I feel your pain as a woman, as a mother, as a wife and partner. My advice for you is to close your door and appeal to God. He will bring light to what is hidden. May God give you the strength to pass through this gracefully.
AMENNNNNN.... Agreed, no one should expect justice from men nor the nation. They have to cry out to Jesus to receive eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
Dont expect justice from men nor the nation pls. Come to Jesus & u will eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
Ethiopia wist fitih yelem ye ye simegnw yegedelitus meche teyazu man min idarege silemitawk metew new yehagerachin sew weretegna new le1 ken hoy hoy yilal keza yiresal yemayresaw gin amilak bicha new bizegeyim yferidal wede fetari mechoh new.

እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ፣ ነፍስ ይማር፣ its really sad to hear what this family go through all this time. Some times what this Government doing is so much pain for those who lost thier loved ones and the legal procedure and the lie, the fake news, excuse hurt so much for the families .why do they suffer again ? Every citezen have the right to know about their case , General ሳአረ family should get far away than this ,how could u do to them this ? At least regular updates will give them hope.
A very heart breaking a story of Ethiopian High figure Hero ..! Thank You #OMN for the program and becoming a voice of the voiceless ...! It is even very sad that justice can be served even for high sigh figures, imagine what is happening to other ordinary citizens…
እግዚኣብሔር የጽንዕኺ ሓፍተይ መዓረይ ኣጆኺ ሓንቲ ማልቲ ናይ ኣሕዋትና ቀተልቲ ናብ ፍርዲ ክቀርቡ እዮም
Ayzosh mengestt New yegedelew
እኛአማሮች ፍትህእየጠየቅን ያለነው ለሁሉም በግፍለተገደሉትነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለምንእንደተገደሉ ማንእንዳስገደላቸው ሁላቸው ጀግኖች ለሁሉምቤሂር ለሰላምየጣሩናቸው የኔእናት በጣምእንደተጎዳሽ ካንደበትሽይለያል ፍርዱንከአላህ እንጠብቃለን ፈራጁአላህነው የሁላቺንም ቁስልነው
የኢትዮጵያ ህዝብ ለጀነራሎቹ ፍትህ መጠየቅ አለበት! እውነት ትዘገያለች እንጂ አትቀርም! ህመምሽ ህመማችን ነው አይዞሽ እግዚያብሄር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
ወላሂ በገዛጠበቃው መገደል በጣምያሳዝናል ምንያህል አረመኔሰውነው መሳፍንት እሚባልልጅ ስንትአመትሙሉ ላገሩምጵዋትነት የከፈለ ጀነራል በጥበቃው መገደል ከባድነው ገዳዉም አስገዳዉም አረመኔወችናቸው አላህ እንሱንም አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶይግደላቸው
جميل 5
@@جمالجميل-ه7و jo
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ
ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19
እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት
እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት
አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ
ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ
የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1
የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ
ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2
ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ
መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15
ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ
“ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ
ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5
ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት
ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት
ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ
ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14
የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት
ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6
ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ
ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12
ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል
ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ
አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ
ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ
ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና
የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4
አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1
ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ
በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27
እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33
እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ
ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6
ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል
መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14
ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9
ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21
ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን
የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
-እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
-ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2
-ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
-እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
-ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
SHARE SHARE SHARE
I feel your pain as a woman, as a mother, as a wife and partner. My advice for you is to close your door and appeal to God. He will bring light to what is hidden. May God give you the strength to pass through this gracefully.
How do you know she doesn't appeal to God already?
AMENNNNNN.... Agreed, no one should expect justice from men nor the nation. They have to cry out to Jesus to receive eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።
Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
ምስክነይቲ ሐፍተይ ሕርር ኢልኪ አባይኪ ይሕረር ከይትሐሚ ምቅናይ ምቅናይ ኩሉ ንምርአይ ምዓረይ ጅግና ሐየት ሰይቲ ጅግና አብ መትከሉ ጽኑዕ ተባዓት ዕድመን ጥዕናን ይሀብኪ ምስቶም ጽቡቃት ደቅኪ ንዓኻትኩም ጥናቱ ዕድመ ይተክአልኩም
Thank you OMN. OMN is the only honest media in Africa.
