Aba Yohannes Tesfamariam Part 563 A '' የመዳን ቀን''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
    የፈውስ ስርዓት
    በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት

Комментарии • 508

  • @ምንገድህንምራኝ
    @ምንገድህንምራኝ 4 года назад +2

    አባየ የስደተኞት ተስፋ የደሀወች አባት የወንጌል አርበኛ አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እረጅም እድሜ ይስጥልን ለናንተ የደረሰዉ አምላከ ዩሀንስ እኛንም ለመፈወስ ያብቃን አሜን ፫ በስደት ያላችሁ ቅዱስ ገብርኤል አድለያችሁ አይለየን።

  • @emitemit3605
    @emitemit3605 5 лет назад +5

    አባታችን በስደት ያለነውን በፀሎትወት አስቡን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @almazabrha5834
    @almazabrha5834 3 года назад +1

    አባታችን አግዚኣብሄር ይጠብቅልን 👏❤✝️🕊️🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤

  • @mesrettmeche3498
    @mesrettmeche3498 5 лет назад +4

    ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እመቤታችን ወላድት አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባት አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልን የበረሀው መናኝ ጀግናው ሀዋርያ እድህ ናቸው የኛ አባት ሺ አመት ኑሩልን አባዬ

  • @cellphone5055
    @cellphone5055 5 лет назад +3

    እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን ዘላለም ኑሩልን ፈጣሪ ለደጁ ያብቃኝ

  • @s..s..742
    @s..s..742 5 лет назад +41

    አባታችን የበርሀው መናኝ የወጌል አርበኛ የዘመኑ . ጀግና. የተዋህዶ አባት .እድሜ ና ጤና. ለኛም ለስደተኞች .ጸልዩልን ለሀገራችን . አብቅቶን . ለንስሀሞት . እድያበቃን.።

  • @marealemu2761
    @marealemu2761 5 лет назад +8

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስተወት የበረሃው መናኝ

  • @WerFgh-u2o
    @WerFgh-u2o Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለአባታችን እረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይስጥልን አባዬ በፆሎቶት ያስብኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ሁለቱን ጡቴን በጣም አሞኛል እኔንም በመንፈስ ቅዱስ ከታሰርሁበት የተፈታሁ ልሁን ለምስክርነት አብቃኝ የራማው ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ድስታትን አብስረኝ😢😢😢😢

  • @rubdnsfvyj9303
    @rubdnsfvyj9303 5 лет назад +8

    ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ማራኪውን የሠጠነ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @zenabamusa3322
      @zenabamusa3322 5 лет назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን

  • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልሰህ ለዚህ ክብር ስፍራ አብቃኝ
    አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
    @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 5 лет назад +4

    እንኳን በሰላም መጡልን የምንወዳቸው የምናከብራቸው ውድ አባትችን ዕድመ ማቱሳላ ያድልልን አምላክ ቅዲሳን
    እኔ ምለው ዲስላይክ የምትሰጡት ሰዎች ግን ጤናችሁ ያሳስበኛል በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ዓይነ ልቦናችሁ ያብራላችሁ
    አባታችን አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም ሺ አመት ኑሩልን የበረሃው መናኝ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን
    በስደት አለም ላይ ያለን ልጆችዎ በፀሎትዎት ያስቡን አሜን
    አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብሪኤል ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @SelamyeMaryam-r5l
    @SelamyeMaryam-r5l 5 лет назад +2

    አምላከ ዮሐንስ አባታችን በፀሎተዎት አስቡን አትርሱን የኛ እንቁ ሺ አመት ኑሩልን

  • @za7613
    @za7613 5 лет назад +4

    አባታችን እረዥም እድሜ ጤና ሁን ይስጥልን ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን

  • @tesfaytesfay4738
    @tesfaytesfay4738 5 лет назад +4

    ክብር ለአባታችን ይሁን አባቴ ከአህዛብ ሀገር ነዉ ያለሁት በፀሎት ያስቡይ

  • @tenam1736
    @tenam1736 5 лет назад +4

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እድሜ እና ጤና ጨማምሩ ይስጥዎት የበርሃው መናኝ የወንጌል አርበኛው አምላከ ዮሐንስ አገልግሎት ዘመንወትን ይባርክዎለት አሜን አሜን አሜን 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🌲🌲🌲

