የኦርቶዶክስ መምህራን የሀሰት ትምህርቶች እና በወንጌል አማኞች የተሰጡ መልሶች |ተናገር እውነቱ|ኤል ቃል tube|ኦርቶዶክስ ተዋህዶ|faithline| ክፍል-1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • የኦርቶዶክስ መምህራን የሀሰት ትምህርቶች እና በወንጌል አማኞች የተሰጡ መልሶች| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | ብሩክ ባባ | ኤፍሬም ባለጊዜ | ዳንኤል ይልማ | ቅዱስ ክፍል 1
    #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል @Eftah-Tube @ellkal-tube @gospel396 @Faithline7 @ema5182
    የኦርቶዶክስ መምህራን የሀሰት ትምህርቶች እና በወንጌል አማኞች የተሰጡ መልሶች| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | ብሩክ ባባ | ኤፍሬም ባለጊዜ | ዳንኤል ይልማ | ቅዱስ ክፍል 1
    #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል @Eftah-Tube @ellkal-tube @gospel396 @Faithline7 @ema5182
    ‪@dawitfassilministries‬ ‪@savedbyGrace123‬
    ‪@danielyilma1‬ ‪@equipmedia2577‬
    የኦርቶዶክስ መምህራን የሀሰት ትምህርቶች እና በወንጌል አማኞች የተሰጡ መልሶች| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | ብሩክ ባባ | ኤፍሬም ባለጊዜ | ዳንኤል ይልማ | ቅዱስ ክፍል 1
    #ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል @Eftah-Tube @ellkal-tube @gospel396 @Faithline7 @ema5182

Комментарии • 23

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 10 дней назад

    ዋው ይሂን ፕሮግራም የዘገጀው ጌታ ይባርክህ ዋው በጣም ነው የምከታተለው ወንጌል ያሸንፋል ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  10 дней назад

      amen tebarekilegn 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @MedanBeimnet
    @MedanBeimnet 14 дней назад +2

    በእውነት ኤፍታህ ይለያል :: አቦ ምርጥ አቀራረብ ነው :: አዘጋጁ ሆይ ጌታ ይባርክህ :: ይህ መገለጥ ነው። እንዲህ እንድታቀርብ የመራህ ጌታ ኢየሱስ ነው ብዬ አምናለሁ :: በዚሁ ቀጥል ጌታ ይርዳህ :: እንዲህ ደስ የሚል ወንጌል የሚሰብከው ፓስተር ማነው ? ተባርኬበታለሁ ። ጌታ እሱንም ይባር ከው ::

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  14 дней назад

      amen tebarek 🙏🙏🙏🙏

  • @EndaleTeshome-m7q
    @EndaleTeshome-m7q 11 дней назад +1

    በርታ ምርጥ ዝግጅት ከወንጌል እውቀት ከተገለጠላቸው ወንድሞች ጋር።

  • @kalkidangetye
    @kalkidangetye 20 дней назад +2

    እኔ እንደው ምን ተሰማኝ ብዙ ስራ ይጠብቀናል ወንጌል ለኦርቶዶክስ ያስፈልጋል፣ እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ መዳኛ ኢየሱስ ብቻ ነው።
    ጌታ ሆይ ወገኖቼን ከጨለማ እስራት አውጣቸው🙏

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  20 дней назад

      @@kalkidangetye አሜን ተባረኪልኝ🙏🙏

  • @HanaHana-ue4jj
    @HanaHana-ue4jj 21 день назад +2

    Ahuni Engni 7swochi 7Eysusa waynma Aatmroo Apchwa🤔 getni Ane penxee Adamhone yafrkubtii gaze yalma🥹