The worst
Indeed it is. In due time #OMN will go continental/Africa!!!
የኢትዮጵያ ጠላት ሚዲያ
በእውነት ጀግና ሴት ነሽ እኔ በአንዴው ነው ገደል የመገባው እንኳን ብዙ ጥይት እየተተኩሰ ባሌ ሞት አለመለከተው ይህን ነገር ለማንኛውም እራስሽን ጠብቂ
Thank you OMN .You guys show OMN is the media of the public .This family needs justice
ጀነራል ሰዓረን የማዉቃቸዉ እንደማንኛውም ሰዉ በሚድያ ነዉ በጣም አዝኛለሁ ዛሬ ደግሞ በባለቤታቸዉ ለቅሶ ከልቤ አዝኛለሁ አልቅሻለሁም እግዚአብሔር የባለቤታቸዉን እና የልጆቻቸውን ልብ ያፅና !!
የፍት አካሉም ሚስጥር ያደረገበት ምክንያት ጤነኛ የሆነ ምክንያት ሊኖረዉ ስለሚችል በትዕግሥት መጨረሻዉን ማየት ጥሩነዉ
እንደምናየዉ የአንዱን ሞት ለሌላ የፖለቲካ አለማ የሚያዉሉ ስለማይጠፉ
It’s sad 😭😭😭 thank you OMN
የኔ እናት አንችንም እርር አርገው እንዳይገሉሽ ብልጥ ሁኝ የባልሽን ገዳዬች ለፍርድ ሳታቀርቢ እንዳትሞች እራስሽን ጠብቂ አንች የሞትሽ ግዜ ነው የነሱ ሞት ጥቁር ልብስሽን አውልቀሽ ድምፅ ሁኝላቸው እንደ ሚስት ሳይሆን እንደ ኰረኔልነትሽ አስቢ አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው።
እውነት ነው
It’s true be strong my sister be strong. God is with you
እውነት ነው።
ፈጣሪ ብርታትና ጥንካሬ ይስጥሽ።
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ
ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19
እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት
እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት
አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ
ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ
የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1
የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ
ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2
ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ
መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15
ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ
“ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ
ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5
ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት
ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት
ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ
ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14
የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት
ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6
ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ
ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12
ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል
ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ
አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ
ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ
ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና
የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4
አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1
ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ
በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27
እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33
እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ
ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6
ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል
መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14
ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9
ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21
ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን
የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
-እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
-ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2
-ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
-እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
-ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
SHARE SHARE SHARE
ወይ እናቴ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው
OMN እናመሰግናለን በእውነት ጀ/ ሰአረ የኢትዮጵያ አይን ነበር ነብሱን በገነት ያኑርልን።
በጣምምምም ያሳዝናል ምንድነው እየሆነ ያለው ፍትህ እንጠይቃለን! እግዚአብሔር ያፅናናችሁ በጣም ያማል የመንግስትን ምላሽ እንፈልጋለን
Dont expect justice from men nor the nation pls. Come to Jesus & u will eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።
Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
አብቹ የኛ ጀግና ካተጋር ወደፊት ሲሉ እኔ ቅጥል እርር እላለው ምክኒያቱም እነ እንጅነር ስመኘው ባደባባይ ተገሎ እዬው ሁለት አመት ሊሆነው ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል ግን አድ ተጨባጭ ነገር እኳን አልሰመውም እናቴ እግዚአብሔር ያፅናዎት ፍርድ ከላይ ነው
የሚያሳዝነው ገዳይ የሚምገሥበት አገር መኖራችን ነው። ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርል ለመለዉ ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭አይደለም ለባለቤታቸው ሁሉ ህዝብ በሙሉ ዉሳጣችን ነዉ ያረረው።
ፍትህ ከአግዛብሔር ታገኛለሽ የኔናት ጌታ ያፅናናሽ
Well done OMN 👏 ✔ 👍 👌
እንዳንተ አይነት ሙትቻ ጠያቂ አይቼ አላዉቅም
Ante agases Awrteh motehal. Zimbam.
