አምስቱ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ታውቀዋል - Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር። ምዕራፍ 3 የሁለተኛ ዙር ውድድር። #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Комментарии • 10

  • @user-ul4rl1kb3r
    @user-ul4rl1kb3r 2 дня назад

    Arif

  • @tesfasnqey6690
    @tesfasnqey6690 3 дня назад

    Ethiopia has bright future.but Eritrea is in the dark age.

  • @ephremteferra7266
    @ephremteferra7266 6 дней назад +1

    ይሄ ጥያቄ ለቢጄአይ ነው ፣ ለስፓርት መስሪያ የሚሆን ማሽኑች መስራት ጀምረሃል ወይ ? አድናቂህ ነኝ😂

  • @Dagi-k2m
    @Dagi-k2m 4 дня назад

    ባለ ብስከሌቶቹ ምን አልተመቹኝም
    ደሞ ሞተር ሊቀር ነው ይላል ጀዝባ

  • @TimeSamuel
    @TimeSamuel 6 дней назад

    unfair judgment could not stop visionary entrepreneurs but EBC is public media should stop and avoid such type of irrational judges e.g Hawlet.

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 6 дней назад

      ሃያ ሁለት ማዞርያ ማርክ ብቻ አይደለም የምትቀንሰብህ ፈጠራህ ገበያ ላይ እንዳይሸጥ ሁሉ የምትፈልግ ይመሰላል በተለይ ከዘፋ የፋፋ ድቄት አመርታለሁ ላሉት እህቶች ወረደችባቸዉ። እንደኔ እነዚህ ፈጠራቸዉን በተግባር ከሰሩ ሁሉም 90 ማግኘት አለባቸዉ 99,98,97,96,95, 94 መቶም ባይኖር በቂ ነዉ ማርኩ የገዛ ገንዘቧ መሰሏት ትሰሰተዋለች
      ያ ማነዉ ማርክ ሲሰጥ 30 እና 40 የሚሰጠዉ ሲያሰኘዉ ዚሮ የሚሰጠዉ ጀግና ሕዝብ አሸማቆት ጠፋ መድሐኒቱ ነዉ እንዴት እንደሚያም ይረዳዉ። በጣም የገረመኝ ደግሞ አንድ የፈጠራ ሰዉ ቤት መሰሪያ ሸክላ በጭቃ ሰርቶ ያሳያል እንግዲህ ይህ ጉድ የፊልንጦሰ የድኝጋይ ዘመን የቤት ሰሪ ተብሎ ነዉ ዳኛ የሆነዉ ለዚህ ታላቅ ፈጠራ የሰጠዉ ማርክ እንዳይሞት እንዳሸር አርጎት ነዉ
      እኔ እንደገባኝ ፕሮግራሙ ዳኞች በሙሉ የሚሆኑ አይደለም የፈጠራ ሰራ የሰሩ ዳኞች መሆን አለባቸዉ እንግዳ ዳኞችም ሲያመጡ ነበር ሐብታም ሰለሆኑ ምን ግዜ አበሻ በተፈጥሮዉ ሳይማር አዋቂዎችም ብንሆንም ብዙ ሰህተት ሲሰሩ አይያለሁ በተረፈ አንተ የትኛዉን ጃጅ ነዉ አልተሰማማህ

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 6 дней назад

    hawlet ere mark??

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 6 дней назад

    የሚገርመው እሱ ለአንድ ልጅ አንድ ሺህ ብር አለ እንጂ አምስት መቶ መክፈል የማይችሉ ብዙ እናቶች አሉ።

    • @ኢሳ
      @ኢሳ 6 дней назад

      አምሰት መቶም መክፈል የማይችሉ አለ
      ሁለት መቶ አምሳ መክፈልም የማይችሉ አለ
      ወዘተ