    • @mabetgaset9933
      @mabetgaset9933 5 лет назад

      ❤🕊❤🕊❤🌹😍😍🙏🙏🙏

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ

    አባታችን የበረሀው መናኝ እኳን በሠላም መጡልን ። የኛ ጀግና መመኪያ

    • @ድንግልማሪያምእናቴወንቅሸ
      @ድንግልማሪያምእናቴወንቅሸ 5 лет назад +1

      እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የስደተኞች አባት ነወት ሽ አመት ኑሩልን አባታችን

    • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
      @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 5 лет назад

      @@ድንግልማሪያምእናቴወንቅሸ አሜን አሜን አሜን አሜን ይኑሩልን

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 5 лет назад +4

    የበርሀው መናኝ አባታችን እንወዶታለን

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 5 лет назад +1

    ክብር ምስጋና ይድረሰው ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለስመተኛው እሺ ለኛ ሀጢያተኞች የሰጠከን አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እርዳኝ ቅዱስ ገብርኤል ለቦታህ አብቃይ

  • @jadnawfal2253
    @jadnawfal2253 5 лет назад +22

    እልልልልልእልልልልል እንኳን ደስ አላችው የተፈወሳችው በሙሉ እናተን የሰማ አምላከ ዮሀንስ እኛንም ይስማን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን

    • @تيوب-ح8د
      @تيوب-ح8د 4 года назад +1

      amen amen amen amen ❤❤❤❤💒💒💒💒

  • @saramakonia7035
    @saramakonia7035 5 лет назад +2

    እስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
    የሰላም የፍቅር የትህትና አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለዋት በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልዋት እድሜ ማቱሳላን ያድልዋት አሜን ፫
    ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ እናንተን የሰማ አምላከ ዩሃንስ እኛንም ይስማን አሜን ፫

  • @hlimahhbsah8556
    @hlimahhbsah8556 5 лет назад +3

    አምላኬ አምላኬ ሆይ ለዚህቅዱስደጅ አብቃኝ የበረሀውበናኝ በፆሎት አስቡኝ አባ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    አሜን አባዬ ማረፊያዬ የኔ ልዩ አባት የበረሀው ጀግና የወንጌል አርበኛው አምላከዮሀንሥ እድሜና ጤና ፈጣሪ ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሁሉምግዜአለውቀናበልቀንአ

    እልልልልልልልልልልልልል
    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን
    አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Месяц назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የጎበኘ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ሁላችንም ይጎብኘን ለደጁ ያብቃን🤲አባታችንን ዘላለም ያኑርልን ጥላታቸውን የእግርዎ ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    አባዬ እርሶን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ
    ቅዱስ አማኑኤል ክብር ምስጋና ይድረሰዉ
    በፈጠራቸዉ ፍጥረታት ሁሉ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባ በረከቶ ይደርብን ፀሎቶ አይለየን አሜን አሜን አሜን

    • @weyneshetkorcho6698
      @weyneshetkorcho6698 4 года назад

      አባ ዮሐንስ የእግዚአብሔር ስጦታዬ ናቸዉ እድሜ ይስጥልኝ Amen Amen Amen💔💔🙏🙏💚💛💗💗✟✟💟🌹🌹🌹

  • @addisaweke7444
    @addisaweke7444 5 лет назад +6

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እኔማ ሺክሜን በእርሱ ጥየዋለሁ ያደርግለኝን እኔው አውቀዋለሁ እልልልልልልልልልልል አባታችን የ አለም መድሀኒት የስደተኞች ተስፍ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ አብዝቶ ይስጥወት አሜን አሜን አሜን

  • @سعيدال-ش2د
    @سعيدال-ش2د 4 года назад

    ሰላም ለአባታችን አባይሐንስ ረጅም እድሜናጤና ይስጥልንአሜን አሜን አሜን

  • @meseretmese3155
    @meseretmese3155 5 лет назад +2

    ከሥደት ተመልሠን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን የአባታችን በረከት አይለየን