Mengisth endaynekabh new yalbelahn yemtakew?
ኮ.ል አብይ ገዳይ ነው
ወታደር የህዝብ ልጅ ነው ልክ እንደዛው ሳዕረ እና ገዛኢ የህዝብ ልጆች ናቸው ፍትህ ለጀግኖቻችን
በጣም በርቺ የኔ እህት ለልጆችሽ መኖር አለብሽ። እውነቱን እግዛብሄር እንዲያወጣው በርሽን ዘግተሽ ለሱ ብቻ ጩሂ። ጌታ ጽናቱን ይስጥሽ።
OMN ኣሪፍ ስራነው የሰራችሁት
ፅንዓት ይሃብኪ መዓረይ ኣጆኺ ሓደ መዓልቲ ፍትሒ ክረኽቡ እዮም
ምስኪን እንዴት አንጀታቸው አሮዋል ፍትህ ማግኘት አለባቸው
Ethiopia wist fitih yelem ye ye simegnw yegedelitus meche teyazu man min idarege silemitawk metew new yehagerachin sew weretegna new le1 ken hoy hoy yilal keza yiresal yemayresaw gin amilak bicha new bizegeyim yferidal wede fetari mechoh new.
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ
ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19
እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት
እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት
አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ
ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ
የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1
የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ
ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2
ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ
መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15
ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ
“ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ
ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5
ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት
ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት
ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ
ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14
የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት
ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6
ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ
ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12
ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል
ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ
አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ
ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ
ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና
የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4
አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1
ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ
በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27
እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33
እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ
ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6
ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል
መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14
ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9
ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21
ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን
የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
-እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
-ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2
-ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
-እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
-ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
SHARE SHARE SHARE
@@selamyihonal.9290 aà
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
አይዙዎት እናት የጀነራል ሰአረ ሞት ሁላችንንም ነው በጣም ያሳዘነን የኢትዬጽያ ጀግና ልጅ እርስዎም የጀግና ሚስት ነዎት ክብር ለእርስዎ ይገባል🙏🏾እግዜር ጥንካሬውን ይስጥዎት🙏🏾ይሄ የጁንታው ተንከሲስ ስራ ነው የእጃቸውን ያገኛሉ
የጀነራል ስአር ቤተስብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ጀነራል ስአር የኢትዮጵያ እውነተኛ የቁርጥ ልጅ ነው
ብጣዕሚ ለሕዝን ነገር! ኣዮኺ ዋዕሮና ጊዞአ ክነዉሕ ደኣም ፍትሒ ልዉፁዓት ቤተሰብን ህዝብን
OMN what can I say you guys are fantastic great job keep up the good work we all with you ✌️
በጣም አስታዋይ ሴት ናት አሳመነው ገዘሀኝን አያስገድልም ምንም መብት የለውም ውነት የኑፁህ ደም አላህ ያውጣልሺ እጂ አሳመነው የሚሉት ውሺትነው የመንግስት እጀ አለበት አላህ መፅናናትን ይስጥሺ ይቆያልጀ እውነቱ ይውጣል
አላህ ሀቁ ይውጣው 😭😭😭😭😭😭
ጀነራልራእረ የሁላቺንም አባትነው እናባቸውም ሆኑ ጀነራሎቹ ግዲያው በጣም ዘግናኝ ግዲያነው ሀቁንአላህያውጣው
No alah only Jesus Who will come back to judge the world in righteousness.
WWW.LIVINGWATERS.COM
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ!!!
እግዚአብሔር ይፍረድልሽ!!!
