዎ ያላረጉውንን ንዴት ማወቅ ይቻላል ፎሎ ካላደረጉውን ፎሎዋችንን እንዴት ማንሳት እንችላለን
እናመሰግናለን ወንድማችን
ሻበልየ የኔ ወዲም በርታልን
እናመሰግናለን ወንደማችን
እናመስግናለን
ለመረጃው በጣም እናመሰግናለን ኢሞን እንዴት አድርገን በ ኮምተራችን እንጠቀም /windo 7/ ኣና ስናስጀምር ደግሞ ኮድ ዓይልክልንም በምን መንገድ እናስጀምር?
በጣም እናመሠግናለን😊😊😊
ልክ ጉሩፑን ውስጥ ትገቢና ፍርፋዬሉ ስትጫኙ ወደታች ወርደሽ በቀይ ተተጣፈ አለ እሱ ነክርተሽ ዉጪ
ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ ምል ስልኬ ከሆነ ግዜ በዋላ ፖላስቶሪ ምንም ነገር ማዉረድ አልቻልኩም ስሞክር ስልኩ ላይ ያለዉን አጥፈቶ ነዉ የሚወርደዉ ለማስተካከል ሞከርኩ እንቢ አለኝ ተባበረኝ
ጥሩ ምክር እናመስግናለን
ቁጥር ለመደበቅ እባክህን ስራልን❤❤
እረበናትህ ጉርብ ዉሥጥ ገብቶብኝ እዴትልዉጣ ማንእዳሥገባኝአላቅም እኔም ሣላቅ ገብቼሊሆን ይችላል መዉጫዉን መላበለኝ
በማስታወቅያ ምክንያት መጠቀም አልቻልኩም አድቨርታይዝጉ ማቆም የሚቻል ከሆነ ንገረን
በጣም እናመሰግናለን ♥️ወንድሜ በእናትህ እንደተልፋኝ በኢሞ ስደውሉልኝ ጥሪ እንድሆን እፈልገለሁ እናሱ ስደውሉ ዱድ እንደይል ዘፋን ፈልጌ ነው ፒልስ🙏
በርታልን
ሳለም ጤና ይስጥልኝ እሞዬ እንዲ እያለ አስቸጋረኝ
ሰላም ሰላም ወንድማችን🙏🤲 የተለያዩ በስልካችን የሚመጡ ማስታወቂያዎች ማገድ አይቻልም?
ሠላም ብሮ እኳን ደና መጣህ
ወንድሜ ስልክ ሲደወል የአረንጓዴ ምልክት የሪከርድ ምልክት ይመጣል እባክህ መፍትሄ
በርታወንድማችን
ውንድም አላህይስጥልን ❤የሚሲጂርአሳየን
እረ ኢሞ ደዊያ ያወራሁ ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ጠጥ ይላል ወይም ይዘጋል ወይም ለነሱ ድምፅ የተሰማኝ የኔ አይሰማቸዉም ለምንድነው ስራልን በናትህ አስቸገረኝ ኔቶርክ ነው እንዳልል ዋይፋ ነው ምጠቀመው 😢
tnx
ውንድሜበጣምነውየምናመሰግንሕምክንያቱምበተለይእርብሀገርላለንልጆችበጣምጠቃሜነውዋውዋው።
THANKS
ሠላምነው ወድም ኢሞታይጠልፉ ኢሞማየቻአለደ ነውሥአብሌክሽንአለ
Salam Salam wonidimachini yene imo Add madiragin imibi bilo Ale sigaba sitinig yasayagniale ibaki mafite?
በናትህ ኢሞ ፎቶ የተላከን የጠፉ ፎቶ እንዳይመልሱ ምን እናድርግ
ወደ አንንደሰው ስደው ግላዊ ቅንብብሮች የሚል ይመጣል ምንድነው
ኢሞ ላይ ስልክ ቁጥሬ እንዳይታይ ለማድረግ ምን ማድረግ እችላለሁ?
እባክህ ወንድም ኢሞ ላይ ቁጥር ሰጅኔ አያወርድም invite ነዉ የሚለኝ የሚጠቀሙትን ሁሉ በናትህ እንዳታልፈኝ
እኔ ደግሞ ጥያቄ አለኝ ምን መሰለህ ዋይፋይን በተመለከተ የዋይፋይ ኮድ በአፕልኬሽን ለመስረቅ ፈልጌ የዋይፋይ ምልክቷን ከላይ ወደታች ሳብ ሳደርገዉ የሚመጣልኝ የሰወቹ ስም ላይ ዳር ላይ የሲትግ ምልክት አላመጣም አለኝ የለዉም የሲትግ ምልክት ቢያመጣልኝ ደግሞ ያንን በመጫን ለመቅረፅ ይመቸኝ ነበረ በአፕልኬሽኑ ግን የለዉም ምንድነዉ ስህተቱ ከስልኬ መሰለኝ ሚስተካከል ነገር ከለ ካወቅህ እባክህ አብራራልኝ 😢😢
Thank you as always!!!
bro imo ላይ ወደ ሰው የምልከው text ቶሎ ብሎ ኣይደርስም እና ስራልኝ please🙏🙏🙏
Bertaln habibi
እንደሱ ሳይሆን ኢሞ መጠለፉን እነዴት ነው እማቀው ንገረኝ
,አሜን ሰላም ይብዛ
Selam new
@@kidusimran4616 selam
አመሰግን አለው ወድም እና ኢሞ ሰው ሲደወል ቁርአን ወደኔ ሲደውል ለሱለ ማሰማት እንዴት ነው
Block yaderkutn edit ke slki layi me delete echilalhu?