  • @tegestambay814
    @tegestambay814 5 лет назад +4

    ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚያብሄርይመሥገን
    አምላከ ዮሀንሥ በምህረቱ የጎበኛችሁ
    እኳን ደሥሥሥሥሥሥሥ አላችሁ እናንተን የሠማ ሁላችንም ይስማን
    አባታችን የብረት ምሠሦ ያድርግል በፀጋላይ ፀጋ የጎናፅፍልን
    አባዬ ሁላችንበፆለት አሥቡን ረደኤት በረከታችሁ ይደርብን

  • @እመንእጂአትፍራእመንእጂአ

    ክብርምሥጋና ይግባሕየድግል ማሪያም ልጂ አባየኻንሥ ተሥፋማርያም እረጂም እድሜ ጤና ይሥጠወ አሜን3

  • @addismana5153
    @addismana5153 Месяц назад

    በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልነ ሺ አመት ያኑሩን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @iettay9053
    @iettay9053 5 лет назад +16

    እግዛብሄርይመስገን እርሶን።ወደዚህ አለም ላይ ያመረጠልን እግዛብሄር አበርካኪው የበረህው መናኝ እድሜ በጸጋው ያኑርልን የኛ የስደተኞች ተስፋሺአመት ኑሩልን

  • @trongotahoma8669
    @trongotahoma8669 5 лет назад +1

    አባታችን አባዩሀንስ ተስፍ ማርያም የበርሀው መናኝ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለድጅህ ያብቃይ

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ዘመናችና ያዝምልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እወዶታለሁ ሺ አመት ኑርሉን በረከቶ ይደርብን በዉነት ሺ አመት ኑሩልን ኡፍፍ መች ይሆን በጆት ምባረከዉ እግሮት ምስመዉ ኡፍፍ አቤቶ አምላከዮሀንስ ፍቃድህ ይሁን ይህ ቦታ እንድረግጥ አንተ ታቃለህ

  • @ፋኖስዬየጎደርልጅ
    @ፋኖስዬየጎደርልጅ 5 лет назад +1

    የአለም አባት ሺ አመት ይኑሩልን። እርሰዎን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የእስራኤሉ ንውስ ቸሩ መድሃኔዓለም ይክበር ይመስገን አሜን ፫✝✝✝👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 5 лет назад +36

    ክብር ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አባ ይፀልዩልኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ

  • @ምንገድህንምራኝ
    @ምንገድህንምራኝ 5 лет назад +1

    አባየ የበረሀዉ መናኝ የፋቅር አባት የስደተኞች አባት የወንጌል አርበኞ የተዋህዶ እንቁ አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም ሽ አመት ይኑሩልን እኔንም ለደጀ ሠላሙ ያብቃኝ

  • @missmiss558
    @missmiss558 5 лет назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @za7613
    @za7613 5 лет назад +3

    አባታችን እንደምን ዋሉ የሰካም አባት ሰላሞት ይብዛልን አባታችን የስደት ተስፋችን ብርሀናችን ሺአመት ነሩንል ዳቢሎስን አንበርካኪው ማራኪው የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋ ማርያም ፀጋውን ይያብዛሎት

  • @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ

    አባታችን የኛ ልዩ የሰላም የፍቅር አባት እንኳን በሰላም መጡልን እኔማ ሃሳቤ ለእርሶ ጥየዋለሁ ስደተኞች ልጆትን በፀሎት አይርሱን ብዮታለሁ የኛ እንቁ የ8ኛ ሺ ሃዋርያው ዮሐንስ ለዘላለም በስሞት ደያብሎስ ይበል ደምስስ

  • @halimayu6768
    @halimayu6768 5 лет назад +1

    አባ ዩሀንስ የበረሀው መናኝ እድሜ ይስጥልን አባቴ በጅዎ ለመሳለም እግዚአብሔር ይርዳኝ በፆለተዎ አስብኝ

  • @muluyetsega1016
    @muluyetsega1016 5 лет назад +2

    አሜን..... አባታችን አባ ዮሀኒስ ተስፋ ማሪያም እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    አባ ዮሀንሥ ተስፋ ማርያም የበረሀዉ መናኝ በረከታችሁ ይደርብኝ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ቅዱሥ ገብርኤል አባቴ አደራህን የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CLoud-fi5mr
    @CLoud-fi5mr 5 лет назад +8