ከባሏ መሟት በላይ ፍትህ ማጣት የጓዳት ሴት ናት !! ፍትህ ፍትህ በግፍ ላለፉ ጀግኖች !!!
Thank you for being voice to the poor lady.
Respect to journalists (from tigray)
I am truly sorry, it is heartbreaking.
አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ እውነታው ያውጣልሽ ገዳዩን እድሜውን ያሳጥረው አሳምነው ጽጌም ምቃብርህን ያጥብብህ
kemalam
ኮ.ል አብይ ነው አስገዳዩ
በፍጹም የአሳምነው ጽጌ ሰሰለት ብዙ ናቸው እሱንም ወንጀሉ ውስጥ የከተቱት ዳስፖራውና እዛው ደህንነት ውስጥ ያሉት ባለስልጣኖች ናቸው ምነው አብይን ለማስወገድ ቤተመንግስት የተላኩትን ወታደሮች አስታውሱ ጀዋርንም ለመግደል የተላኩ ታጣቂና ሲቪሎች አስታውሱ ማን ላካቸው ??ይሄ ነገር አሳሳቢ ነው።
Asd Asd ሁሉም ዋና አዛዥቸው ኮ.ል አብይ ከጀረባ ያለው
አሳምነው ነው እንዴ ጥበቃ የመደበለት?ኸረ እየተስተዋለ
የኔናት እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጦት ! እግዚአብሔር ልቦትን ይጠብቅ! እግዚአብሔር ፍርድን ያውጣ ሌላ ምንም አይባልም
በጣም ጥሩ ሥራ ነው OMN የሰራችሁት እውነቱ መውጣት አለበት
ህዝቡ ለሆያሆየ እጂ ለሃገር መከታች ደንዝዘናል እግዚሔር ይፍረድ ማማየ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ...
የገደለሽ በላላላላላላላላላ ኦፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ
ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19
እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት
እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት
አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ
ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ
የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1
የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ
ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2
ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ
መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15
ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ
“ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ
ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5
ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት
ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት
ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ
ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14
የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት
ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6
ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ
ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12
ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል
ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ
አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ
ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ
ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና
የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4
አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1
ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ
በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27
እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33
እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ
ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6
ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል
መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14
ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9
ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21
ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን
የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
-እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
-ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2
-ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
-እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
-ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
SHARE SHARE SHARE
እግዚአብሔር ግዜ አለው አይዞሽ የኔ እመቤት የምትናገሪው በትክክል ነው በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ህዝብ ጭምር ነዉ የተጎዳው እግዚአብሔር የሃዘን መጨረሻ ያድርግላችሁ።
የሚያሳዝነው ገዳይ የሚምገሥበት አገር መኖራችን ነው። ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርል ለመለዉ ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭አይደለም ለባለቤታቸው ሁሉ ህዝብ በሙሉ ዉሳጣችን ነዉ ያረረው። Thank you OMN
ኡፍፍ.. እንዴት ያስለቅሳል.. እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው።
It’s really heartbreaking, justice should prevail
የኔ እናት አይዞሽ ፊትሽ በሀዘን ጠቁሯል እግዚአብሔር ይዘገያል እንጂ እውነቱ ይወጣል ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭
ኮ/ል እግዚአብሔር የዚህ የጀግናው ሰው ደም ፈጣሪ መፍትሔ ይስጥሽ ይስጠን ።
የጄ/ል ነፍስ ይማር ።
Colonel Tsege Alemayehu, Thank you ✅
Stay strong mom. Thank you Omn
ruclips.net/video/80ZjgFBZSZ8/видео.html
Oromo love .Abiye is akiller👹👹👹👹
@@samsunggalaxyj5samsunggala143 ይህን ኦሮሙ ከ እባብ ጋርት ያሰረው ማነው ruclips.net/video/fo0DxD7Jm9w/видео.html አብይ እማ 45።000 የኦሮሙን እስረኞች የፈታ ኦነኝ ከውጭ ያስገባ ነው አንተ ግም አፍ በምን አብክ ነው አብይ ገዳ ነው የምትለው 27 አመት ሀገር ሲያተራምስ የነበረው መቀሊ የመሸገው የጣልያን ዲቃላ ቅማሉን አዲስ አበባ አራግፍ ሱሪ የለበሰው አባትክ ህውሀት ነው
betty እናትሽ ትበዳ ትላም እምስ ግም ሽታት እምስ ሽንት ቤት እምስ
@@dfiss9025 abo anta enda wand awera hasabwan maglatse mabtewa naw men asadabah
መፅሐፍ ቅዱስ የምትዘገይ ተስፋ ልብን ታሳዝናለች፡፡ የተገኘች ተስፋ ግን የሕይወት ዛፍ ናት ይላል፡፡ እህቴ እግዚአብሔር የባለቤትሽን ደም ያውጣልሽ
OMN በጣም እናመሰግናለን
የኔ እናት ጥንቅቅ በይ ይህ
የማይጠበቅ ከነዚህ ሰውዎ
ኡነት ቢኖራቸው ማ ነይ ስሚ
ማየት አለብሽ በህድ አለብሽ ሊሉሽ
ነበር ኡነት የላቸውማ ግዳይ ሁላ ።
አውቆ የተኛ ብትቀሰቅሰው አይሰማም
ነው በፈጣሪ ዘንድ ፍርዱን ያገኛል አይዞሽ እናቴ ።
ሰአረ መኮንን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው የምር ሁሌም ሳስታውሰው ኣለቅሳለው ፍትህ ለሰአረ ግን OMN ዝምብላቹ ኣታቃጥሩ ገዳዩ ማንም ይሁን ማን ለፍርድ ይቀርባል
ምን አልክ የኮ.ል አብይ ቡችላው ምን ቀባጠሩ እንዴ ለምን እውነቱ ወጣ ነው ገና ገዳያቸው ኮ.ል አብይ መሆኑን ይረጋገጣል
@@dfiss9025 የ ህወሃት ሰዎች በየመዲያው ከሃዲ እያሉ ይሰድቡት እንደነበር እኮ ሁሉም ሰው ያውቀዋል እና ገዳዩን ህወሃት የላከው ከሆነስ ማን ያውቃል ፣ ያም ሆነ ይህ የፍርዱን ሂደት መጥበቅ ብቻ ነው፣
These are the role of media my friend pleas be wais
አይዞሽ እናቴ በጣም ያሳዝናል የወለደችኝ እናቴ ያለቀሰች ያክል ነው የተሰማኝ ፍትህ ምድር ላይ ባለች ሰዓረ ቢነፈግም በሰማይ ያለ አባቱ እግዚአብሔር ግን ስለ ንጹህ ደም ስለፈሰሰው ይጠይቃል ዝም አይልም ዎናው ነገር ግን አሁንም ቢሆን ራስሽን ተጠንቀቄ ተጽናኝ ሰዓረ አባታቸው የለም ለልጆችሽ ያለሽ አንች ነሽ በርች ጠንክሪ እውነትን እግዚአብሔር አንድ ቀን ያወጣዎል .
እያስፔድ እናመሰግናለን ሀቅ መቼም ተደብቃ አትቆይም
አግዛብህር አምላክ ጽናት ያሀብኪ ዝሓፍተይ አጆኺ ኡፍፍፍ 😭😭😭🇪🇷
There’s no justice in Ethiopia.
Just like my country kenya
ወይኔ. አይይይይ ጅግና. ባልሆነ ስው. ጠፋ. እርርርርር የፍትህ ያለህ. ወዴት እንሂድ. እምየ ሀገሬ. ሞኝ ነሽ ተላላ. የሞትልሽ ቀርቶ የገደለሽ. ብላ. አይዞኝ. እናቴ. እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሁሌም በልባችን. ይኖራሉ. የአማራ ጅግኖች.