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 21 день назад +1

    ኦርቶዶክስ በእርግጥ ቃሉን ጮራ ከፋታልናለች መሠረታችን ነች የቅድሚያ አይናችንን ከፈተችልን ።አድምተን የዉሰጣችንን የነፋሰ ጥማታችንን አድምጠን የሚያግዘን ነፋሳችን ለእርካታዋ መንፈስ ቁዱስ ሲገለጥልን መዳን በሌላ በመንም የለም መግቢያዉ በር ብቻ ና ብቻ እየሱስ ነዉ አለን።አንዲሁ በጰጋዉ ናበእምነት ነዉ።።።ታዲያ የመጣንበትም ኦርቶዶክስም ቃሉን በመንፈስ ቁዱስ ተቀብለዉት መዳን አንዲችሉ እንጰልይላቸዋለን እንወዳቸዋለን።ይባረኩልን።ግንግን እምነት ጂ ሐይማኖት አያድንም ተባረኩልኝ።።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  20 дней назад

      ሀሌ ሉያ 🙏🙏🙏🙏

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 21 день назад +1

    ኦርቶዶክስ ያልገባቸው በስራ እንድናለን ሲሉ ስራ እንደ አፉ ቀላል መስሏቸዋል 10 ቱን ትዛዝ አክብረው ሳያሙ፣ሳይመኙ፣ሳይጠሉ፣ሰይዘሙቱ ሳምንት ያሳልፋሉን ?ካሳለፉ እሰየው ግን በዛ ሳምንት እንደነጹ ቢሞቱ እንኳን የረሱት ሀጥያት ንስሀ ሳይገቡለት ሲኦል ይገቧታል ምክንያቱም በስራ እንሚፀድቁ እርግጠኛ ስለሆኑና በኢየሱስ እምነት ያለስራ መፅደቅ አይሹምና መንግስተ ሰማይ ቀላል አይደለችም በኢየሱስ እምነት ካልገባን በቀር።🎉

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 20 дней назад +1

    መናፍቅ ሉተሪያን

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  20 дней назад

      መናፍቅ ማነው ??

    • @senasafikre
      @senasafikre 20 дней назад

      ያልተፃፌውን የሚያምን ወይሚያነብ ነው ወይስ የተፃፌውን የሚያምን እና የተፃፌውን የሚያነብ ነው መናፍቅ
      ግልፅ ጉዳይ አታምኑም??? እናንተ ልበ ጨለማዎች አመፃችሁን ተውት አያዋጣችሁም

    • @MeskiLove-y4o
      @MeskiLove-y4o 13 дней назад

      ክብር ለእ/ ብቻ ነዉ የምንሰጠዉ እናተ ሰዉን ምታመልኩ ተክልዬ ለተባለዉ ቅዘናም ክብር የምትሰጡ እዉሮች 😂

  • @senasafikre
    @senasafikre 20 дней назад +1

    ሽታዬ አጥፍቶ ጠፊ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 21 день назад +1

    🎉60 view 8 like 52 people not wongelawi

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk 21 день назад +1

    ሀሰተኛ ሁላ

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  20 дней назад

      ማነው ሀሰተኛ ?

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 8 дней назад +1

    ማርያም ለጆች የላትም የምትሉት
    1-ማቴዎስ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵⁴ ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በምኩራባቸው ያስተምራቸው ነበር፤ እንዲህም አሉ፦ ይህን ጥበብና ተአምራት ይህ ከወዴት አገኘው?
    ⁵⁵ ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?
    ⁵⁶ እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
    ⁵⁷ ኢየሱስ ግን፦ ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው።
    ⁵⁸ በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።
    2 -“ነገር ግን ከጌታ ወንድም ከያዕቆብ በቀር ከሐዋርያት ሌላ አላየሁም።”
    - ገላትያ 1፥19
    3-“እንደ ሌሎቹ ሐዋርያትና እንደ ጌታ ወንድሞች እንደ ኬፋም፥ እኅት
    ሚስታችንን ይዘን ልንዞር መብት የለንምን?”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥5
    * እንግዲህ ኦርቶዶክሳውያን የተፃፈው
    አይደመሰስ እውነቱን አምናችው ተቀ
    በሉ አንድ እግ/ቤር በአንድ ሰው መስ
    ራት ስላለበት በአንድ ሰው ይሰራል ደ
    ይህ ነው የማርያም መመረጥ ሌላ ነገር
    የለም ።

    • @Eftah-Tube
      @Eftah-Tube  8 дней назад

      ያነሳኸው ሀሳብ እራሱ በጣም ደካማ ነው ይቅርታ 🙏