    የኛ አለንታ የተዋህዶ እቁ የስደተኛ አባት የበረሃው መናኝ አባ ዩሃንስ ተስፋ ማርያም ሺ አመት ኑሩሉን የወጌል አርበኛው ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አባየ እኔ እምለዎት ጨነቀኝ ለዘላአለም ኑሩሉን ያኛ አሌታ በፆሎት እስብኝ ወለተሰንበትነኝ ወድሞቸም እርስ በእርስ አልስማ አሉኝ እናቴ ሁልግዜ ጭንቀት ናት በልጆቻ እርዱኝ አባየ በመንፈስ ደራሽ ኖህ እና

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባቴ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የስላም የፍቅር አባቴኑሩልን

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን በእውነት ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
    አበቱ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ለኔም ለቤተሰቦቼ ከታሰረንበት ፍታን 🤲🤲🤲

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 лет назад +2

    አብታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እድሜውን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ የፀሎትዎ እንባ የሁላችንም ህይወት ይዳብስልን የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ባለንበት ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @kalemasarah8164
    @kalemasarah8164 5 лет назад +1

    የበረሀው መናኝ አባ የሀንስ ተስፋ ማርያም በእድሜ በጤና ያቆያቹ እኔ ሀጥያተኞዋ ልጇቹ በፀሎተቹ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላቹ

  • @serkuserkuneqn7055
    @serkuserkuneqn7055 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን. የአባታችን. የአባዩሀንስ. የበረሀው. መናኝ. እረጅም. እድሜ. ይስጥልን. የወንቅሸቱ. ታምረኛው. ወንደገብረኤል. ለደጀ. ያብቃኝ. አባቴ.

  • @senaytabebaw2158
    @senaytabebaw2158 5 лет назад +8

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ሺ አመት ኑሩልን የኛ መዳኛ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን ከነበተሰቤ ምፈወስበት ቀን ናፈቀኝ እመብርሀን እርጅን አሜን

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 лет назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባዬ ልዩ ስጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ እንቁ
    ለነሱ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለሁላችንም ይድርስልን አሜን
    አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን!!!

  • @Get-z7z
    @Get-z7z 2 дня назад

    እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንሆን አብዝቶ ይሰጥልን አባታችን በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @cbacbacba8392
    @cbacbacba8392 4 года назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት ጸጋዎትን ያብዛሎዎት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቆዎት

  • @heleen655
    @heleen655 5 лет назад +1

    አባ ይከን ይተባርከቦታ እድርግጥ በጠሎቶወት አስቡኝ እህተሚኪኤል ብላችሁ አባ

  • @beetiawoke3705
    @beetiawoke3705 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @firefeleke134
    @firefeleke134 5 лет назад

    abaya edemana tana ysteline amen

  • @ወለተትሳኤወለተትሳኤ
    @ወለተትሳኤወለተትሳኤ 5 лет назад +53

    የሰላም የፍቅር አባት እንኳን ደህና መጡልን
    ሽአመት ኑርልን የስደተኛች አባት

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 лет назад +2

    እግዛአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን በስደት ያለነዉም ቅድስ ገብሬኤል ለደጁ ያብቅቃን አሜን፡፡

  • @mek1252
    @mek1252 5 лет назад +17

    እሠይ ሠይጣን ቅጥል በል ምን ልበል የበርሀዉ መናኝ ጀግና ባታዊ የመጨርሻዉ ዘመን ሀዋርያ አባ የሀንሥ ተሥፋ ማርያም ሸአመት ኑሩልንንንንን እንወደወታለን

    • @reda6328
      @reda6328 5 лет назад

      ትግሥት Mek። ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን

  • @saied6681
    @saied6681 5 лет назад +6

    እረጅም እድሜና ጤና ለኛም በረከተውት ይደርብን

  • @ksanettekle9934
    @ksanettekle9934 3 месяца назад

    ቁዱሰ አባታችን በእግዛአቢሄር የታደሉት ፀጋ ቡዙ ነውና በፀሎቶዎን ያሰቡን በወላዲት አምላክ ተማፀኛለው አማን 1000 አመትኑሩሉን