በጣም ያማል
እግዚሃቤር ፍርዱን ይስጥ እህቴ እግዚያቤር ያፅናሽ
Thank you omn🇪🇹👍👍👍👍
ማማየ አይዞሽ እሱ ጀግና ነዉ ጀግና አይሞትም ተፅናኝ ጌታ እየሱስ ያበርታሽ በጣም ያማል ሰአረ እዉነተኛ ኢትዮጺያዊ ነዉ።
በእውነት እትዮጵያ ህዝ ዝም ማለት የለበትም
Rip Tplf
Ethiopiawi Ethiopiawi ምን አልክ የባንዳ የአገር ሻጭ ኮ.ል አብይ ቡችላ
ያማል በጣም እግዚአብሔር አምላክ ፍርድ።
ኣደዋይ ፀላኢኺ ይንባዕ ፀሎሎ ይከደን
መቸስ የጀ/ል ሳዓረና ሜ/ጀ ገዛኢ ደም ፎሶ ኣይቀርም
እንታይ እሞ ፅቡቅ ረኪባ .....አምላክ ባእሉ ይደብሶም ነዞም ገዛ።
ትግራይ ትግራይ ተዝብል አይምሞተን ንትግራይ ኢቶፒያ እንታያ እያ
አምላክ ፅንዓት ይሀብኪ ደርጊ አብይ እዩ ቀቲሉዋ
@@gideyhaila1646 ለጠራት ሰው ሁላ ግን ኢንፎርሜሽን መስጠት የለባትም በእውነት ቤት አዋቂ ይሆኑና እሷንም እንዳያስገድሏት እግዚአብሔር የግፈኞችን ዋጋ ይስጥ
ኣጆኪ ካብ መንግስቲ ፍትሒ ኣይትፅበዩ ካብ ፈጣሪ እምበር መሽረፈት ከም ዝቀተሎም ኣይትረስዑ።
Thankyou O M N
ጆነራል ድህረ ቤተሰቦች እግዛቤር ፍትህ ይስጣችሁ አይዛችሁ እግዛቤር ያፅናችሁ
ይገርማል ። ምን እየተካሄደ ነው።
አዪዪዪ በሀዘን አንጀትሽ አሮአል ። እመብርሀን እስከነ ልጇ ፅናቱን ይስጥሽ እስከነ ልጆችሽ።
የንፁው ሰው ደም ለኢትዮጵያ አይጠቅማትም ኡፍፍፍፍፍ ፍትህ ፍትህ አብይ ሆይ ፍትህህህ ያማል ያማል ኡኡኡኡኡኡኡ
በትክክል ፍትህ ለጀነራል ሰአረ መኮንን
Dont expect justice from men nor the nation pls. Come to Jesus & u will eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።
Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
የኔ እናት ሀዘንሽ በረታ አብሬሽ ነው እያለቀስኩት...እግዚአብሔር ጨርሶ ያበርታሽ
በጣም ያሳዝናል ኮ/ል ፅጌ እውነታቸውን ነው ፍትህ ማግኘት አለበት
ለማን ነዉ ፍትህ የሚሰጠዉ ገዳዩ ደርጊ አብይ ከ ገዳይ ፍትህ እነ ስመኘዉ እነ አንባቸዉ አየገደላ ((እሱ ምን ያርግ ይባላል ለ ደርጊ አብይ እዉነቱን ህዝብ እየገደለ ኢቶቢያ ዉስጥ ሰለም የለ በዚ ደርጊ አብይ
የኔ እናት እየው የነሱ ግፍ እርስ በራሱ እየተባላ ነው ጀግና ግን አይሞትም ጀነራል ሳረህ በደናው ጊዜ ሄድዋል አችም ጀግና ነሽ😢😢😢
በጣም በጣም ያሳዝናል ግን ደግሞ በጣም ግልጽ የሆነ ጉልበት ያለው ሰው እንዳደረገው ህሊና ያለው ሰው ይገምታል ይንን ግድያ ከኢ/ር ስመኝው በጣም የሚመሳል ይመስለኛል። የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሚስጢሩ ግልጽ ሆኖ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ
ውይ ውይ እህቴ ህመምሽ እኛንም ያማል አይዞሽ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም የንፁህን ደም በከንቱ አይተውም እኛም ከሱ ፍርድን እንጠይቃለን ይሄንን ለሃያሉ አምላክ ነው የምንጠይቀው እሱም አያሳፍረንም ድንግል ማርያም የብረት መቀነት ታስታጥቅሽ 😭😭😭😭
Stay strong 💪 For you’re Kids They lost There Dad
በጣም ያማል እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ
A solid year has gone, but not yet defined! ያሳዝናል-ያሣፍራልም!