ኢምየተጠልፏእንደትአድርጊላስለቅቅ
እስቲ የተደዋወልበት የተፃፃፍነው የተደዋወልነው የተላላክነው በgoole እንዴት ኣርገን ናገኘዋለን ንገረን
አንዳንድ ሰዎች ጋር በmio መደወል አንችልም እሱን እንዴት ነው ማስተካከል ምንችለው
እረ አብዴት እንዴት ነው ያገኘከው ማሳየት አለብክ
አወ ማሳየት አለበት አ
Wendima edatalfegi slk steyr koditeyekegi ager West aydelehum ended madireg alebgi
HI
Hii
ቴሊግራም video ena call aysralgem
ኮንታክ ቁጥር ማየት እንዴት ይቻላል ኢሞ ላይ ?
Enamesegnalen
አላህ ይሥጥልኝ ዉድም
ኧረለኔ ቀጥታ ሢደወል ዳታዉ ይጠፋል እንዳታልፈኝ በአላህ
a30 የሚል ጀዋል ተጠልፋለሁ እዴት ላስወጣው
ኢሙ ላይ
Thanks ❤
እኔ ፕሮፈይል ስቀይር አልቀይርብሎኛል ነጭነው የሚሆነው
ሳውግ ስደዉል እንዲ እያለ ነው cannot cell this user due to his /her privayc sattings (standadr SMS rates may apply) 😔😔😔😔ባጠም aschegrgni
Thanks bro 🎉
ከዋሳፕ ላይ ወደ ጋላሪይ እንዳይወርድ እንደ imo አሳየን
❤❤❤❤
ሰላም ወዳጄ አረ መሴንጀርም ተቸግሪያለሁ
Enamasagenalane❤❤❤❤😢😢
ሰላም. ለኔእየተሰማኘ. ለሰውአይሰማምኢሞየ. መፈተሄካለው አሳውቀኘ
የብዙ ሰዉ ነዉ ኢሞ ሙተሂ ሁኗል የሆነ አፕልኬሽን አለ እሱን አዉርደሽ እንደ ኢሞ ነዉ ተጠቀሚ Botim👈
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወድም የ imo አጠላለፍ አሳየኝ እስኪ 😪😪😢😢
Geta yebarekesh bro selewhats please
በኢሟ እኔሸበካላይ እደለለሁ ያሳያልእኔ እዳልታይ እፈልጋለሁ እነሱ ን እዳሉ ለማየት እፈልጋለሁ
እሞዬ ኦንልይ ማን እንዳለ አይሣየም እንዴት ልስትካክለው
ማስታወቂያ ነው የአስቸገረኝ
አላህ ይስጥ ሹክራን
🥰🥰🥰🥰💕💕💕
እንዴት ነው ሰላም ነው
ኢሞ ምድነዉ የምትጠቀመዉ
ኢሞየ ኢስሰታል አርጌ ቁጥር ስሰጠዉ እደገና ሞክሪ እያለ እቢያለኚ
ወንድሜ on አድርጌው አልሰራም ብሎኛል
አንደኛነኝ
ኢሞየ ተጠልፎል ወድምእንደት ልፍታ
👍👍👍👍👍🙏🥰🥰🥰🥰
ስለ botim እኪ ስራልን
ሰወች ወደኔ ሲደውሉ አይሰራም እኔ ስደውል ብቻ ነው
ሳውግ ስደዉል እንዲ እያለ ነው
ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል
ወድምእሥኪወደኢቶእሚደዉልአፕተባበረኝበጌም
እኔ አሎርድ ብሎኛል ወንድም 😢
imo update adirge mokirew neber gin ayikefitem
ብሮፍይሊ ስነኩት አይተልቅም
እኔ ኢሞየ ወደ ሠው ለመላክ እቢ አለኝ
አህለን
እኔማዳሜኢሞየንታየውእለች
ኢንዴት.አብዴት.ይዳረጋል.ኢሞ.አጠቃቀም
Berta windem atetfa
አመሰጉጊነለዉ
እኔአጥፍቸውም ነጭነው😢
Minun
ተጠልፏል ምን ይሻለኛል
ኢሞ አጂስ
Hultegna
ፎቶ ጠፍኝ