  • @lezaleza9296
    @lezaleza9296 5 лет назад +1

    አባታችን ሰላም ፍቅር አንድነት አባታችን የማቱንሳላ እድሜ ይስጥልን ጠላት ዳቢሎስን እግሮት ስር ይጣልልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጃ ያብቃን

  • @metawt_kasu373
    @metawt_kasu373 5 лет назад +1

    እድሜ ና ጤና ለአባታችን ይስጥልን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад

    የደሀው። አባት። የስደተኛው። ተስፋ። እንኳን። ደና። መጡልን። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። የአገልግሎት። ዘመን። ይባረክ። አባዬ። በፀሎት። አስብኝ። ከነቤተስቦቼ። መዳን። እንድሆንልኝ።

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 5 лет назад +2

    አባታለም የበርሀው መናኝ እባክህ በእንባ በጸለትህ ለኔም ለቤተሠቦቼ ይድረሰን በእንባ ጸሎትህ አስበን አምላከ ዮሀንስ ችግራችን ፍታልን

  • @tighabtighab2583
    @tighabtighab2583 5 лет назад +3

    ሽአምት ንርልን አሜን አሜን አሜን

  • @sampearsampear5332
    @sampearsampear5332 5 лет назад +2

    የስላም ፍቅር የነገ ህልማችን የበርሀ መናኝ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ።

  • @amenwldehana3369
    @amenwldehana3369 5 лет назад +4

    Amen Amen Amen Aba yohans tesfa mariyam Egziabiher amelak kekfu neger hulu yetbkot yeberhaw menagn ye esmntgaw she hawriyaw melkusi Aba yohans tesfa mariyam besdet yalenew lijochotin ledju endiyabekan beslot asbun

  • @bilenmoilabilenmoila183
    @bilenmoilabilenmoila183 4 года назад

    ከብር ለአባታችን ዮሀንስ ሽ አመት ይኑሮልኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን ብፀሎት እስብኝ ወለተ ሰንበት ነኝ

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 лет назад +1

    አሜን ለደጅህ ያብቃኝ ገሬኤል አባቴ

  • @ኹብርትጋልትግራይ
    @ኹብርትጋልትግራይ 5 лет назад +2

    እባታችንን የበርሀው መናኝ የድንግል እርበኛ የዘመን ጀግና የተዋህዶ አባት እድሜ ና ጤና ለኛም ለስደተኞች ጸልዩን ለሀገራችን እ ብቅን ለንስሀ ምት እድያበቃን

  • @asterqtr5419
    @asterqtr5419 5 лет назад +2

    አሚን አሚን እኛም ለተበደሠውናለተባረከው ቦታያድርሰንአሚን ለምናፍቃቸውለአባየ እድሜናጤና ይስጥልንአባየዋ

  • @manumanu9014
    @manumanu9014 5 лет назад +1

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የስደተኞች አባት በፆለተወ አስቦኝ ባሌ ታሞ ጭንቅ ብሎኛል አባየ በመንፈስ ቅዱስ ይድረሱልኝ ተስፈየ መድሂኒቴ እኔ ማንም የለኝም አባቴ

  • @ወለተማርያም-ጸ5ዐ
    @ወለተማርያም-ጸ5ዐ 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልልልልል ዳቢሎሥ ተጫጫ የወንጌል ገበሬ ጀግናው አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Год назад

    አምላከ ዬሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን
    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለምስክርነት አብቃኝ

  • @astera3589
    @astera3589 Месяц назад

    አባታችን የበረሀው መናኝ የሁላችንም አባት
    አባዬዬዬ በጸሎት አሰብኝ ደማ ነኝና ለእነቴ
    የደረሰውን አምላክ ዩሀንስ ለእኛም ይድረሰል

  • @heleen655
    @heleen655 5 лет назад +1

    አባ ሺይ አመት ኑሩልን ይተዋህዶ ተስፋወች አባ የበርሀዉ መናኝ

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎች ሴጣን ዲያብሎስ ይቃጠል ።

  • @hfui9410
    @hfui9410 Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሳዎ ይማርልን
    ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
    ለአባታችን እረጂም እድሜዬ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን፫
    አባዬ ከነቤተሰቦቼ በፀሎትሁ አስቡኝ
    ወለተየሱስ