ፈጣሪ ለዚህች እናት ይድረሳት! እምባዋንም ያብሰው!
Eyasped keep the good work up! ለእውነት መታተርህን በርትተህ ቀጥል!
የኔ እናት ፈጣሪን ይዘሽ የእውነት ቀን እስኪመጣ እራስሽን ተንከባከቢ የጠላት እንባ ይፍሰስ እንባሽን አታፍሺው ሁፍ
O M N Tabaraku
ሃይዞሽ በርቺ አግዝብረ የፈርዳል
I been against omn but thank you for the voice of voiceless.
እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት የልጆቾ አምላክ ይጠብቆት ! ልጆቾንም እግዚአብሔር ይጠብቅ!
እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ፣ ነፍስ ይማር፣ its really sad to hear what this family go through all this time. Some times what this Government doing is so much pain for those who lost thier loved ones and the legal procedure and the lie, the fake news, excuse hurt so much for the families .why do they suffer again ? Every citezen have the right to know about their case , General ሳአረ family should get far away than this ,how could u do to them this ? At least regular updates will give them hope.
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ አምላኬ ይፍረድልሽ።
እውነት ያማል እምላክ ሆይከእንተ ነው እና ተስፋ እንተ ፍርድን ስጣቸው
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫
ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ
የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8
እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ | አሞጽ 9:8, ምሳሌ 11:4-5
ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30
በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 26:23, 6:16-19
እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት | ምሳሌ 26:24, ዳዊት 36:3
እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት | ምሳሌ 28:10, 11:2, 16:29, ሮሜ 1:22
አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ | ምሳሌ 26:26
ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9
ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ | ምሳሌ 3:13-18, ማቴዎስ 8:10
የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | 1 ነገሥት 1:7, ኢሳይያስ 31:1
የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31
እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ | ዮሐንስ 10:10
ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2, ዘፍጥረት 9:6
ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9
ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4
ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ | ዮሐንስ 13:30
መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15, ኤርምያስ 22:17
ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ | ምሳሌ 17:15
“ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ | ኤርምያስ 13:10
ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5, ሉቃስ 10:29
ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት | ዮሐንስ 8:43, ማርቆስ 6:11
ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት | ዮሐንስ 18:40
ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20
ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ | ሮሜ 1:18, ዳዊት 69:4
ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14, ዳዊት 4:2
የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4
ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት | 1 ነገሥት 1:5, 7
ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:1-6
ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ | ኤርምያስ 51:58
ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19
ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | ኤርምያስ 11:10, 1 ጢሞቴዎስ 6:9-10
ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል | ማቴዎስ 26:16
ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9
ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ | ዮሐንስ 10:1
አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7
የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ | ኤርምያስ 20:10-11, 1 ቆሮንቶስ 6:10
ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ | 2 ሳሙኤል 15:2,6
ይሁዳ ጌታውን ክዶ እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16
ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6
ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና | ኢያሱ 24:13
የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | ምሳሌ 11:3, 1 ነገሥት 21:4
አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16
ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1, ዳዊት 36:4
ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ | ምሳሌ 26:24, ማቴዎስ 23:13
በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ዳዊት 9:15, ምሳሌ 26:27, 28:10
እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33, 2 ጢሞቴዎስ 3:2
እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ | ዳንኤል 4:33, ዳዊት 49:12, 20
ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | 1 ጴጥሮስ 5:5
ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል | ያዕቆብ 4:6
መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14, ኤርምያስ 12:1
ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9, ምሳሌ 11:3, ሕዝቅኤል 21:7
ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21, ማቴዎስ 10:28, 23:33
ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46
ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን | 1 ቆሮንቶስ 16:13, ኤፌሶን 5:14
የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16
-እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪
-ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩
-እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬
-ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭
SHARE SHARE SHARE
ፍትህ ለጀግናው ጀነራል ሳዓረ መኮነን ውድቀት ለካሃድያን ፡፡ OMN TV BRAVO ለጠቅላይ አቃቤ ህግ ተከታትላችሁ ያለውን ሁኔታ እንዲታሰሙን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
Betam yasazinale !!!ayzosh ihite uuufff!!! Ewnet new fitih ke Egzabiher new!!!