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይናገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስስ አላችኹ ወገኖቻችን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሠማ አምላክ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ሁላችን ይስማን የበረሐዉ መናኝ ጀግናዉ መንኩሴ ዘላለም ይኑርልን

  • @ብርሀኔ-ጠ2ፈ
    @ብርሀኔ-ጠ2ፈ 11 месяцев назад

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናተን የስማ የወቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 Месяц назад

    እልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዛአብሄር ይመስገን አባታችን እግዛአብሄር ይጠብቅልን አባቴ ለኔም በፀሎቶት በመንፍስ ቅዱስ ደርሱልኝ ከፍ መንፍስ እየተፍቴተነኝ ነው ደከመኝ

  • @ksanettekle9934
    @ksanettekle9934 3 месяца назад

    ቁዱሰ አባ ሆይ እግዛአቢሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ፍቃድዱ 23:49 ሁኖ የቁዱሰ ገብሪኤል ቁዱሰ ቦታ ለመርገጥ ና በረከት ለማካፈል ቁዱሰ ፍቃዱ ይሁንልኝ

  • @ethiopiamamaafrica3227
    @ethiopiamamaafrica3227 5 лет назад +2

    አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመንሆን ይባርክ

  • @user-yf1il7po5q
    @user-yf1il7po5q Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን ለዘለዓለም ያኑሪልን አሜን 🤲

  • @mulumalak
    @mulumalak Месяц назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በስደት ያለነውን በፀሎትወት አስቡን አባዬ ሺ አመት ነሩልን

  • @Love-jt9es
    @Love-jt9es 5 лет назад

    እልልልል ክብር ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እግዚአብሔር ዕድሜ ጥዕና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @Sarah-fi9mx
      @Sarah-fi9mx 5 лет назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመሰገን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ

    እኔማ ሀሳቤን በርሱ ጥየዋለሁ አባታች እድሜና ጤና ይስጥልን ስደተኞችን በፆለት አሰቡን አባቴ

    • @gtfrf2064
      @gtfrf2064 5 лет назад

      አልልልልልልልል ጌታ ይመሠገን /+/
      አልልልልልልል ጌታ ይመሠገን /+/
      አልልልልልል. ጌታ ይመሠገን /+/@

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Месяц назад

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን አባታችን አሜን

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 4 года назад +1

    ለተፈወሳችሁት
    ወገኔቸ እንኳን ደሥ አላችሁ
    ለኛም የናተን ቀን ይስጠን

  • @harakatrak459
    @harakatrak459 5 лет назад +4

    የበርሀው,አንበሳ,አባታችን,መጡሉን

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane Месяц назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ለናንተ የደረሰ አምላክ የአባታችን እንባ ፆለታቸዉ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን የሰጠን አምላክ ስለሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን አሜን
    አባታችን ዕድሜአቸዉን እንደሰማይ ከዋክብት እንደ ሰማይ አሸዋ ያብዛልን አሜን ክፉ አይካብን ጠላታቸዉን ከምድር ገፅ ያጥፍልን አሜን በአሉበት እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን

  • @ethiopiamamaafrica3227
    @ethiopiamamaafrica3227 5 лет назад +1

    አና ማርያም እና እህተ ሰንበት ነን አባ በፀሎትሆ ያስቡን

  • @Mesiedale
    @Mesiedale Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን አሜን ፀጋወን ያስማልን አሜን ❤❤❤❤

  • @Abeeba-f9t
    @Abeeba-f9t Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን አባታችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ልቦናየን ንፁህ አድርግልኝ

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 4 года назад

    አባ እድሜና ጤናፈጣሪ አምላክ ያድለዎት አባ ለእኛ ለአዳም ልጆች ታሰፈልገናለህ አባ በረከትዎት ይደርብን

  • @EMengsite
    @EMengsite Месяц назад

    አባታችን እስከምጽዓት ያኑርልን የመዳናችን ምክንያት የኛ ውድ ስጦታችን

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 5 лет назад +1

    የዚህ በረከት መቼ ይሆን የምካፈለው አባ ሺ አመት ኑሮልን