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ
Euffffffff
enyam
እግዚኣቢሄር ያክብርልን ኦኤም ኤን
Very sad. Thank you OMN.
Mesherfit yejihn tagignaleh searen gedleh be selam atenorem
😭😭😭😭😭 It's very pain full , it's a matter of time , RIP G. SEARE YOU R OUR HIRO 😭😭😭😭😭😭
በጣም ያሣዝናን ፣😭😭😭😭
ይሄ መስቀል አለበት የነሱን አሟሟት
መቅመስ አለበት። ምክኒያቱም
መሜሪያ ይሆናል
A very heart breaking a story of Ethiopian High figure Hero ..! Thank You #OMN for the program and becoming a voice of the voiceless ...!
It is even very sad that justice can be served even for high sigh figures, imagine what is happening to other ordinary citizens…
የኔ እናት ኣንጀታቸዉ እርርርርር ይበል ኣይዞን ፍትህ ከላይ ነዉ
በጣም ይገርማል አንቺም ተደግመሽ ነበር እንኩዋን ተረፍሽ
ከባሏ ትበልጣለች እንዴ
@@tsegage6935 ahya esum memot neberebat eyalsh new
So sad its heart breaking😭😭😭😭😭 Ayzosh ye Eqziubher bekel ybeltal amlak yabertash🙏🙏🙏
ጤናሽን ጠብቂ ለሉጀችሽ ብለሽ እሱ አይመለስም እግዚኣብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏😭☘️🍀🌿
Ayzosh enate. Egziabher bezufanu lay ale.
Omnዛሬእዴትነው
በአማረኛ ተመሥገን አይዟችሁ ፍርድ ከላይ እንጅ ምን ፍርድ አለ ኢትዮጵያ ያማል ሑላቸውንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ያማል። omn ግን አዝኖ ሳይሆን ለቢዝነሱ ነው።
@@mesidesign12 እውነት ነው
እዝግኦ መሪናክርስቶስ ምንአይነት አውሬ ዘመን መጠብን አይ ኢትዮጵያ አገሬ. 😥😥😥
I wish them comfort for their entire family
ruclips.net/video/80ZjgFBZSZ8/видео.html
betty ውጭ አንች ቆማጣ ካድሬ
ወታደር ማለት የህዝብ ልጅ ማለት ነው ልክ እንደዛዉ ሰአረ እና ገዛኢ የህዝብ ልጆች ናቸው ፍትህ ለጀግኖቻችን እግዚአብሔር የልጆቹ አምላክ እውነቱን ያዉጣው ደማቸው በከንቱ ፈሶ አይቅር
Welcome.OMN❤❤❤❤
Omn thank you for sharing
Ayzohs yene enate. Egziabher demun yawexawal.